11 Sept 2021, 11:29 UTC54 viewsread 11 August 2026 Forwarded from @firstvoicPhoto
#ምኞት፥ ስለ መጪው አሮጌ ዓመት 🌼
፡
አዲስ ሆኖ ይምጣ፤ መጪው አሮጌ ዐመት
ሰው በውድ ይገመት
እህልና ሲሳይ በርካሽ ይሸመት።
በጦም በፍስክም፥ ዱላ ለምንጠግብ
ጨቅላ ልጅ አስርበን፥ ጆፌ ለምንመግብ
ሰላም ይለግሰን
ከለታት አንድ ቀን፥ የሰው ወግ ይድረሰን።
ያርሶ በሌ ልጆች
በእንግዳ ሰው እጆች
ሳናረጅ ከመጦር፥
ይሰውረን ከጦር
-ያስጥለን ከበቀል
እንደ ድንኳን ችካል
አመሻሽ ተተክሎ፤ ጠዋት ከመነቀል።
በእልህ ምትክ መላ
ልባችንን ይሙላ።
ጉልበቱን ለሚያመልክ ፤ ጉልበቱን ያቅልጠው
ለደግ ሰው አክሊል
ለክፉ ልብ ይሰጠው።
ይፍለቅ ከየመስኩ
የርህራሄና የማስተዋል ጠበል
ቃል ምግባር ይወልዳል፤ አሜን! ይሁን እንበል!
* * *
(በእውቀቱ ስዩም)
* * * 💜
@wub…
Signed Aroma's Mesfin
10 Sept 2021, 08:40 UTC46 viewsread 11 August 2026 Forwarded from @firstvoicPhoto
#አዳም፦
ገነቱን'ና እግዚአብሔሩን ያሳጣችውን ሔዋንን "ይቅር!" አላት፡፡
...
#ዮሴፍ፦
ልጅነቱን ለባርነት የዳረጉትን ወንድሞቹን በበቀል ሳይሆን በይቅርታ አሸነፋቸው፡፡
...
#የእስጢፋኖስ ቤተሰቦች፦
ደም-መላሽ ቢሆኑ ኖሮ ጳውሎስን የሚያህል መልዕክተኛ አናገኝም ነበር፡፡
...
፡
#ይቅርታ!
ለትውልድ የምናቆየው ውለታ ነው፤ በእርግጥም ይቅርታ የማይገባንን በሰጠን አምላክ ፊት ሰውዬው የማይገባውን መስጠት ነው፡፡ (የይቅርታ ዘመን ይሁን)
* * * 💜
@wubaroma
👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/firstpray
https://t.me/firstpray
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/yemaledasink
https://t.me/yemaledasink
ht…
Signed Aroma's Mesfin
12 Oct 2020, 12:40 UTC477 viewsread 11 August 2026 #Join 👇👇
@yegtmdgs
@yegtmdgs
@yegtmdgs
Signed Aroma's Mesfin
20 Sept 2020, 23:46 UTC108 viewsread 11 August 2026 Forwarded from @yegtmdgsPhoto
---- * * * ----
#subscribe #share
@yegtmdgs
@yegtmdgs
@yegtmdgs
Signed Aroma's Mesfin
16 Sept 2020, 20:35 UTC107 viewsread 11 August 2026 Forwarded from @yegtmdgsPhoto
---- * * * ----
ገጣሚ፦ ኢዛና መስፍን/
@EzuPoet
#Subscribe
@yegtmdgs
@yegtmdgs
@AromasMesfin
Signed Aroma's Mesfin
16 Sept 2020, 14:34 UTC83 viewsread 11 August 2026 Forwarded from @yegtmdgsPhoto
---- * * * ----
ገጣሚ፦ ኢዛና መስፍን/
@EzuPoet
#Subscribe
@yegtmdgs
@yegtmdgs
@AromasMesfin
Signed Aroma's Mesfin
14 Sept 2020, 07:18 UTC89 viewsread 11 August 2026 Forwarded from @yegtmdgsPhoto
---- * * * ----
ገጣሚ፦ ኢዛና መስፍን/
@EzuPoet
@EzuPoet
#subscribe
@yegtmdgs
@yegtmdgs
@AromasMesfin
Signed Aroma's Mesfin
9 Sept 2020, 18:56 UTC88 viewsread 11 August 2026 Forwarded from @yegtmdgs
ክቡራትና ክቡራን "የግጥም ድግስ" Chanel ተከታታዮቻችን
ወደ Chaneላችን እንኳን በደህና መጣችሁ፤
ወዳጆቻችሁን ወደ ድግሳችን ጋብዟቸው አትርፈው ይዝናናሉ። ባልተንዛዙ ጥዑም አጭሬ የግጥሞች ጥም መቁረጥ ልማዳችን ነው።
#SUBSCRIB
@yegtmdgs
@yegtmdgs
@yegtmdgs
Signed Aroma's Mesfin
Channel photo updated
Channel photo updated
3 May 2020, 07:53 UTC187 viewsread 11 August 2026 Photo
በከንፈሮቿ ላይ የተዘጋጁ ቃላት ይፈ፡ሱላታል፤ እኔ ግን ከምወዳት ይልቅ አደንቃት ነበር። ከምወዳት በላይ፣ አንዳንዴም ከማስበው በላይ... የሆነ ነገር ትሰብካለች። በዚያ አይነት ሁናቴ ማንም እንዳልሰበከኝ እርግጠኛ ነበርኩ...
በድምጿና በእጆቿ እንቅስቃሴ እጅግ እማረክ ነበር። ነገር ግን የንግግሯ ርዕስ ብዙም አይስበኝም። ንግግሯ ቢስበኝም አሳምኖኝ ግን አያውቅም። ለዚህም ምክንያቱ የማይጨበጥና ለአእምሮ እውቀት የተጋረደ መሆኑ ነበር...
ንግግሯ በኃይል እንጂ በኣላማ የታገዘ አልነበረም። ጆሮን የመያዝ፣ ሐሳብን የመቆጣጠር ችሎታ ቢኖራትም የልብን ስር የማግኘት ነገር ግን ይጎድላታል...
ይሁንና ችግር ፈጣሪ ያልሆኑ ሰዎችን በመፍራት ጥንካሬና ሃይልን አበጅታ…
Signed Aroma's Mesfin
2 May 2020, 08:32 UTC153 viewsread 11 August 2026 Photo
ወደ መቃብሩ እንደሚያመራ ህያው ሰው የሚከተሏትን ተከትዬ ተጓዝሁ፤ በብርሃኗ ግለት ሐፍረት ወደሚቀልጥበት በረሃ መሸሽ ነበረብኝ። ወንጀሌን ይሸከም ዘንድ በመረጠችው ልቤ ዳና መሄድ መረጥሁ...
የሆነብኝን ሁሉ አየች፤ በቃላቸው ሲቸነክሩኝ እዚያ ቆማ ነበር። ወንበዴነቷ ሲዘብትብኝ ታውቆኛል። የአዳማዊያን ጥሪ ሰምታ ፊቷን በዝግታ አዞረች፦ እነሆ! እነርሱ ይርሳሉ፤ እኔ ግን ተጠምቻለሁ።
ይሄው በአጉል ጽድቅ የቀላችው ንጹህ እምነት፥ በልቧ ኮረብታ በእርሷ ፈንታ ተሰውቷል።
* * *
@AromaPoem2Wes
@AromaPoem2Wes
@AromasMesfin
Signed Aroma's Mesfin
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @AromaPoem2Wes. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.