22 Jun 2026, 09:24 UTC15 viewsread 9 August 2026 > قالَ الشَّيخُ صالح الفوزان -حفظَهُ الله-:
«فَلَا يَجُوزُ لِلْمُسْلِمِ الَّذِي عَرَفَ شَيْئًا مِنَ العِلْمِ أَنْ يَسْكُتَ عَلَيْهِ وَهُوَ يَرَى النَّاسَ فِي حَاجَةٍ إِلَيْهِ، *خُصُوصًا عِلْمَ التَّوْحِيدِ وَعِلْمَ العَقِيدَةِ*، لِأَنَّهُ إِذَا فَعَلَ ذَلِكَ *فَقَدْ تَرَكَ وَاجِبًا عَظِيمًا».*
> 📚إِعَانَةُ المُسْتَفِيدِ (ص ١٣٧).
Signed اتبعوا ولاتبتدعو فقد كفيت
27 May 2026, 13:38 UTC28 viewsread 9 August 2026 السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
تقبل الله منا ومنكم عيدكم سعيد وأعاده عليكم بأعمال البر والحسان
Signed اتبعوا ولاتبتدعو فقد كفيت
19 Mar 2026, 15:34 UTC50 viewsread 9 August 2026 Photo
Photo, posted without a caption
Signed اتبعوا ولاتبتدعو فقد كفيت
9 Dec 2025, 04:10 UTC75 viewsread 9 August 2026 የማለዳ መልእክት
~
የበድር ጦርነት ላይ የተማረኩ የመካ ሙሽሪኮችን አስመልክቶ የአላህ መልእክተኛ ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለው ነበር።
لو كانَ المُطْعِمُ بنُ عَدِيٍّ حَيًّا، ثُمَّ كَلَّمَنِي في هَؤُلَاءِ النَّتْنَى؛ لَتَرَكْتُهُمْ له.
"ሙጥዒም ብኑ ዐዲይ በህይወት ቢኖርና በነዚህ ጥ ^ን - ቦች ጉዳይ ቢያናግረኝ ኖሮ ለሱ ስል እተዋቸው ነበር።" [ሶሒሕ አልቡኻሪይ፡ 3139]
ሙጥዒም ብኑ ዐዲይ ማነው?
በነብያችን ደዕዋ ያቄሙ የቁረይሽ ንኡስ ጎሳዎች ተሰባስበው በኑ ሃሺም እና በኑል ሙጦሊብ ላይ በደለኛ ማእቀብ ጥለው በወረቀት ፅፈው ከዕባ ላይ ሰቅለው ነበር። ሙጥዒም ብኑ ዐዲይ ይህንን የግ…
Signed اتبعوا ولاتبتدعو فقد كفيت
1 Nov 2025, 12:26 UTC63 viewsread 9 August 2026 التَّوْحِيـد التَّوْحِيـد
قال الشيخ ربيع المدخلي رحمه اللّٰه- :
• واللّٰه لا قيمة للفِقه ولا لِغَيره
• إذا ضيَّعنا العقِيدة وضَيَّعنا التَّوحِيد
• ووقعنا في الشرك بالله
• لا فائدة لأي علم أبداً!!
• ولو حفظنا القرآن.
• • وحفظنا الحديث.
• • وحفظنا كتب الفقه.
ونحن واقعون في ظلمات الشرك!!
لا قيمة لنا ولن نستفيد من هذا العلم"
📕[مرحباً يا طالب العلم (ص111)]
Signed اتبعوا ولاتبتدعو فقد كفيت
21 Jul 2025, 16:40 UTC83 viewsread 9 August 2026 قال ابن القيم رحمـه الله :
اطلب قَلبكَ فِي ثَلَاثَةِ مَوَاطِن :
عِندَ سَماعِ القُرآن وَ فِي مجَالِسِ الذِّكر و فِي أَوْقَاتِ الْخَلوَة فَإِن لَم تَجِدهُ فِي هَذِه المواطن :
فَسَلِ اللَّـه أَن يَمُنَّ عَلَيكَ بِقَلب فَإِنَّهُ لا قَلب لَكَ .
📖 بدائع الفوائد 1 / 149.
ኢብኑል አል-ቀይም እንዲህ ይላል፦
ቀልብህን በ3 ቦታ ፈልገው 🎁
ቁርአን በማዳመጥ
አላህ የሚወሳበት ቦታ
በከልዋ ጊዜ ለብቻህ በምትጠለልበት ጊዜ
በነዚህ 3ቦታዎች ካላገኘህው
አላህ ልብ እንዲሰጥህ ጠይቀው
ምክንያቱም አንተ ልብ የለህም…
Signed اتبعوا ولاتبتدعو فقد كفيت
9 Jul 2025, 19:18 UTC78 views0 reactionsread 9 August 2026 إنا لله وإنا إليه راجعون
توفي قبل قليل شيخنا الإمام المجاهد ربيع بن هادي رحمه الله وغفر له وأسكنه فسيح جناته الفردوس الأعلى وجزاه عنا وعن أهل الإسلام خير الجزاء وأعظمه وأطيبه وأوفاه
اعظم الله اجركم يا أهلالسنا
Signed اتبعوا ولاتبتدعو فقد كفيت
9 Jun 2025, 07:44 UTC103 viewsread 9 August 2026 ከጠቢባን አንደበት
~
ዑመር ብኑል ኸጧብ ረዲየላሁ ዐንሁ - አንድን ሰው እየመከሩ እንዲህ ይላሉ፦
✅ "በማያገባህ ላይ አትናገር።
✅ ጠላትህን ራቅ።
✅ ታማኝ ካልሆነ በስተቀር ወዳጅህን ተጠንቀቅ። አላህን - 0ዘ ወጀለ - የሚፈራና የሚታዘዝ ካልሆነ በስተቀር ወዳጅ ሁሉ ታማኝ አይደለም።
✅ ከባለ ጌ ጋር አትጓዝ። ከብልግናው ያስተምርሃልና። ምስጢርህንም አታሳውቀው።
✅ አላህን ለሚፈሩ ካልሆነ በስተቀር በጉዳይህ ላይ ማንንም አታማክር።"
[አልኣዳቡ ሸርዒያህ፡ 4/223]
#ከደጋጎቹ_ቀዬ
=
የቴሌግራም ቻናል፦
https://t.me/IbnuMunewor
Signed اتبعوا ولاتبتدعو فقد كفيت
29 Apr 2025, 15:37 UTC98 views2 reactionsread 9 August 2026 አብደላህ ኢብኑ መስኡድ ባስተላለፈው ሃዲስ የአላህ መልዕክተኛ ﷺከወንጀሎች ሁሉ ከባዱ ወንጀል ምንድነው ተብለው ተጠየቁ መልዕክተኛውምﷺ አላህ እሱ ፈጥሮህ እያለ ለሱ ቢጤ እና ተጋሪ ማድረግህ ነው ብለው መለሱ
❤2
Signed اتبعوا ولاتبتدعو فقد كفيت
23 Feb 2025, 04:21 UTC134 views0 reactionsread 9 August 2026 🤌ጥያቄ፦ሶላት ውስጥ አልፎ አልፎ የሚወሰውሰኝ ነገር ያጋጥመኛል ይህንን በምን አይነት ዚክር ነው የምቀረፈው ?እንድሁም እየተወሰወስኩኝ እያለሁ ስንት እንደሰገድኩ እረሳለሁ መጨረሻ ላይ ከማሰላመት በፊት ነው ወይስ በኋላ ሱጁዱ ሳህው የማደርገው?
t.me/Ustaz_Kedir_ahmed_2/645🤏
Signed اتبعوا ولاتبتدعو فقد كفيت
3 Jan 2025, 11:26 UTC165 viewsread 9 August 2026 قال الله تعالى " يدنين عليهن من جلا بيبهن "
سورة الأحزاب { ሱረቱ _ አል " አህዛብ " }
አንቀፅ " 59 " ላይ
የሴቶችን የጅልባብ አለ ባ በ ስ ዘይቤ ሲያስተምረን!
አሏሁ " ተዓላ " እንድህ ይላል
ጅልባባቸውን " ከፀጉራቸው ጀምረው እስከ "
መሬት " ይልቀቁት !!
እህቴ " ሆይ "! አትገላለጭ " ለማንም ግለሰብ
እንድሁም ተቋም / ኤግዚቢሽን / ገንዘብ
መሰብሰቢያ አትሁኚ !!
ታገሽ " ቤትሽ ይስፋሽ "!
ከህይወት አጋርሽ ውጭ አካል ክፍሎችሽን
አሳልፈሽ አታሳዪ / አትስጪ / !!
እህቴ አንቺኮ የተከበርሽ " ልእልት " ነሽ
ግን ነፍስሽ የምታስ…
Signed اتبعوا ولاتبتدعو فقد كفيت
3 Jan 2025, 11:22 UTC120 viewsread 9 August 2026 📚አዝ-ዙሕድ ሊ'አሕመድ 730
√ ከአቡ ደርዳእ ረሂመሁሏህ እንደተዘገበው እንዲህ ብሏል :- «እነዚያ አንደበቶቻቸው አሏህን በማውሳት የረጠቡላቸው አንደኛው ጀነትን የሚሥቅ ሆኖ ይገባታል። »
عن أبي الدرداء ، رحمه الله قال : إن الذين ألسنتهم رطبة بذكر الله يدخل احدهم الجنة وهو يضحك.
Signed اتبعوا ولاتبتدعو فقد كفيت
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @AbuImranseidaselafy. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.