ፖርኖርሽን የፖርኖግራፊ መርዝ፣ መዘዝ እና መድሀኒት። ይህንን ድንቅ የሆነ መፅሀፍ መግዛት የምትፈልጉ በ @MinassieYirgu በኩል ማግኘት ትችላላቹ።
🥰4❤3

Channel
@Urim7
On this record: Growth · Engagement · What this channel posts · Reactions · Posts · Citations · Handles named that no longer answer · Cite this entry
4,410subscribers
-5 since we began measuring on 6 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of 3,162–10,000.
| Telegram ID | -1001172823937 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @Urim7 |
| Created | Between 1 March 2018 and 31 July 2021— estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 6 August 2026 |
| Last confirmed live | 13 August 2026 |
| Measurements held | 4 |
| Confirmed unchanged | 1 time, most recently 13 August 2026 |
| On Telegram | t.me/Urim7 |
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 13 Aug 2026, 07:35 | 4,410 | +2 |
| 10 Aug 2026, 05:30 | 4,408 | -6 |
| 7 Aug 2026, 11:18 | 4,414 | -1 |
| 6 Aug 2026, 16:39 | 4,415 | first reading |
22 posts held, back to 18 June 2026 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 6 pagesof Telegram’s post history, 20 posts per page.
ERR is average views per post over the last 30 days divided by subscribers, the definition TGStat uses, so this figure is comparable with the one you will see elsewhere. It falls structurally as a channel grows: a high ERR on a small channel and a low one on a large channel describe reach mathematics, not quality. We publish the figure and the sample it came from and pass no verdict on it.
ER is defined industry-wide as (forwards + reactions + comments) ÷ views— note the denominator is views, not subscribers. Telegram’s public web preview carries views and reactions but not forward or comment counts, so the reaction rate above is the reactions term only and is therefore a floor: the true ER for this channel is higher by an amount we have not measured and will not estimate.
| Window | Rolling 30 days · latest post in window 8 August 2026 |
|---|---|
| Posts held | 22 (18 June 2026 – 8 August 2026) |
| Views total | 660 |
| Reactions total | 38 |
| Forwards / comments | not exposed by the public surface — not measured, not estimated |
| Readings taken | 8 Aug 2026, 18:16 UTC |
Views are a single reading per post, taken at the time above. A post published in the last day or two is still accumulating views, which pulls the 30-day average down slightly. That is a property of the standard definition rather than a fault in it, so we keep the definition rather than “correcting” the number into something nobody can reproduce.
Precision. Telegram publishes view counts on its public widget in short form — 8.12K, 3.7M — so any reading at or above 1,000 reaches us rounded to three significant figures, and only counts below 1,000 are exact. Averages and rates derived from them are shown to the same precision rather than to the unit: a figure like 3,701,250 would assert digits nobody measured.
Reaction counts are published per emoji and rounded the same way, so a total below 1,000 is exact and a larger one is a sum that may carry a rounded component from each emoji above 1,000. Because it is a sum, it does not look rounded — read a large reaction total as three significant figures per contributing emoji rather than as the figure it prints.
Measured directly from 1 video with a duration reading, out of the posts we hold for this channel — not this channel’s whole posting history, only the sample this register has actually read. An exact reading to the second, taken from the post itself rather than from Telegram’s own rounded chrome, so it carries no ≈ mark.
167 reactions across 22 posts, in 8 distinct kinds. The most used accounts for 52.7% of them.
| Reaction | Count | Share | Share, drawn |
|---|---|---|---|
| 🥰 | 88 | 52.7% | |
| ❤ | 41 | 24.6% | |
| 🔥 | 16 | 9.58% | |
| 😍 | 14 | 8.38% | |
| 🤩 | 5 | 2.99% | |
| ⚡ | 1 | 0.599% | |
| 💩 | 1 | 0.599% | |
| 🙏 | 1 | 0.599% |
No sentiment is inferred, and none should be read in. This table is ordered by count and by nothing else. Emoji do not carry stable meaning across languages or communities — 🙏 is thanks in one channel and mourning in another — so we publish which ones were pressed and how often, and pass no judgement on what an audience meant by them.
Precision. Telegram publishes reaction counts per emoji and short-forms each one — 4.34K, 1.2M — so any single kind at or above 1,000 reaches us at three significant figures, and only counts below 1,000 are exact. The shares above are ratios of those figures and carry the same error. This is also why the total here can differ slightly from a reaction total printed elsewhere on the page: both are sums of the same rounded parts, taken over samples with different edges.
Coverage. Reactions were read on 22 of the 22 sampled posts in this sample. Summed by Telegram’s own count on each post — not by adding up the per-emoji breakdown above — those same posts carry 167reactions in total: the kind of figure the paragraph above means by “a reaction total printed elsewhere on the page”.
Measured over the 22 most recent posts we hold, published 18 June 2026 to 8 August 2026, using the newest reading held for each. Telegram Stars are excluded: they are a payment, not a reaction, and they have their own section.
ፖርኖርሽን የፖርኖግራፊ መርዝ፣ መዘዝ እና መድሀኒት። ይህንን ድንቅ የሆነ መፅሀፍ መግዛት የምትፈልጉ በ @MinassieYirgu በኩል ማግኘት ትችላላቹ።
🥰4❤3
እግዚአብሔር አለቴ ነው፤ መጠጊያ አምባዬ ነው፤ የመማፀኛ ከተማዬም ነው፤ መሸሸጊያ ዋሻዬም ቢሆን እርሱ ነው። በከፍታም ቢሆን በዝቅታ የሚያረጋጋኝ ነገር ቢኖር የተደገፍኩት የፀና መሆኑ ብቻ ነው። ሌላውን ተውት በዚህች ምድር ፅኑ የሚባል ምን አለ? ሁሉ ተለዋዋጭ ነው። የማይለወጥ የማይቀየር የማያረጅ ብትደገፉት የማይከዳ እግዚአብሔር ብቻ ነው። በእርግጥ ይህ ቢበዛልን ጌታን ማለት ብንችል ሌሎች መታመኛዎቻችንን ጥለን ወደ እርሱ ብንሮጥ ከስንት እንተርፋለን መሰላቹ😊 @Urim7
🥰3❤2
እግዚአብሔር አለ! የነፍስን ጩኸት ማን ይመልሰዋል። የስጋን መጎትጎትስ ምን ሊገታው ይችላል። ለሚጨነቅ እንዴት ይሆናል ለሚል ምንስ ምላሽ ይገኝ ይሆን? ውጥርጥር ዝብርቅርቅ ላለ ነገር፤ ግራ ለሚያጋባ መፍትሄ ላጣ ጉዳይ፤ ቁጥርጥር እስርስር ብሎ ለተተበተበ እስር መፍትሄው አንድ እና አንድ ብቻ ነው። እግዚአብሔር አለ! በለሆሳስም ይሁን በጩኸት፤ በዝግታም ሆነ በጫጫታ እንዴትም ይሁን የእግዚአብሔርን መኖር ማስታወስ ፍቱን መድሀኒት ነው። ብወድቅስ? እግዚአብሔር አለ! ባልወድቅም እግዚአብሔር አለ። ነገ እንዴት ሊሆን ነው? እግዚአብሔር አለ! ለዛሬም ቢሆን እግዚአብሔር አለ። ከፀሀይ በታች መልስ አጥተን ለምንኳትንለት ነገር በሙሉ እግዚአብሔር አለ። ቀድሞውን…
🥰9❤6
የዓለም ኀጢአተኞች እንኳን ደስ ያላችሁ፣ ኢየሱስ ክርስቶስ መጥቷል ሊድናችሁ፤ የዓለም ኀጢአተኞች እንደኔ ያላችሁ፣ ኢየሱስ ያድናል በእርሱ ተስፋ አላችሁ። ኢየሱስ ሠርቶል- በእርሱ ተስፋ አላችሁ፣ አየሱስ ሆኖታል- በእርሱ ተስፋ አላችሁ። ኢየሱስ ችሎታል - በእርሱ ተስፋ አላችሁ። ወዳጆቼ፣ ግድ የለም ኢየሱስ አለላችሁ። ተነሱ፤ ወደቤቱ ሂዱ፤ በተስፋውም ታደሱ። መልካም የጌታ ቀን! @Romans148
🥰7❤3😍1
ወንጌል ያሕዌ የመላለሙ ላዕላይ ገዢ ነው። ኹሉን እንደ ፈቃዱ ምክር ያወጣል ያገባል። ከዘላለም ንጉስ ኾኖ የተሾመው ያሕዌ፥ ወኪል እንደ ራሴዎችን በመልኩ እንደምሳሌው ፈጠረ። በመንግስቱ ውስጥም ታማኝ ገዢ እንዲኾን ሾመው። ሰው ግን በፈጣሪው ላይ አመጸ። የጽድቅ አገዛዙንም ነቀፈ። ራስ ገዝ ለመኾንም ቋመጠ። ይኽን አለመታዘዝና ሸፍጥ ተከትሎ ስሙር የነበሩ ኅብረቶች ኹሉ መሻከር ጀመሩ። ኃጢያት ወደ ዓለም ገባ። ኃጢያትም ሞትን ወለደ። የእጁ ሥራ በኃጢያት ቅንበር ሲጎብጥ ማየት ያልሻተ ቸር አምላክ፤ ለበደለኛው ሰው መድኃኒት ሊያበጅለት ደነገገ። አብርሃምን በመጥራት ስብራቶችን መፈወስ ጀመረ። የኪዳን ሕዝብ አድርጎ በጠራው እስራኤልም፤ የጽድቅ መንግስቱ ቁመና ምን ሊ…
🥰3🔥2
ልብህ የሚጠማው ፍቅር አለ ወይ? ወዳጆቼ ልብህ ዛሬ ምን እያሰበ ነው? ለዘላለም የሚቆይ ፍቅር እየፈለገ ነው፤ በሶሻል ሚዲያ ፈለጋ ላይ ነው ! ያየውን ሁሉ እንደሚመኘው - በጓደኞች መፈለግን ስሜት እንዲሰማው እያደረግ ነው- ወይስ በፍቅረኛ መፈለገ ስሜትን እያሳደግ ነው። ወይስ ገንዘብን መፈለገ ላይ ነው ያለው። ልብህ ዬት ነው ? ምን እየፈለገ ነው? የሚገርመው ሁሉን ብታገኝ ልብህ ግን አይረካም! ምክንያቱም የተፈጠረው ለዘላለማዊ ፍቅር ነው! ፍለጋህን አስተካክል በሶሻል ሚዲያ ላይ ያየኸውን ሁሉ ፍጹም አይደለም! ደስተኛ የሚመስሉት ሁሉ እያለቀሱ ነው ሁሉም እንደ አንተ ይሰቃያሉ! ሁሉም እንደ አንተ ይፈልጋሉ! ግን አንድ ነገር አያውቁም፡— እውነተኛ ፍ…
🥰4
ጃዝሚን ትባላለች 23 ዓመቷ ነው። በስኪዞፍሪኒያ ህመም ትታገል ነበር። "ጠላት" በሚባል ምናባዊ ሰው ራስን ለማጥፋት ትበረታታ ነበር። ይሄም የሆነው ተደጋጋሚ በሰዎች የመጠላት ያለመፈልግ እና የዝቀተኝነት ስሜት ስለሚሰማት ነበር። በጥር 2023 ሽጉጥ ወስዳ አገጯ ላይ ተኩሳለች። ፊቷ ከባድ ጉዳት ደረሰባት። ለሁለት ሳምንት ኮማ ውስጥ ከቆየች በኋላ በእግዚአብሔር እርዳታ ተርፋለች። የሚገርመው አሁን ቁስሎቿን በመጋራት ሌሎችን ታበረታታለች፦እንዲህ ትላለች "ራስን ማጥፋት መፍትሄ አይደለም። ድጋፍ ፈልግ፣ ራስህን ውደድ!" ወዳጆቼ እንዲህስ ብላቹ አታውቁም ልቤ ዛሬ እንደ ደረቅ ምድር ነው። ዝናም የሚጠብቅ፣ነገር ግን ሳይመጣ የሚቀር። ልቤ ዛሬ እንደ ተሰበረ…
🔥5🥰3❤1
የኔው ብዙ ድካሞች እንዳሉ ሆነው አንዳንድ ነገሮችን ግን ሳስብ የቸኮለ ልብ ኖሮኝ ነው እንጂ በፍፁም የዘገየ አምላክ የለኝም። እና እግዚአብሔር አልዘገየም ጊዜውን ያውቃል ፤ በጊዜው ሁሉን...
❤4🥰3
የታመምክ ብትሆን ፣ ችግረኛ ብትሆን ፣ በሰው የተረሳህ ብትሆን ፣ የወደክ ብትሆን ፣ ዘመድ የሌለህ ሰው ብትሆን እንኳን እንደምንም ፀልይ ፤ #ፀሎት_መንፈስ_ይሞላብሃል:: መንፈስ ደግሞ #ከሞላብህ ሁሉንም ትረሳዋለህ ፣ በሽተኛነትህን ፣ ማጣትህን ፣ መቸገርህን ..... በቃ ትረካና ዓለምህ ደስታህ ሁሉ መንበርከክ ይሆናል። ሀሌሉያ.... ፓ/ር ጌቱ አያለው @Urim7
🥰5❤1
ዓለም ሲሰጥህ ምን ያሳጣሃል? ዛሬ ዓለም ለወጣቱ ብዙ ነገር ይሰጣል። ነጻነትን ይሰጣል - ግን ሱስን ይሰጣል! ደስታን ይሰጣል - ግን ሀዘንን ይሰጣል! ስኬትን ይሰጣል - ግን ኩራትን ይሰጣል! ፍቅርን ይሰጣል - ግን ሥጋዊ ፍቅርን ይሰጣል! ገንዘብን ይሰጣል - ግን ስጋትን ይሰጣል! ሥልጣንን ይሰጣል - ግን ትዕቢትን ይሰጣል! ውበትን ይሰጣል - ግን ንቀትን ይሰጣል! እውነቱ ምንድነው? "በዓለም ያለው ሁሉ - የሥጋ ምኞት፣ የዓይን ምኞት፣ የሕይወት ትዕቢት - ከአብ ዘንድ አይደለም፤ ከዓለም ዘንድ ነው። ዓለምም ከምኞቱ ጋር ያልፋል።" (1ኛ ዮሐንስ 2:16-17) ዓለም የሚስጥህ 1. ነጻነት - ግን ሱስ! ዓለም የሚነግርህ ፡ የፈለግህን ሁሉ አድር…
❤4🤩3
ራስህን ከሌሎች ጋር አታወዳድር - አንተ ልዩ ነህ! ዛሬ ወጣቱ በማነጻጸር ወጥመድ ውስጥ ወድቋል። በሶሻል ሚዲያ ላይ የሌሎችን ፍጹም ሕይወት ያያል፣የራሱን ደግሞ ይረሳል። እሱ የተሻለ ነው! እሷ የበለጠ ደስተኛ ነች! እነሱ የበለጠ ስኬታማ ናቸው! እኔ ግን ዝቅተኛ ነኝ! እኔ ግን ደካማ ነኝ! እኔ ግን ብቁ አይደለሁም!ብሎ ይላል ግን አንድ ታላቅ እውነት ይረሳል፡— እግዚአብሔር አንተን ከማንም ጋር አያወዳድር፤ ራስህን እግዚአብሔር በሚያየው መነፅር ተመልከት እርሱ አንተን ልዩ አድርጎ ፈጠረህ! ታሪክህን ልዩ አድርጎ ፈጠረው! ጉዞህን ልዩ አድርጎ ፈጠረው! ምክንያቱም አንተ የእርሱ ልጅ ነህ! ራስህን ከሌሎች ጋር ማወዳደር ለምንም አይጠቅምህም 1. ም…
🔥3🤩1🥰1
ትላንትህ ዛሬህን አይግዛ - እግዚአብሔር አዲስ ነገር ይሠራል! ዛሬ ጠዋት ስትነቃ፣ትላንት በሩ ላይ ትተህት የወጣህው ። ስህተቶችህ፣ውድቀቶችህ፣ሀዘኖችህ፣ብስጭቶችህ፣ጭንቀቶችህ፣ፍርሃቶችህ፣ ተስፋ መቁረጦችህ ነበሩ። ታዲያ የትላንቱንም ዛሬ ተሸክሜ ነው የምኖረው? ስህተቶቼ ያሳድዱኛል? ውድቀቶቼ ይቆጣጠሩኛል? ሀዘኖቼ ያሳዝኑኛል? ፍርሃቶቼ ያስፈሩኛል? ወዳጄ በፍፁም አይሆንም ምክንያቱም እግዚአብሔር ትላንትን አሳልፏል! ትላንት በመስቀል ላይ ቀረ! ትላንት በባሕር ጥልቅ ውስጥ ጣለው! ትላንት ከእንግዲህ የለም! እግዚአብሔር እነሆ፥ አዲስ ነገር እሠራለሁ፤ አሁን ትበቅላለች፤ አታውቋትምን? (ኢሳይያስ 43:19) ብሎ ነው የተናገረን እግዚአብሔር አዲስ ነገ…
🔥3🥰2
Showing the 12 most recent of 22 posts we hold for @Urim7. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Citation-graph rank — 544,602 of 1,478,351entries in the measured graph. A weighted position computed from the forward and mention edges below — republished posts weigh more than named mentions — and recomputed periodically, over the whole graph. Published only as this ordinal position, never as a score: a position is a fact, and a score printed beside one channel’s name would read as a verdict this register does not make. The two counts beneath stay separate for the same reason mentions are never summed with forwards anywhere else on this page — a named-by count costs nothing to manufacture. The top 100 by this measure, or how it is computed.
Republished by
Channels on the register that have forwarded this channel's posts into their own feed.
Republishes
Channels on the register whose posts this channel has forwarded.
Built only from forwarded posts we have actually read, on both sides. Coverage is early and deliberately incomplete: a missing link means we have not read the post that would prove it, never that the relationship does not exist. Counts are distinct forwarded posts observed, so they only ever go up as we read more.
Named by 1 registered channel — every channel on the register whose own posts have named this one, by its current username or any other username it currently holds, merged from two separately captured readings of the same fact so a namer caught by only one of them is not missed and a namer both caught is not counted twice. A username this channel has since dropped is not matched — that handle may belong to someone else now, and crediting today’s namer to yesterday’s owner would misattribute it.
Named by
Channels on the register whose posts name this channel's handle.
Names
Channels on the register whose handles appear in this channel's posts.
A mention is a weaker signal than a forward and is counted separately for that reason — naming a channel is not republishing it, and a handle in a post body is easy to place deliberately. The post counts beside each row below are distinct posts in which the handle appeared, from posts we have read on both sides — the “Named by N registered channels” figure above is a different count, of distinct NAMING CHANNELS rather than posts, and is not the sum of the rows under it.
@Urim7 named 1 handle that resolve to nothing today. That is a fact about the reference, not necessarily a fact about the handle’s history — see the two groups below.
Most of these may never have existed as a live channel at all.A handle a channel names can be a typo, an aspirational name nobody registered, or a channel that was already gone before this one ever mentioned it. Unless a row below is marked evidenced, all we know is that it references a handle that is not a live channel today — not that anything “died”. How this is measured.
References a handle that is not a live channel — we have no record it ever was one.
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 13 August 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“URIM | ኡሪም” (@Urim7), 4,410 subscribers as measured 13 August 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/Urim7.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.