#ወዳጄ! ... የምታስለቅስህን ዓለም ስቀህ ጠብቃት። ከንቱነቷ እንደ ውሻ ሲሮጡለት ይከተላልና ድፈራት። ምን ቤትህ ቢዘም፣ ምን ህይወትህ ቢደፈርስ፤ በሌላው ሞት “እግዚአብሔር ሰጠ፣ እግዚአብሔር ነሣ” ባንተ ጉዳይ ግን “እኔ አገኘሁ፣ እግዚአብሔር ወሰደ” አትበል። ... ስትበላ ድሀ አደጎችን፣ ስትጠጣ በረኸኞችን፣ ስትለብስ የተራቆቱትን፣ ወደ ቤትህ ስትገባ ጎዳና የወደቁትን፣ ስትተኛ ማረፍ ያጡ በሽተኞችን፣ ስትሠራ ሥራ ያጡትን፣ ስትራመድ እግር አልባዎችን፣ … አስብ። ሁሉን መርዳት ባትችል እንኳ' አንዱን ደግፈህ የዓለምን ሥቃይ ቀንስ። ... የቀኑን ትግል አንተ "ጥግረራ" ትለዋለህ፤ እግዚአብሔር ግን የጸሎት ርእስ ይለዋል። እግዚአብሔር እንኳን በአፍህ በልብ…

Channel
የማለዳ ድምፅ || First Voice 🔔
@firstvoic
On this record: Growth · Engagement · Posts · Citations · Handles named that no longer answer · Cite this entry
40subscribers
-2 since we began measuring on 6 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of Under 1,000.
Register entry
| Telegram ID | -1001411184106 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @firstvoic |
| Created | Between 1 April 2019 and 24 August 2021 — estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 10 August 2026 |
| Last confirmed live | 14 September 2026 |
| Measurements held | 4 |
| Confirmed unchanged | 1 time, most recently 14 September 2026 |
| On Telegram | t.me/firstvoic |
Growth
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 14 Sept 2026, 14:01 | 40 | -1 |
| 6 Sept 2026, 20:17 | 41 | -1 |
| 10 Aug 2026, 17:01 | 42 | no change |
| 6 Aug 2026, 20:31 | 42 | first reading |
Engagement
20 posts held, back to 24 August 2021 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 page of Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 20 posts for this entry, the most recent from 6 October 2021. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
Recent posts
... በጥበብ የሰነፎች ጨለማ ያስጨንቅሃል። **** ኢ የ ሱ ስ ን ፈሪሳዊያን በሕግ ሊፈትኑት ተነሱ "ሕግ የሚያወራው ስለ እኔ ነው!" አላቸው፤ በነቢያት ትንቢት መጡበት "እሱም ቢሆን ስለ እኔ የተነገረ ነው!" አላቸው፤ በመጻሕፍት ተነሱበት "መጻሕፍት በሙሉ ለእኔ ናቸው!" አላቸው፤ ሰቀሉት "ተፈፀመ!" አላቸው፤ (እነሆ የጨለማው ፍፃሜ የዛን ቀን ሆነ) እንግዲህ ክርስቶስን ለተከተሉት ብርሃን በራላቸው። ስማቸውም "ክርስቲያን!" ተባለ፤ "ለምን?!" ቢሉ፦ ክርስቶስን ይመስላሉና!!! ... #ጥበብ 📚 * * * 💜 @wubaroma 👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/firstvoic https://t.me/firstvoic https://t.me/firstvoic 👇…
Channel name was changed to «የማለዳ ድምፅ || First Voice 🔔»
... ባ'ለቀው ላይ የምትቆም፣ በዘመመ ዘመን የምትባርክ፣ ትላንት የወደድክ ዛሬ ያልጠላህ፣ ትላንት የተለመንክ ዛሬ ያልጨከንክ፣ ትላንት የመሰከርክ ዛሬ ያልካድክ፤ መውደድህን የምታከብር፣ "ቅዱስ!" ብለህ "ርኵስ" የማትል አንተ #ተባረክ! ... የወጣው ፀሃይ ይጠልቃል፤ የጋረደው ጋራ ይፈርሳል፤ አንተ ከገለጥክ የማትጨፍን፣ ካበራህ የማትጨልም፣ ከያዝክ የማትጥል ዓለት... #ተመስገን! * * * 💜 @wubaroma 👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/firstpray https://t.me/firstpray 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/yemaledasink https://t.me/yemaledasink https://t.me/yemaledasink ለሌሎች እንዲደር
፧ እግዚአብሔር'ኮ ችሎን ነበር፤ እኛ ግን መቻቻል አቃተን። እውን እርሱ ከቀሰፈን ይልቅ ራሳችንን የቀሰፍነው ይበዛል። ዓለም ሰፊ መቃብር የምትሆነው ለተስፋ ቢሶች ነው። (ተስፋ መቍረጥ ተንቀሳቃሽ 'ሬሳ ያደርጋልና) በማይታየው ነገር ላይ እግዚአብሔርን ዓይቶ ተስፋ ማድረግ እርሱ የተስፋዎች ሁሉ በኩር ነው። ... #ተስፋ ዓይቶ መናገር ሳይሆን አምኖ መኖር፣ አምኖ መደሰት ነው። #አንድ_ተስፋ_አለ! 💚💛💔 * * * 💜 @wubaroma 👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/firstpray https://t.me/firstpray 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/yemaledasink https://t.me/yemaledasink https://t.me/yemaleda…
፧ ስለ ፍቅራችሁ፣ ስለ ሀገራችሁ፣ የ'ናንተ ስለሆነው ሁሉ ፍርሃት ያለባችሁ፦ እግዚአብሔር ክፉውን ሊበቀለው ዳግም የሚመጣበት ዘመን ደርሶአልና አትፍሩ!! ... ነፍሳችሁ በዘላለም ማዳን ውስጥ ታርፋለች! የሚፈሩትን ወዳጆቻችሁን አበርቷቸው። እባካችሁ! እግዚአብሔር በአንደበታችሁ እንዲያጽናና ፍቀዱለት። ከብዙ ስጦታ ይልቅ የማጽናናት ቃል የደረቁ አጥንቶችን ታለመልማለችና። ... ያልተንኳኩ ደጆችን ዛሬ በብርታት ድምፅ አንኳኩ። የዛኔ እግዚአብሔር የሚሠራውን ድንቅ 'ራሳችሁም ከ'ራሳችሁ አንደበት ትሰሙታላችሁ። ብቸኞችን አሁን አስታውሱ፤ እግዚአብሔር በ'ናንተ ውስጥ ሁኖ "አለሁ!" ሊላቸው ይፈልጋልና። ... አቤቱ ጉልበቴ ሆይ #እወድድሃለሁ! * * * 💜 @wubar…
#ወዳጄ! ... እግዚአብሔር የዘገየ የመሰለን እኛ ስለቸኮልን ነው፤ የእግዚአብሔር ቀን በድንገት ትመጣለችና ተዘጋጅተን እንኑር። * * * 💜 @wubaroma 👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/firstpray https://t.me/firstpray 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/yemaledasink https://t.me/yemaledasink https://t.me/yemaledasink ለሌሎች እንዲደርስ #SHARE!
#ምኞት፥ ስለ መጪው አሮጌ ዓመት 🌼 ፡ አዲስ ሆኖ ይምጣ፤ መጪው አሮጌ ዐመት ሰው በውድ ይገመት እህልና ሲሳይ በርካሽ ይሸመት። በጦም በፍስክም፥ ዱላ ለምንጠግብ ጨቅላ ልጅ አስርበን፥ ጆፌ ለምንመግብ ሰላም ይለግሰን ከለታት አንድ ቀን፥ የሰው ወግ ይድረሰን። ያርሶ በሌ ልጆች በእንግዳ ሰው እጆች ሳናረጅ ከመጦር፥ ይሰውረን ከጦር -ያስጥለን ከበቀል እንደ ድንኳን ችካል አመሻሽ ተተክሎ፤ ጠዋት ከመነቀል። በእልህ ምትክ መላ ልባችንን ይሙላ። ጉልበቱን ለሚያመልክ ፤ ጉልበቱን ያቅልጠው ለደግ ሰው አክሊል ለክፉ ልብ ይሰጠው። ይፍለቅ ከየመስኩ የርህራሄና የማስተዋል ጠበል ቃል ምግባር ይወልዳል፤ አሜን! ይሁን እንበል! * * * (በእውቀቱ ስዩም) * * * 💜 @wub…
#አዳም፦ ገነቱን'ና እግዚአብሔሩን ያሳጣችውን ሔዋንን "ይቅር!" አላት፡፡ ... #ዮሴፍ፦ ልጅነቱን ለባርነት የዳረጉትን ወንድሞቹን በበቀል ሳይሆን በይቅርታ አሸነፋቸው፡፡ ... #የእስጢፋኖስ ቤተሰቦች፦ ደም-መላሽ ቢሆኑ ኖሮ ጳውሎስን የሚያህል መልዕክተኛ አናገኝም ነበር፡፡ ... ፡ #ይቅርታ! ለትውልድ የምናቆየው ውለታ ነው፤ በእርግጥም ይቅርታ የማይገባንን በሰጠን አምላክ ፊት ሰውዬው የማይገባውን መስጠት ነው፡፡ (የይቅርታ ዘመን ይሁን) * * * 💜 @wubaroma 👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/firstpray https://t.me/firstpray 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/yemaledasink https://t.me/yemaledasink ht…
#የብርሃን_ብርሃን! 💥 ... ብርሃን ውበት🥰 ብርሃን የመውጣት ድፍረት🚶ብርሃን የዓይን ዋጋ 🤩 ብርሃን ነጻ ስጦታ🎁 ብርሃን መንገድ 🚦 ብርሃን መገናኛ🚏 ብርሃን ተስፋ🌼 ብርሃን ማፍቀሪያ💞 ብርሃን የሕመም መታገሻ😌 ብርሃን የልብ ወጌሻ💝 ... ነቢዩ ፡- “በብርሃንህ ብርሃንን እናያለን” እንዲል። (መዝ. 36 ፥ 9) በብርሃን ቃልህ ብርሃን ልጅህን/ #ኢየሱስን ዓየን። 😍 ተመስገን! * * * 💜 @wubaroma 👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/firstpray https://t.me/firstpray 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/yemaledasink https://t.me/yemaledasink https://t.me/yemaledasink ለሌሎች እንዲደ
#ወዳጄ___ እውነት በተማሪ ቤት ወይንም በፍርድ ቤት ላትኖር ትችላለች፤ እግዚአብሔር እንድናውቀው የወደደው እውነት ግን የዘላለም ሕይወት የሚገኝበትን እውነት ነው። እርሱም ራሱ #እግዚአብሔር ነው። እውነት ብርሃን ነው፤ እግዚአብሔርም ብርሃን ነው። እውነት ነጻ ያወጣል፤ እግዚአብሔርም ነጻነትን ይሰጣል። እውነት ያሳርፋል፤ እግዚአብሔርም የዘላለም ዕረፍት ይሰጣል። በእግዚአብሔር ፊት መልካምና ደስ የሚያሰኘው ነገር፦ 👉ሌሎች እውነቱን እንዲያውቁ መመስከር ነው። * * * “ሰዎች ሁሉ ሊድኑና እውነቱን ወደ ማወቅ ሊደርሱ በሚወድ በእግዚአብሔር በመድኃኒታችን ፊት መልካምና ደስ የሚያሰኝ ይህ ነው።” እንዲል 1ኛ.ጢሞ. ፪፥፫-፬ * * * #እውነት_ኢየሱስ_ነው…
#በማለዳህ_ደስ_ይለኛል... እውን የልቤ ክፋት የፍቅርህን ድንበር ማለፍ አይችልም፡፡ ከስንፍናዬ ልታነቃኝ ከደሃ ጎጆዬ የንጋት ፀሀይ ትልካለህ፤ ድካም ያከሰለውን የነፍሴን በረሃ ልታርስ፥ የምህረት ጠል ታዘንባለህ፤ አለማመኔን ትረዳለህ፤ ማመኔን በበረከት ትገልጣለህ፤ በጥቂት መታመኔን በብዙ ትሾማለህ... የልቤ ልብ ሆይ! በየትኛው መስፈሪያ "ይህን ታህላለህ" ልበልህ?! #አቤቱ ኮብላይ ማንነቴ ከአባትነት ፊትህ ደጋግሞ ይርቃል፤ የትላንት ክብሩን፣ የጓዳ እረፍቱን፣ የትከሻ ስፋትህን፣ የመሶብ በረከትህን ገፍቶ ከመልካም ሃሳብህ ይሰደዳል። እግሬ በወጣበት ቅፅበት በር በሩን ትማትራለህ፤ የእንደገና አባት እንደገናዬ ስለ'ኔ በናፍቆት ትታመማለህ፤ በብርቱ ትፈል…
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @firstvoic. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Forward network
Republished by
Channels on the register that have forwarded this channel's posts into their own feed.
Built only from forwarded posts we have actually read, on both sides. Coverage is early and deliberately incomplete: a missing link means we have not read the post that would prove it, never that the relationship does not exist. Counts are distinct forwarded posts observed, so they only ever go up as we read more.
Handles this channel named that no longer answer
- Dead references
- 1
- handles named in this channel’s posts, vacant today
- Evidenced gone
- 0
- we ourselves saw one of these resolve, at some point
- Never seen alive
- 1
- vacant every time we have ever looked
@firstvoic named 1 handle that resolve to nothing today. That is a fact about the reference, not necessarily a fact about the handle’s history — see the two groups below.
Most of these may never have existed as a live channel at all. A handle a channel names can be a typo, an aspirational name nobody registered, or a channel that was already gone before this one ever mentioned it. Unless a row below is marked evidenced, all we know is that it references a handle that is not a live channel today — not that anything “died”. How this is measured.
Never seen alive
References a handle that is not a live channel — we have no record it ever was one.
named in 16 posts, 11 August 2026 – 11 August 2026
Cite this entry
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 14 September 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“የማለዳ ድምፅ || First Voice 🔔” (@firstvoic), 40 subscribers as measured 14 September 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/firstvoic.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.