28 Feb 2024, 04:03 UTC726 viewsread 9 August 2026 ✍
የገመዱን መቅጠን ዐይተህ እንዳትበጥስባቸው!!
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
ስታያቸው በወንጀል ባህር የሰመጡ ይመስልሃል :_
እነርሱ ግን ወንጀሉ እየቀፈፋቸው መውጣትም ተስኗቸው የሚገላገሉበት ቀን በመጠባበቅ ላይ ናቸው።
💫አጫሽ ነው =>ሰላት አያመልጠውም;
💫አጫሽ ነው =>ቁርኣን ያዘወትራል;
💫ተገላልጣ እየሄደች =>በኤርፎን ቁርኣን ትሰማለች;
💫ተገላልጣ እየሄደች =>ሰላት ሲደርስ አታስመልጥም ለብሳ ትሰግዳለች;
💫በብልሽት ያነጋል =>ፈጅር ላለ ማስመለጥ በቀዝቃዛ ውሃ ይታጠባል።
ባየሃቸው ጊዜ “ዲን ላይ የሚያላግጡ ሙናፊቆች” ብለህ እንዳትገለምጣቸው።
👉እነዚህ ማለት፦
ሸይጣን በሚሰሩት ወንጀል ምክንያት ከአላህ ተስፋ እንዲቆርጡ ማድረግ …
Signed Fuad የወይኗ ልጅ
20 Feb 2024, 17:21 UTC619 viewsread 9 August 2026 File
🔺ግራ ለገባው ሁሉ ብቸኛ መፍትሄ
Signed Fuad
4 Aug 2023, 04:02 UTC747 viewsread 9 August 2026 ✍
አትስገብገብ!!
ካፌ ገብተህ ግማሽ ሰውነቷ ገላልጣ ለምታስተናግድህ 10 ሀያ ብር “ቲፕ” እያስቀመጥክ;
መስጂድ በራፍ ላይ የውዱእ ውሃ እና የጫማ ፌስታል ከሚሸጡ ምስኪኖች 20ሳንቲም መልስ ለመቀበል አትስገብገብ።
ተውላቸው እስኪ
ላንተ አይጎዳህም: ለእነሱ ግን ይጠቅማቸዋል።
t.me/+Q0mf35Z6QEmajDQB
Signed Fu..
27 Jul 2023, 08:32 UTC666 viewsread 9 August 2026 ሰዎች እንዲያደርጉላችሁ የምትፈልጉት ነገር ካለ ያንን ነገር ለሰዎች አድርጉ፡፡
በዙርያችሁ ላሉ ሰዎች ቀናና በጎ ካልሆናችሁ ቀና እና በጎ ህይወት ለመኖር ትቸገራላችሁ፡፡
ስኬት፣ ደስታ፣ ሰላም፣ ፍቅር እና በጎ ነገር ከፈለጋችሁ እነዚህን ነገሮች ለሰዎች ስጡ፡፡እነዚህን ነገሮች ወደ እናንተ ተመልሰው ሲመጡ ታያላችሁ፡፡
ለምን ለሰዎች መጥፎ ትሆናላችሁ?
አእምሯችሁ የሚያጫወትባችሁ የውሸት ጨዋታ ስላለ ነው፡፡
የእናንተ አእምሮ ለሰው መጥፎ በመሆን ጥሩ ህይወት እንደሚኖር አድርጎ ይነግራችኋል፡፡
ራሳ ወዳድ ሆናችሁ ሰው በመበደል የሆነ ጥቅም ማገኘት እንደምትችሉ አድርጎ ይሰብካችኋል፡፡
ነገር ግን የውሸት ስብከት ነው፡፡
በጨለማ ብርሃን አይገኝም፡፡መጥፎ የሆነ …
Signed Fu..
14 May 2023, 11:47 UTC645 viewsread 9 August 2026 አላህ ሆይ እርዳኝ መቻል አቅቶኛል
ማልቀስ አልፈልግም🥺
መሳቅም አልቻልኩም
ለችግሬ መፍትሄ አንተ ብቻ ነህ
አትፈትነኝ አልልህም ግን
ፈተናዬን የምቋቋምበት ብርታት ሁነኝ
ياالله🙏
@allahisoneee
@allahisoneee
Signed Eneb💕
23 Apr 2023, 16:24 UTC641 viewsread 9 August 2026 ሁሉም ለበጎ ነው
አለህ በነገሮች በሁኔታዎች ነው የሚናገርህ በጆሮህ መጥቶ እንዲ አድርግ አይልህም በህይወት እየሆነ ያለው ነገር በሙሉ ለምክንያት ነው ንቁ ሆነህ በህይወት የሚሆነውን ሁሉ ማስተዋል አለብህ
ደግሞ አትርሳ ተማሪ ካለ አስተማሪ የትም ቦታ አለ
@allahisoneee
@allahisoneee
Signed Eneb💕
23 Apr 2023, 06:49 UTC630 viewsread 9 August 2026 ያልህበት ሁኔታ ምንም ያህል መራራ ቢሆንም ድክመትህን ግልፅ አታድርግ ለዚያ ሁሉን ቻይ ለሆነው ጌታህ ቢሆን እንጅ
@allahisoneee
@allahisoneee
Signed Eneb💕
23 Apr 2023, 06:47 UTC623 viewsread 9 August 2026 ከተብቃቃን ትንሹም ብዙ ነው
ከተስገበገብን ብዙዉም ትንሽ ነው
ከወደድን እሩቁም ቅርብ ነው ሀቢቢ
ከጠላን የቅርቡም እሩቅ ነው
ምስጢሩ ለነገሮች ባለን እይታ ነው ያለው
ደስታ አስተሳሰብ ነው መንገድ አይደለም አስተሳሰብህን ካማረ ነገሩ ሁሉ ያምራል ታገል ነገሮችን ለማሳመር ሞክር
@allahisoneee
@allahisoneee
Signed Eneb💕
4 Apr 2023, 05:23 UTC617 viewsread 9 August 2026 Forwarded from @jumjofficialpage
ለዶ/ር ሁንዴ አህመድ ልጅ የድጋፍ ጥሪ
እንደሚታወቀው ወንድማችን ዶ/ር ሁንዴ አህመድ በጅማ ዩኒቨርሲቲ ህክምና ማዕከል የህፃናት ህክምና ስፔሻሊስት እና የኢትዮጵያ ህክምና ማህበር የጅማ ቅርንጫፍ ፕሬዝዳንት ሆኖ በማገልገል ላይ ይገኛል።
ልክ እለተ ዓርብ ጥዋት ነበር ውድ ባለቤቱ ዘጠኝ ወራትን በሆዷ ታቅፋ የከረመችውን ወንድ ልጃቸውን በሰላም በመገላገሏ ደስታቸው ወደር የለሽ ነበር። ታድያ ይህ ደስታቸው በደቂቃዎች ውስጥ ወደ ትካዜ ተቀየረ። የተወለደው ህፃን ትንፋሽ ያጥረውና መታገል ሲጀምር በተደረገለት ምርመራ በሚያሳዝን ሁኔታ በተፈጥሮ የሚከሰት የልብ ችግር “ Transposition of Great Arteries” (የታላቅ ደም ወሳጅ ቧንቧዎች ቦታ መቀ…
Signed 𝙵𝚞𝚊𝚍 𝙰𝚋𝚊𝚍𝚎𝚛
22 Mar 2023, 08:52 UTC530 viewsread 9 August 2026 Forwarded from @MuradTadessePhoto
Photo, posted without a caption
Signed 𝙵𝚞𝚊𝚍 𝙰𝚋𝚊𝚍𝚎𝚛
22 Mar 2023, 08:52 UTC512 viewsread 9 August 2026 Forwarded from @MuradTadessePhoto
Photo, posted without a caption
Signed 𝙵𝚞𝚊𝚍 𝙰𝚋𝚊𝚍𝚎𝚛
22 Mar 2023, 06:56 UTC514 viewsread 9 August 2026 የጦም ትሩፋት
በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩኅሩህ እጅግ በጣም አዛኝ በሆነው፡፡
2፥184 የምታውቁ ብትኾኑ መጾማችሁም ለእናንተ የበለጠ ነው። وَأَن تَصُومُوا خَيْرٌ لَّكُمْ ۖ إِن كُنتُمْ تَعْلَمُونَ
"ዒባደቱል ዐመልያ" عِبَادَة العَمَلِيَّة ማለት "የገቢር አምልኮ" ማለት ነው፥ "ዐመል"عَمَل የሚለው ቃል "ዐሚለ" عَمِلَ ማለትም "ገበረ" ከሚል ሥርወ-ቃል የመጣ ሲሆን "ገቢር" "ድርጊት" ማለት ነው። በድርጊት ከሚፈጸሙ አምልኮ መካከል አንዱ ጦም ነው፥ "ሶውም" صَوْم ማለት ከፈጅር እስከ መግሪብ ከምግብ እና ከመጠጥ ተከልክሎ ተቅዋእ መቀበያ ነው፦
2፥183 እናንተ ያመናችሁ ሆይ! ጦም በእነዚያ ከእናን…
Signed 𝓐𝓜𝓐𝓡 👑
Showing the 12 most recent of 18 posts we hold for @Allahisoneee. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.