አዲስ ቪድዮ በአልኮረሚ ዩትዩብ ቻናል ላይ 🔗 https://youtu.be/CNP47_fCMu4 🔗

Channel
አልኮረሚ / Alkoremi
@Alkoremi
On this record: Growth · Engagement · Posts · Citations · Cite this entry
592subscribers
-1 since we began measuring on 6 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of Under 1,000.
Register entry
| Telegram ID | -1001443127763 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @Alkoremi |
| Created | Between 1 April 2019 and 15 November 2020— estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 6 August 2026 |
| Last confirmed live | 7 August 2026 |
| Measurements held | 3 |
| Confirmed unchanged | 1 time, most recently 7 August 2026 |
| On Telegram | t.me/Alkoremi |
Growth
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 7 Aug 2026, 10:13 | 592 | -1 |
| 6 Aug 2026, 23:01 | 593 | no change |
| 6 Aug 2026, 22:50 | 593 | first reading |
Engagement
20 posts held, back to 15 November 2020 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 pageof Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 20 posts for this entry, the most recent from 6 June 2026. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
Recent posts
ብዙ ሚስት በኢሥላም በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩኅሩህ እጅግ በጣም አዛኝ በሆነው፡፡ 4፥3 ከሴቶች ለእናንተ የተዋበላችሁን ሁለት ሁለት፣ ሦስት ሦስት፣ አራት አራት አግቡ፡፡ አለማስተካከልንም ብትፈሩ አንዲትን ብቻ ወይም እጆቻችሁ ንብረት ያደረጉትን ያዙ፡፡ ይህ ወደ አለመበደል በጣም የቀረበ ነው፡፡ مِّنَ النِّسَاءِ مَثْنَىٰ وَثُلَاثَ وَرُبَاعَ ۖ فَإِنْ خِفْتُمْ أَلَّا تَعْدِلُوا فَوَاحِدَةً أَوْ مَا مَلَكَتْ أَيْمَانُكُمْ ۚ ذَٰلِكَ أَدْنَىٰ أَلَّا تَعُولُوا "ኒካሕ" نِكَاح የሚለው ቃል “ነከሐ” نَكَحَ ማለትም “አገባ” ወይም “ተዳራ” ከሚል ሥርወ-ቃል የ…
ብዙ ሚስት በባይብል በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩኅሩህ እጅግ በጣም አዛኝ በሆነው፡፡ 4፥3 ከሴቶች ለእናንተ የተዋበላችሁን ሁለት ሁለት፣ ሦስት ሦስት፣ አራት አራት አግቡ፡፡ አለማስተካከልንም ብትፈሩ አንዲትን ብቻ ወይም እጆቻችሁ ንብረት ያደረጉትን ያዙ፡፡ ይህ ወደ አለመበደል በጣም የቀረበ ነው፡፡ مِّنَ النِّسَاءِ مَثْنَىٰ وَثُلَاثَ وَرُبَاعَ ۖ فَإِنْ خِفْتُمْ أَلَّا تَعْدِلُوا فَوَاحِدَةً أَوْ مَا مَلَكَتْ أَيْمَانُكُمْ ۚ ذَٰلِكَ أَدْنَىٰ أَلَّا تَعُولُوا ባይብል ላይ "አንድ ብቻ አግቡ" የሚል መመሪያ የለም፥ ከዚያም ባሻገር ከአንድ በላይ ማግባት የተከለከለበት…
የምታዩት ሰው ፕሮፌሰር ጌሪ ሚለር ይባላል፣ የክርስቲያን ሚሺነሪ እና የስነ-መለኮት ሊቅ ነው፣ ታድያስ እንደተለመደው በቁርኣን ውስጥ ስህተትን ፍለጋ ጉዞ ጀምሮ ለብዙ ዓመታት ቁርኣንን በዐረብኛ አጥንቷል፣ አህመድ ዲዳትን ጨምሮ ከብዙ ሙስሊም ዐቃቤዎች ጋር ክርክር ገጥሞ ተወያይቷል፣ አልሃምዱሊላህ አሁን ስሙ አብዱል-አሐድ ነው። https://t.me/mahircomp123
የኢማን መዳከም ምልክቶች ብዙ ሲሆኑ እንደየድክመቱ ሁኔታና ደረጃ ከሰው ሰው ይለያያል። ከነኚህም ምልክቶች መካከል፡- - የታዘዙበትን ነገር በሚፈለገው መልኩ ከመፈፀም አንፃር መሳነፍ፡፡ - የአምልኮ ተግባራትን በሕያው ልብ አለመፈፀም፣ - ለሱብሒ ሶላት ዘግይቶ መነሳት፣ - የጀመዓ ሶላትን አለመናፈቅ፣ - የግዴታ ሶላቶችን ቤት መስገድ፣ - ግዴታዎች ባለመወጣት አለመጨነቅና አለማዘን፣ - ወደ ጁመዓ ሶላት ዘግይቶ መሄድ። - ከሶላት በኋላ ተጣድፎ መውጣት፣ - የሱንና ሶላቶችን መተው፣ - ተመራጭ ሶላቶችን አለማሰብ፣ ለምሳሌ የዱሓ እና የኢስቲኻራ ሶላቶች፣…
🌾 ስለዘካተል-ፊጥር አጭር ማስታወሻ🌾 1⃣ ትርጉም:- ዘካተል-ፊጥር(ሶደቀተል-ፊጥር):- የረመዷንን ወር ፆም በመጨረስ ግዴታ የሚሆን ሶደቃ(ምጽዋት) ነው። 2⃣ የመደንገጉ ሒክማ(ጥበብ) 💡ለፆመኛው ሰው በረመዳን ፆም ላስገኛቸው ያልተገቡ እና ውድቅ ንግግሮች ማጥሪያ 💡ለሚስኪኖች በጎ ለመዋል እና የዒድ ቀን ከልመና እንዲብቃቁ ማድረግ 💡የዒዱን ቀን ደስታ አብሮ ለመጋራት 💡አላህ የረመዷንን ፆመ ለመጨረስ ስላበቃን ለአላህ ምስጋናን የምንገልፅበት 3⃣ ሑክሙ(ሸሪዐዊ ድንጋጌው) ✔️ዘካተልፊጥር መስጠት ግዴታ ነው። ከዐንደላህ ቢን ዑመር(አላህ ስራቸውን ይውደድላቸውና) እንደተወራው እንዲህ አለ:- "የአላህ መልዕክተኛ ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም ዘካተል-ፊጥር…
🕋የጁሙዐ ቀን ሱናዎች🕌 1-ነቢዩ(صلى الله عليه وسلم)ላይ ሶለዋት ማውረድን ማብዛት 2- 📖 ሱረቱ–ከህፍን መቅራት 3-🚿 ሸዋር መውሰድ 4-👚 ካለው ሻል ያለውን ልብስ መልበስ 5-🦷ሚስዋክ መጠቀም(ጥርስን መፋቅ) 6-🌹 ሽቶ መቀባት 7-🌅 ወደ መስጂድ አበክሮ መሄድ 8- ወደ መስጅድ በግር መሄድ 9-📿 ከጁሙዐ ሶላት ቡሃላ 4 ረከዓ(2+2) መስገድ 10- ዱዓ ተቀባይነት ያላትን ሰዓት መጠባበቅ 🔖ሐዲስ በአማርኛ: Telegram: https://t.me/HadithAmharic Instagram: https://instagram.com/HadithAmharic
ጾምን ከሚያበላሹ ነገሮች:- 1⃣ መብላት እና መጠጣት:- 💭 ረስቶ የበላ ወይም የጠጣ ጾሙ አይበላሽም። 2⃣ ምግብን እና መጠጥን የሚተኩ ነገሮች:- 💉 ምግብ ነክ መርፌ እና መድሓኒቶች ጾምን ያፈርሳሉ። 🩸ለህመምተኛ የሚሰጥ ደም ጾምን ያፈርሳል። 3⃣ የግብረ-ስጋ ግንኙነት መፈፀም:- 🔵 የፍቶት ጠብታ(መንይ) ቢፈስም ባይፈስምየግብረ-ስጋ ግንኙነት ጾም ያበላሻል። 4⃣ የፍቶት ጠብታን በፍላጎት እና ምርጫ ማፍሰስ(ኢስቲምናእ):- ❌ በመተሻሸት፣በእጅ፣ ደጋግሞ በመመልከት፣ በመሳም.. ወዘተ ከፈሰሰ ጾም ያበላሻል። 💤 በእንቅልፍ ልብ የሚከሰት የዘር ፍሬ መፍሰስ(ኢሕቲላም) ጾም አያበላሽም። 5⃣ አውቆ ማስታወክ:- 🥛ከቁጥጥር ውጭ በራሱ ከወጣ …
Du'aa'ii Soommanaan furan! አንድ ሰው ሲያፈጥር ጊዜ የሚያደርገው ዱዓ ! ﻋﻨﺪ ﺍﻹﻓﻄﺎﺭ ﺗﻘﻮﻝ ﻣﺎ ﻛﺎﻥ ﻳﻘﻮﻝ ﺍﻟﻨﺒﻲ ﷺ ، ﻓﺈﻥ ﻣﻦ ﺳﻨﺘﻪ ﺻﻠﻰ ﺍﻟﻠﻪ ﻋﻠﻴﻪ ﻭﺳﻠﻢ ﺃﻧﻪ ﻛﺎﻥ ﺇﺫﺍ ﺃﻓﻄﺮ ﻗﺎل ( ﺫﻫﺐ ﺍﻟﻈﻤﺄ ﻭ ﺍﺑﺘﻠﺖِ ﺍﻟﻌﺮﻭﻕ ﻭﺛﺒﺖ ﺍﻷﺟﺮ ﺇﻥ ﺷﺎﺀ ﺍﻟﻠﻪ ) 📚[ ﺻﺤﻴﺢ ﺍﻟﺠﺎمع) [(4678) በአማርኛ ሲነበብ፦ ዘሃበ ዘመዑ ወብተለቲል ዑሩቁ ወሰበተል አጅሩ ኢንሻ አሏህ ትርጉሙም፦" ጥም ተወገደ ጎሮሮዎችም ረጠቡ በአሏህ ፍቃድ አጅሩም ፀደቀ።" ማለት ነው። ★★★★★★★★★★★★ Du'aa'ii Soommanaan furan. ﻋﻨﺪ ﺍﻹﻓﻄﺎﺭ ﺗﻘﻮﻝ ﻣﺎ ﻛﺎﻥ ﻳﻘﻮﻝ ﺍﻟﻨﺒﻲ ﷺ ، ﻓﺈﻥ ﻣﻦ ﺳﻨ…
🔴ረመዳን ሙባረክ! የሳውዲ ከፍተኛ ፍርድ ቤት እንዳስታወቀው የረመዳን ጨረቃ ታይቷል። በዚህም መሰረት ነገ ማክሰኞ የረመዳን የመጀመሪያው ቀን ይሆናል።
عن أَبي هُريرة رضي الله عنه، عن النبيِّ ﷺ قَالَ: [ لاَ يتَقَدَّمَنَّ أَحَدُكمْ رَمَضَانَ بِصَومِ يومٍ أَوْ يومَيْنِ، إِلاَّ أَن يَكونَ رَجُلٌ كَانَ يصُومُ صَوْمَهُ، فَلْيَصُمْ ذلكَ اليوْمَ] 📚متفقٌ عَلَيْهِ 🌸«::::::::::::::::::» «:::::::::::::::::»🌸 ከአቢ-ሁረይረህ(አላህ ስራቸውን ይውደድላቸው) እንደተወራው ነቢዩ(ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) እንዲህ ብለዋል:- [ አንዳችሁ ረመዷንን አንድ ቀን ወይም ሁለት ቀን በመፆም አይቀደም፤ ሱና ሲፆም የነበረ(ያስለመደ)…
🔗 https://youtu.be/-iTKTybmubQ 👳♂ ስለነብዩላህ ኢድሪስ መግቢያ ከተደረገ በኋላ ስለመፅሐፈ ሄኖክና በወስጡ የያዛቸው ግጭቶች ተዳሷል። 📒 በተለይ የኢትዮጵያው (ግዕዙ) መፅሐፈ ሄኖክ ዓጂብ ያሰኛል። 😁 ሊንኩን ነክተው ይከታተሉት።
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @Alkoremi. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Forward network
Republishes
Channels on the register whose posts this channel has forwarded.
Built only from forwarded posts we have actually read, on both sides. Coverage is early and deliberately incomplete: a missing link means we have not read the post that would prove it, never that the relationship does not exist. Counts are distinct forwarded posts observed, so they only ever go up as we read more.
Mentions
Names
Channels on the register whose handles appear in this channel's posts.
A mention is a weaker signal than a forward and is counted separately for that reason — naming a channel is not republishing it, and a handle in a post body is easy to place deliberately. The post counts beside each row below are distinct posts in which the handle appeared, from posts we have read on both sides — the “Named by N registered channels” figure above is a different count, of distinct NAMING CHANNELS rather than posts, and is not the sum of the rows under it.
Cite this entry
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 7 August 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“አልኮረሚ / Alkoremi” (@Alkoremi), 592 subscribers as measured 7 August 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/Alkoremi.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.