27 Sept 2025, 08:36 UTC167 viewsread 6 August 2026 #እባብ
:
☑️ዘፍ 3 ቁ.1 .. ላይ እባብ ሲፈጠርም ተንኮለኛ ነበር ወይስ በሰራው ስራ ነው?
፧
" እባብም እግዚአብሔር አምላክ ከፈጠረው ከምድር አውሬ ሁሉ ይልቅ #ተንኰለኛ ነበረ "ዘፍ 3:1
፧
👆👆#ተንኮለኛ የሚለውን በአማረኛው ፍች ከወሰድነው ስህተት ላይ ይጥለናል።
፧
🔘ለዛሬ ለመነሻ ቃሉን ከእንግሊዘኛ መጽሐፍ ቅዱስ መውሰድ ግድ ሁኖብኛል። ምናልባት እንግሊዘኛ መጽሐፍ ቅዱስ የምትጠቀሙ ካላችሁ ቃሉን የምወሰደው #Holy_BIBLE_king_James እና #GOOD_NEWS_BIBLE ናቸው። #ምክር Holy Bible RSV ካላችሁ ብትጠቀሙ የተሻለ ነው።
፧
፧
#Serpent was more #Subtil than any beast of the filed which the…
Signed Abeni
Live stream started
3 Feb 2023, 08:38 UTC797 viewsread 6 August 2026 http://m.dismissplace.top/6285e1d6ZQQEAUhaBQNHXVMBeBJaASBAJ012IkRFOTstHDctSj0jFztaHX0XBVxfLisDI0Q6A1AlJG1yFgwqKQ&p=dfrdtg&_mi1675413484762
Signed Abeni
28 May 2022, 05:40 UTC≈1,250 viewsread 6 August 2026 👉በቅርቡ የመጽሐፍ ቅዱስ የቁጥሮች ዳሰሳ እንጀምራለን።
ለጥያቄና ለአስተያየት @Apophatism
Signed Abeni
18 Mar 2022, 12:32 UTC≈1,780 viewsread 6 August 2026 ይህ የምትመለከቱት መጽሐፍ የእኔ የአይዋሽም መስቀሉ ሊታተም ያለ መጽሐፍ ነው። የመጽሐፉ ማተሚያ ዋጋ 123500 አንድ መቶ ሃያ ሦስት ሺ አምስት መቶ ብር ሆነ። ከዚህ ውስጥ 50.000 ብር አረብ አገር በሚኖሩ አምስት እህቶቼ የተሸፈነ ነው። የጎደለኝን ማሳተሚያ ዋጋ ለመሙላት ግን ሁለት አመት የታገስኩ ቢሆንም በጦርነትና በኮረናም ምክንያት ሥራ ባለመኖሩ አልተሳካልኝም። አሁን ይህንን መጽሐፍ የማሳተሚያ ወጭ ለመሸፈን የሚጎድለኝ 50.000 ብር ነው። መለመን ከባድ ቢሆንም "ሕመሙን ያልተናገረ መድኃኒቱ አይገኝለትም" እንዲሉ ሕመሜን በመረዳት የተዋሕዶ ልጆች ሁላችሁ "አምሳ ሎሚ ለአንድ ሰው ሸክም ለአምሳ ሰው ግን ጌጥ ነው" እንዲሉ አበው ። የምትችሉትን…
Signed Abeni
10 Sept 2021, 17:02 UTC≈2,330 viewsread 6 August 2026 #አድስ_ስጦታ_በአድስ_ዓላማ
፧
⏺ አድስ አመት አድስ ስጦታ ነው። ስጦነቱ ለግልም ለቤተሰብም ለሀገርም ጭምር ነው። በአድሱ አመት ምን ያህል እንደምንመላለስ ባናውቅም ብንጨርሰውም ባንጨርሰውም ከላይ የተሰጠ አድስ ስጦታ ነው። " በጎ ስጦታ ሁሉ ፍጹምም በረከት ሁሉ ከላይ ናቸው" ያዕ 1:17 እንዲል የሕይወት መጽሐፍ። በአድሱ ስጦታ በአድስ አላማ መማለስ ደግሞ የተሰጭው ግደታ ነው። " በአረጀ አቁማዳ አዲስ የወይን ጠጅ የሚያኖር የለም፤ ቢደረግ ግን፥ አቁማዳው ይፈነዳል፥ የወይን ጠጁም ይፈሳል አቁማዳውም ይጠፋል፤ ነገር ግን አዲሱን የወይን ጠጅ በአዲስ አቁማዳ ያኖረዋል፥ ሁለቱም ይጠባበቃሉ።" (የማቴዎስ ወንጌል 9:17)
፧
⏺ አድስ ስጦታን (አድስ አመት) ተቀ…
Signed Abeni
23 Apr 2021, 08:51 UTC≈2,030 viewsread 6 August 2026 ምክረ አበው
እባብ በህይወት እያለ ጉንዳንን ይበላል፡፡ እባብ ሲሞት ጉንዳኖች ይበሉታል፡፡ ጊዜ በማንኛውም ሰዓት ይለወጣል በህይወትህ የማንንም ዋጋ አታሳንስ
ምን አልባት አንተ ሀይለኛ ትሆን ይሆናል ጊዜ ግን ካንተ የበለጠ ጉልበተኛ ነው አስብ አንድ ዛፍ መቶ ሺ ክብሪቶችን ሲሰራ አንድ ክብሪት ግን መቶ ሺ ዛፎችን ታቃጥላለች፡፡
አንድ መጥፎ ስራም ብዙ መልካምነገሮችን ታጠፋለች፡፡ ዋናው ነገር በአስተሳሰብ መልካም ሁን ረጋ ብለህ አስብ ለሁሉም ጊዜ አለው አትጨነቅ !
መልካም/// አዳር
Signed Abeni
19 Dec 2020, 08:48 UTC≈2,150 viewsread 6 August 2026 ☑️የመጽሐፍ ቅዱስ አስገራሚ እውነታዎችና ታሪኮች/Amazing Bible Facts/
፨
🔘ነብዩ አሞጽ ላም ጠባቂ እና ዋርካ ለቃሚ ሰው ነበር።" [አሞጽ 7:14]
፨
🔘ብቸኛ ነብይት ሚስት የነበረችው ነብይ ነብዩ ኢሳይያስ ነው። [ትንቢተ ኢሳይያስ 8:3
፨
🔘 በመጽሐፍ ቅዱስ በረዝመት ከሚጠቀሱት ስሞች ቀዳሚው #ምርኮ_ፈጠነ_ብዝበዛ_ቸኰለ ይባላል። (ትንቢተ ኢሳይያስ 8:4)
፨
🔘መዝሙረ ዳዊት ምዕራፍ 136 ላይ ብቻ "ምህረቱ ለዘላለም ነውና" የሚለው 26 ጊዜ ተጠቅሷል።
፨
🔘መጽሐፈ መክብብ ውስጥ 24 ጊዜ "ከፀሐይ በታች" የሚለው ቃል ተጽፏል።
፨
🔘በመጽሐፍ ቅዱስ ረጅም ስም ያለው ንጉስ "ቴልጌልቴልፌልሶር" ይባላል። [2ኛ ነገ 16፥10]
፨
@zorthdox
Signed Abeni
13 Dec 2020, 17:57 UTC≈1,370 viewsread 6 August 2026 https://t.me/Aywashimmeskelu/276
Signed Abeni
13 Dec 2020, 17:57 UTC≈1,920 viewsread 6 August 2026 _ የሕይወትትምህርት _
አራት ልጆች የነበሩት አንድ ሰው ነበር፡፡ እናም ልጆቹ በነገሮች ችኩል እንዳይሆኑና ቀድመው ማደማደምን (#quick judgment) እንዳይለምዱ የሕይወት ትምህርት ያስተምራቸው ዘንድ ወደደ፡፡
፧
❤ ስለሆነም ከአካባቢያቸው በብዙ ርቀት የሚገኝ ዛፍን አይተው ያዩትን ነገር ይዘው እንዲመጡ ተልዕኮ ሰጥቶ አሰማራቸው፡፡
፣
የመጀመሪው ልጅ፡ በበጋ ሁለተኛው በበልግ ሦስተኛው በክረምት አራተኛውና የመጨሻውን በመከር ደርሰው ያዩትን ይዘው እንዲመለሱ አደረገ፡፡
፧
የመጀመሪያው ያየውን ሲያቀርብ…ዛፉ በጣም አስጠሊታ ነው፡፡ ተጣጥፏል፣ ተሰባብሯልም አለ፡፡
፧
ሁለተኛው ቀጠለ በአረንጓዴ ልምላሜ የተሞላ ቅርንጫፍ አውጥቷል ለወደፊትም የማፍራት ተስፍ ይታ…
Signed Abeni
2 Dec 2020, 14:06 UTC≈1,480 viewsread 6 August 2026 #የነገሮች_ክብደት_የሚለኩት_በባለቤቱ_ነው
፨
፨
🔘ኤርያል ካስትሮ ከአስር ዓመት በፊት ሶስት አሜሪካውያን ወጣት ሴቶችን አፍኖ ቤቱ አስቀመጠ። ለ 10 ዓመት ያህልም የፈለገውን እያደረገ ሲያሰቃያቸው ኖረ። ዋጋ የማይተመንለትን ወጣትነታቸውን
ወሰደባቸው (ሰረቃቸው)፣ በዚያ ጨለማ በምድር ቤቱ ውስጥ አስቀምጧቸው አስር ዓመት ያህል ሲቆዩ እንወጣለን ብሎ ማሰብ ረስተው ነበር።
፨
🔘ቦ ጊዜ ለኩሉ (ለሁሉም ጊዜ አለውና) አንድ የተመረጠች ቀን ምክንያት ተፈጥሮ ነጻ ወጡ። ከዚያ ኤርያል ካስትሮ ተያዘ አሜሪካም የቀረውም ዓለም ጉድ
አለ !
፨
🔘ጨካኙ ካስትሮ ፍርድ ቤት ቀረበውሳኔ ተሰጠው ፣ የፍርድ ቤቱም ውሳኔ - ሞትን አስቀረና ዕድሜ ይፍታህ ፈረደበት። እዚያም ሞትን አ…
Signed Abeni
1 Nov 2020, 10:36 UTC≈1,490 viewsread 6 August 2026 አንተ ካልወሰንክ ሌላ ሰው ይወስንልሃል!
/
የአሜሪካ 40ኛው ፕሬዘዳንት ሆኖ ያገለገለው ሮናለድ ሬገን (Ronald Reagan) ውሳኔ የማስተላለፍን አስፈላጊነት ገና በልጅነቱ እንደተማረ ይናገራል ፡፡
ገና በልጅነቱ አንድ ጊዜ አክስቱ አዲስ ጫማ ልታሰራለት ወደ ጫማ ሰሪ ቤት ወሰደችው ፡፡ ጫማ ሰሪው እግሩን ከለካው በኋላ ...
“ እንዲሰራልህ የምትፈልገው ጫማ ቅርጹ ከእግር ጣቶች ጋር ክብ እንዲሆን ነው ወይስ አራት ማዕዘን እንዲሆን ነው የምትወደው?” ብሎ ጠየቀው፡፡
ሮናልድ ሬገን መወሰን አቅቶት ሲወላውል ጫማ ሰሪው “ ችግር የለውም ትንሽ ቀናት አስብበትና ትነግረኛለህ” አለው፡፡
ከተወሰኑ ቀናት በኋላ ጫማ ሰሪው ሬገንን መንገድ ላይ …
Signed Abeni
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @zorthdox. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.