ጨረቃ ታይታለች። የዙል-ሂጃህ 1447 ዓ.ሂ ጨረቃ ታይታለች ። ስለዚህ የዙል-ሂጃህ የመጀመሪያ ቀን ነገ ሰኞ፣ ነው። በዚህ መሰረት፡- የአረፋ ቀን (9 ዙል-ሂጃህ)፡ ማክሰኞ ግንቦት18 ሜይ 26፣ 2026 ኢድ አል-አድሃ (10 ዙል-ሂጃህ)፡ ረቡዕ፣ ግንቦት 19 ሜይ 27፣ 2026
❤1
Channel
@AFZANMEDIA
On this record: Growth · Engagement · What this channel posts · Reactions · Posts · Citations · Cite this entry
247subscribers
+0 since we began measuring on 6 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of Under 1,000.
| Telegram ID | -1001061916595 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @AFZANMEDIA |
| Description | አላህን በደስታህ ጊዜ ተዋወቅ በችግር ጊዜ ያውቅሀልና!!! |
| Created | Between 1 May 2016 and 31 March 2017— estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 7 August 2026 |
| Last confirmed live | 7 August 2026 |
| Measurements held | 2 |
| On Telegram | t.me/AFZANMEDIA |
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 7 Aug 2026, 02:30 | 247 | no change |
| 6 Aug 2026, 08:54 | 247 | first reading |
19 posts held, back to 26 February 2026 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 pageof Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 19 posts for this entry, the most recent from 17 May 2026. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
Lifetime counters from Telegram’s own channel header, read 7 August 2026 — not the date at the top of this page, which is when the subscriber count was last read. A count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints these counters in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈142,000 means somewhere between 141,500 and 142,499.
5 reactions across 4 posts, in 2 distinct kinds. The most used accounts for 60.0% of them.
| Reaction | Count | Share | Share, drawn |
|---|---|---|---|
| ❤ | 3 | 60.0% | |
| 👍 | 2 | 40.0% |
No sentiment is inferred, and none should be read in. This table is ordered by count and by nothing else. Emoji do not carry stable meaning across languages or communities — 🙏 is thanks in one channel and mourning in another — so we publish which ones were pressed and how often, and pass no judgement on what an audience meant by them.
Precision. Telegram publishes reaction counts per emoji and short-forms each one — 4.34K, 1.2M — so any single kind at or above 1,000 reaches us at three significant figures, and only counts below 1,000 are exact. The shares above are ratios of those figures and carry the same error. This is also why the total here can differ slightly from a reaction total printed elsewhere on the page: both are sums of the same rounded parts, taken over samples with different edges.
Coverage. Reactions were read on 4 of the 19 sampled posts in this sample. Summed by Telegram’s own count on each post — not by adding up the per-emoji breakdown above — those same posts carry 5reactions in total: the kind of figure the paragraph above means by “a reaction total printed elsewhere on the page”.
Measured over the 19 most recent posts we hold, published 26 February 2026 to 17 May 2026, using the newest reading held for each. Telegram Stars are excluded: they are a payment, not a reaction, and they have their own section.
ጨረቃ ታይታለች። የዙል-ሂጃህ 1447 ዓ.ሂ ጨረቃ ታይታለች ። ስለዚህ የዙል-ሂጃህ የመጀመሪያ ቀን ነገ ሰኞ፣ ነው። በዚህ መሰረት፡- የአረፋ ቀን (9 ዙል-ሂጃህ)፡ ማክሰኞ ግንቦት18 ሜይ 26፣ 2026 ኢድ አል-አድሃ (10 ዙል-ሂጃህ)፡ ረቡዕ፣ ግንቦት 19 ሜይ 27፣ 2026
❤1
1️⃣ በእነዚህ ቀናት ሙሉ ቁርአን ለማክተም ሞክር። ረሱል ﷺ በየሳምንቱ ቁርአንን ይክትሙ ነበር፤ እኛም እንከተላቸው። 2️⃣ ስልክህን ለበጎ ነገር ተጠቀምበት። ከስልክ መራቅ ካልቻልክ፣ ቁርአን ለማንበብ፣ ዚክር ለማድረግ እና የጠዋትና የማታ አዝካር ለማንበብ አድርገው። 3️⃣ በመንገድ፣ በመኪና፣ በመጠባበቂያ ሰዓት ሁሉ “አላሁ አክበር፣ ላኢላሀ ኢለላህ ፣ወልሀምዱሊላህን ድምፃችንን ከፍ አድርገን በብዛት ማለት (ተክቢራ) ልጆችህንና ቤተሰብህን ተክቢራ አንዲሉ አስተምራቸው። ቀላል ነገር ቢመስልም ታላቅ ምንዳ አለው። 4️⃣ ኡዱህያ ለቻለ ሰው 5️⃣ ከዘጠኙ ቀናት የቻልከውን ጹም፤ በተለይ የዐረፋ ቀን (9ነኛ ቀን)። ☞ የዐረፋ ጾም የሁለት ዓመት ወንጀል ያስ…
የሳውዲ አረቢያ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ዜጎች እና ነዋሪዎች የዙልሂጃህ ወር 1447 ጨረቃ እሁድ ግንቦት 17 ቀን 2026 ምሽት ላይ እንዲፈልጉ እና የታዩትን በቅርብ ላሉ ፍርድ ቤቶች እንዲያሳውቁ ጥሪ አቅርቧል። #ሀጅ። የአረፋ እና የኢድ አል አድሀ ቀን ቀን የሚወሰነው በእለቱ ነው። የዙልሒጃ ወር ጨረቃን ፍለገ ዙልሂጃ እሁድ ወይስ ሰኞ አዳዲስ መረጃ ስኖር እናደርሳለን
🌟 ታላቅ የምስራች ከአፍሪካ አካዳሚ! 🌟 ባለፈው ሳምንት በታሪካዊው አድዋ 00 መታሰቢያ አዳራሽ ከ2,000 በላይ ተማሪዎችን በደመቀ ሁኔታ ያስመረቀው አፍሪካ አካዳሚ፤ አሁን ደግሞ የ4ኛ ዙር ምዝገባ መጀመሩን በደስታ ያበስራል! ✨ ልዩ የሚያደርገው፦ 🔹 ሙሉ በሙሉ በነጻ! 🔹 ካሉበት ቦታ ሆነው! (Online) 🔹 በታላላቅ ዑለማኦች የሚሰጥ! 📝 ለመመዝገብ፦ ከታች ያለውን የቴሌግራም ሊንክ በመጫን ግሩፑን ይቀላቀሉ👇 🔗https://t.me/africaacademy_4th የዕውቀት ብርሃን ለሁሉም! #AfricaAcademy #አፍሪካ_አካዳሚ #FreeEducation #Registration #4thRound #ምዝገባ_ሊጠናቀቅ_ነው_❗️❗️❗️
የእናት አባት እንባ ይፍረድባቸው 😭😭😭😥 ⚠️ ጥንቃቄ - የተፈጸመ ማጭበርበር የልጅቷ ቤተሰቦች ልጃቸውን ለማግኘት ሌሊት ከቀን በሚለፉበት በዚህ ወቅት፣ ጨካኝ አጭበርባሪዎች "ከአዋሽ ፖሊስ ጣቢያ ኮማንደር ነኝ፣ ጥቆማ ደርሶን ነው ልጅቷ ከፍተኛ አደጋ ደርሶባት ሆስፒታል ናት ያለ ኦክስጅን መንቀሳቀስ አትችልም ወደ ጥቁር አንበሳ ሆስፒታል ሪፈር ተደርጎላታል አምቡላንስ ሆስፒታሉ ስለሌለው እና ኦክስጅን ያለ ማስያዣ ይዞ መውጣት ስለማይቻል የኦክስጅንና የትራንስፖርት ብር ላኩ" በማለት ቤተሰቡን በስስ ጎን በመግባት ለሁለተኛ ጊዜ ሰለባ አድርገዋቸዋል። ቤተሰቡ ብሩን ከላኩ በኋላ ጉዳዩን ለፖሊስ ሪፖርት አድርገው ነበር ነገር ግን ግለሰቦቹ ስልካቸውን አጥፍተዋል። እባ…
❤2
በአንቺ ፎቶ የተነሳ በአንቺ ምስል የተነሳ እንቅልፍ የሚያጣ ወንድ ይኖራል መቆጣጠር አትችይም። ፕሮፋይልሽ ላይ የለጠፍሽውን ያንቺን ምስል ሴቭ አድርጎ ሲተኛ ያንቺን ፎቶ እያዬ እንቅልፍ ሊያጣ ይችላል🥺🥺 ለምን ባንቺ የተነሳ ወንድምሽን አደጋ ውስጥ ትጥይዋለሽ። አላህን ልትፈሪ ይገባል
ችግሩን ለመፍታት በየዘመናቱ ከሚደረገው «የሙስሊሞች ተወካዮች ከክልሉ መንግስት አመራር ጋር ተወያዩ፣ ለመፍትሔም በጋራ እንደሚሰሩ ገለጹ» ከሚል የተደጋገመ ማደንዘዣ (ማስተኛ) ንግግርና ዜና ሳይታለሉ እንዲሁም ከጊዜያዊ «እሳት ማጥፋት» ሥራ ወጥቶ፣ ለጭቆናው መፈልፈያ የሆኑትን ጥልቅ አስተሳሰቦችና መዋቅራዊ እንቅፋቶች ኢላማ አድርጎ መታገል ያስፈልጋል። መፍትሔው አክሱምን ከአፓርታይዳዊ አሠራር አላቆ፣ ወደ ሀገሪቱ ሕገ-መንግሥታዊና ዓለማዊ (ሴኩላር) ሥርዓት መመለስና የዜጎችን እኩልነት በተግባር ማረጋገጥ ነው። በአክሱምም በደቡብ አፍሪካ እንደታየው ሁሉ፣ የአፓርታይድ አጥሮች ፈርሰውና ጭቆናው ቆሞ ሙሉ ዜግነትና ሙሉ መብት ሊረጋገጥ ይገባል። ለዚህም የችግሩን ጥ…
👍1
በእስልምና ሚስጥር ሆነው መያዝ ያለባቸው 1⃣0⃣ ነገሮች‼ ======================= 1⃣ የራስህ ወንጀሎች፡ አላህ 👆 በምህረቱ የሸፈነልህንና የደበቀልህን ወንጀል አደባባይ አታውጣው። 2⃣ የሌሎች ሰዎች ነውርና ወንጀል፡ የሰውን ነውር የሸፈነ፣ አላህ የቂያማ ቀን ነውሩን ይሸፍንለታል። የሌሎችን ሚስጥር ጠባቂ ሁን። 3⃣ የቤተሰብ ውስጥ ጉዳዮች፡ በቤተሰብ መካከል የሚፈጠሩ አለመግባባቶችና ውስጣዊ ጉዳዮች ከቤት ደጃፍ ሊወጡ አይገባም። 4⃣ የትዳር ውስጥ ሚስጥሮች፡ በባልና ሚስት መካከል ያሉ ማንኛቸውም የትዳር ጉዳዮች እጅግ የተከበሩ እና ለሶስተኛ ወገን ሊነገሩ የማይገባቸው ናቸው። 5⃣ በድብቅ የምትሰራቸው ዒባዳዎች፡ ሪያእ (ይዩልኝ/ይስሙልኝ) አ…
ህይወት ትርጉም የሚኖረው ዝም ብላችሁ ስትኖሩ ሳይሆን ለተፈጠራቹለት አላማ እና ምክንያት ስትኖሩ ነው። አለ አላማ ከረዘመ ብዙ አመት በአላማ እና በምክንያት የተኖረ ጥቂት አመት ይበልጣል መቀጨት አጭር አመት ኖሮ መሞት ሳይሆን የተፈጠሩለትን አላማ እና ምክንያት ሳያውቁና ሳይኖሩ መሞት ነው። ೄ🌹ྀ࿐ ˊˎ
👍1
የሳዑዲ ዐረቢያ የሥነ ፈለክ ባለሞያዎች ቀጣዩ የሸዋል ወር ጨረቃ መታየት አልያም አለመታየቱን ለማረጋገጥ ረቡዕ ረመዳን 29/1447 ለፍለጋ እንደሚሠማሩ ኢንሳይድ ሐረመይን ዘግቧል። በዚህም መሠረት በዕለቱ ጨረቃ የሚታይ ከሆነ የዒድ አል ፊጥር በዓል ሐሙስ መጋቢት 10/2018 ይከበራል። መታየት ካልቻለ ደግሞ የረመዳን ወር ሐሙስ በሠላሳኛው ቀን ተጠናቆ በማግሥቱ ጁመዓ መጋቢት 11/2018 በዓሉ ይከበራል።
አላህ ረመዳንን የሰጠን ልክ እንደ ዝናብ ደረቅ ልባችንን እንዲያርሰውና በእዝነቱ እንዲያለመልመው ነው❤️🩹 ያ አላህ! በረመዳን እዝነትህ እቀፈን፣ በራህመትህም ወንጀላችንን እጠብልን፣ አንተ ከማንም በላይ አዛኝ ነህና ተቀበለን🤲 اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ وَبَارِكْ على نَبِيِّنَا مُحمَّدﷺ ጁምአ ነው ሰለዋት እናብዛ
Sticker, posted without a caption
Showing the 12 most recent of 19 posts we hold for @AFZANMEDIA. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Names
Channels on the register whose handles appear in this channel's posts.
A mention is a weaker signal than a forward and is counted separately for that reason — naming a channel is not republishing it, and a handle in a post body is easy to place deliberately. The post counts beside each row below are distinct posts in which the handle appeared, from posts we have read on both sides — the “Named by N registered channels” figure above is a different count, of distinct NAMING CHANNELS rather than posts, and is not the sum of the rows under it.
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 7 August 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“AFZAN MEDIA / አፍዛን ሚዲያ” (@AFZANMEDIA), 247 subscribers as measured 7 August 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/AFZANMEDIA.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.