13 Sept 2024, 17:12 UTC222 viewsread 9 August 2026 Video
«የመውሊድ እውነታ»
ነብዩ ሙሀመድ ሰኞ ተወለዱ፡
አወ በድጋሜ ሰኞ ተሰደዱ፡
ወደ ዑመተወ ሰኞ ቀን ተላኩ፡
ዒቅረዕን አንግቦ ዘየረ መልዐኩ፡
ይደንቃል ይገርማል ሰኞ ነው የሞቱት፡
ደስታን ነው ሀዘን ነው የምታቃስቱት⁉️
ምን አይነት ኮተት ነው የምታሟርቱት!?
ኸረ አትጃጃሉ ቢዲዐን ተፋቱት⁉️
በተለያዩ ሀገር ምን እንኳን ቢከበር፡
ጥሶ ስለወጣ የሸሪዓን ድንበር፡
ለስሜት ካልሆነ ህዝብ ለማጭበርበር፡
ትክክለኛ ህግ አንድ የለውም ኸበር፡
እነዚያ ሶሀቦች ጭራሽ አያውቁትም፡
ታቢዕዮች ፍፁም አላከበሩትም፡
ይህን አይነት ኮተት ከቶ አልፈፀሙትም፡
አይቷችሁ በነበር ያ ሰይፉሏህ ኻሊድ፡
የነቢ ጦረኛ ልጃቸው የወሊድ፡
ስትጨፍሩ ጊዜ ስታከብሩ መውሊድ፡
በዲን ስትቀልዱ ስታ…
Signed Abdi🙍 Mahmi😁😁😁
30 May 2024, 07:57 UTC211 viewsread 9 August 2026 Forwarded from @SadatKemalAbuMeryemPhoto
የሰይጣን ሴራ
https://t.me/SadatKemalAbuMeryem/6577
Signed Shebelaw
30 May 2024, 07:57 UTC193 viewsread 9 August 2026 File
File, posted without a caption
Signed Shebelaw
28 May 2024, 09:40 UTC196 viewsread 9 August 2026 Video
👉የሰው ልጅ ስንባልኮ..!!
عندما كنا صغار كان همنا متى نكبر وعندما كبرنا قلنا ليتنا بقينا صغار
ወጣት ሳለን የሚያሳስበን መቼ እናደግ ይሆን የሚል ሲሆን ስናድግ ደግሞ “ምነው በወጣትነት ላይ ብንቆይ” እንላለን።
«N»
http://t.me/nuredinal_arebi
http://t.me/nuredinal_arebi
Signed Abdi🙍 Mahmi😁😁😁
9 Apr 2024, 16:16 UTC186 viewsread 9 August 2026 Photo
አሰላሙዓለይኩም ውድ የሱና እህት ወንድሞቼ
እንኳን ለዒድ አልፈጥር በአል በሰላም አደረሳቹሁ
🎈🎊🌙ዒድ ሙባረክ!🌙🎉🎈
تقبل الله منا ومنكم صالح الأعمال
عيدكم مبارك
Eid Mubarak for all Muslims!
ወንድማቹህ አብዲ
Signed Abdi🙍
13 Oct 2023, 20:17 UTC249 viewsread 9 August 2026 የዑለሞች ድንቃድንቅ ንግግሮች 26
───────────
ኢማሙ_አስሰዕዲይ ረሒመሁሏህ እንዲህ ይላሉ : -
«ወንጀሎች : -
✿ ስነምግባርን
✿ መልካም ስራን እና
✿ ሪዝቅን ያበላሻሉ።»
📚 ۞ تـفـسـير السـعــدي【318】۞
───────────
Signed Abdi🙍
13 Jul 2023, 08:48 UTC281 viewsread 9 August 2026 Forwarded from @nuredinal_arebi
«አይሆንም ፍቅር በግደታ»....!!
----------------------------------
አትጠራጠሪ፤
በተደጋጋሚ ስህተት አልሰራም፡
ከእንግድህ በኋላ፤
አልነዛነዝም ስሔድ አላብራራም፡
ስሞታ እያበዛሁ፤
በየጓደኞችሽ ፈፅሞ አላቅራራም፡
እየደማሁለት፤
ካልተረዳኝ ፍቅር መለየት አልፈራም፡
እኔው ወስኛለሁ፤
ለምንም ለማንም ለሰው አላወራም፡
-------------------------------------------
አንች ማለትኮ፤
አንችው እያጠፋሽ ሌሎችን ስትወቅሽ፡
በማስመሰል ብሒል፤
ለማንም ስትጮሒ ሁሌም ስታለቅሽ፡
ግልፅ የሆነን ውሸት፤
ሐቅ ስታስመስይ ምንምኮ አይጨንቅሽ፡
በዚህ አይነት ፀባይ፤
ውስጤን ስትረብሽኝ እንደት ነው ማደንቅሽ!?
-------------------…
Signed Abdi🙍
12 Jul 2023, 08:46 UTC217 viewsread 9 August 2026 Forwarded from @nuredinal_arebiPoll
ከቀብር ቅጣት የምትከላከል «ሱራ»ማን ነች..!?
- ሱረቱል ካፊሩን10%
- ሱረቱል ከህፍ14%
- ሱረቱል ሙልክ66%
- ሱረቱ ያሲን10%
Shares as published. No per-option vote count is published by Telegram, so none is shown.
Signed Abdi🙍
11 Jul 2023, 08:20 UTC210 viewsread 9 August 2026 File
✅ አድስ ሙሀደራ
➖〰➖〰➖〰
💎 ለሰለፍያ ሴቶች ምክር...!!
🎙በአቡ ሒበቲላህ ሁሰይን
𝐓𝐞~@Abu_hibetillah_Asselfiy
Signed Abdi🙍
11 Jul 2023, 08:19 UTC212 viewsread 9 August 2026 Forwarded from @IbnuMunewor
ፆም እያለበት የሞተ ቤተሰብ አላችሁ?
~
በህመም፣ በጉዞ፣ በወር አበባ፣ በወሊድ፣ በእርግዝና፣ በማጥባት የተነሳ የግዴታ ፆም እያለበት/ እያለባት በተለያዩ #ተቀባይነት ባላቸው ምክንያቶች ሳይፆም / ሳትፆም የሞተ /ች ሰው ቤተሰብ ይፆምለታል / ይፆምላታል። ነብያችን ﷺ እንዲህ ብለዋል፦
مَنْ مَاتَ وَعَلَيْهِ صِيَامٌ صَامَ عَنْهُ وَلِيُّهُ
"ፆም እያለበት የሞተ ሰው ቤተሰቡ ይፁምለት።" [ቡኻሪ፡ 1952] [ሙስሊም፡ 1147]
መፆም የሚጠበቀው ታዲያ ሟቹ ቀዷእ ማውጣት የሚችልበት ሁኔታ ከነበረ በኋላ ሳይፈፅም ከሞተ ነው። እንጂ ለመፆም የሚችልበት ሁኔታ ሳይኖረው ከሆነ የሞተው የፆም ግዴታ ስለሌለበት ለሱ ተብሎ መፆም አይጠበቅም። …
Signed Abdi🙍
29 Apr 2023, 10:51 UTC244 viewsread 9 August 2026 Video
በጉንችሬ ያለው ሁኔታ እሄ ነው❗️
@Strong_iman
Signed Abdi🙍
4 Apr 2023, 02:20 UTC244 viewsread 9 August 2026 File
🏷አድስ ~ሙሃደራ
➛➛➛➛➛➛➛
📖የቁርአን ንባብ ስነ_ ስርዓቶች!!
☑️ ክፍል ⓶
📍ቁርአን ስንቀራ ልንላበሳቸው የሚገቡ አደቦች ወይም ስርአቶች !!
🎙በአቡ ሒበቲላህ ሁሰይን حفظه الله
➷➴➷➴➷➴➷➴➷➴➷➴
t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy
Signed Abdi🙍
Showing the 12 most recent of 19 posts we hold for @ANEL_MUSLIMS. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.