The owner of this channel has been inactive for the last 5 months. If they remain inactive for the next 19 days, they may lose their account and admin rights in this channel. The contents of the channel will remain accessible for all users.

Channel
የዜና ምንጭ
@zena_minch
On this record: Growth · Engagement · Posts · Citations · Cite this entry
65subscribers
-3 since we began measuring on 7 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of Under 1,000.
Register entry
| Telegram ID | -1001506444372 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @zena_minch |
| Created | Between 1 July 2021 and 19 March 2022 — estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 10 August 2026 |
| Last confirmed live | 28 September 2026 |
| Measurements held | 5 |
| Confirmed unchanged | 1 time, most recently 28 September 2026 |
| On Telegram | t.me/zena_minch |
Growth
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 28 Sept 2026, 07:58 | 65 | -1 |
| 8 Sept 2026, 03:37 | 66 | -1 |
| 16 Aug 2026, 15:06 | 67 | -1 |
| 10 Aug 2026, 00:46 | 68 | no change |
| 7 Aug 2026, 04:59 | 68 | first reading |
Engagement
18 posts held, back to 19 March 2022 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 page of Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 18 posts for this entry, the most recent from 7 August 2023. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
Recent posts
የእለተ ቅዳሜ አጫጭር መረጃዎች የዩክሬን-ሩሲያ ቀውስን በተመለከተ 🇨🇳🇺🇦ዩክሬን "የሩሲያ አረመኔነትን" በማውገዝ ቻይናን ከምዕራቡ ዓለም ጋር እንድትቀላቀል አሳስበች።አሜሪካ ቤጂንግ የሞስኮን ጥቃት የምትደግፍ ከሆነ ውጤቱን የከፋ ይሆናል ማለቷ ይታወሳል። 🌍የዓለም አቀፉ የእግር ኳስ አስተዳዳሪ አካል ፊፋ ለዩክሬን ሰብአዊ እርዳታ 1 ሚሊየን ዶላር መመደቡን በዛሬው እለት አስታወቀ። በጦርነቱ ከ 3.3 ሚሊዮን በላይ የዩክሬን ዜጎች እስካሁን ድረስ ተሰደዋል። 🇺🇦በዩክሬን ጦርነት እስካሁን ድረስ ቢያንስ 847 ንፁሃን መገደላቸውን የተባበሩት መንግስታት ድርጅት አስታወቀ። 🇺🇦በደቡባዊ ዩክሬን በምትገኘው ማሪፖል የወደብ ከተማ በጎዳና ላይ ውጊያ እየተካሄደ መሆ…
የኢትዮጵያ አየር ኃይል ከየትኛውም ጊዜ በላቀ መልኩ የኢትዮጵያ አየር ክልል አስተማማኝ ዘብ ነው የኢትዮጵያ አየር ኃይል ከየትኛውም ጊዜ በላቀ መልኩ የአገር ሉዓላዊነት አለኝታና የኢትዮጵያ አየር ክልል አስተማማኝ ዘብ መሆኑን የአየር ኃይሉ ዋና አዛዥ ሌተናል ጄኔራል ይልማ መርዳሳ ገለፁ። የተቋሙን አደረጃጀትና ያለበትን ወቅታዊ አቋም በማስመልከት ከኢዜአ ጋር ቆይታ ያደረጉት ሌተናል ጄነራል ይልማ መርዳሳ አየር ኃይል አሁን ላይ በአቪዬሽንና በአየር መከላከያ ዘመኑ የደረሰበትን ቴክኖሎጂ የሚጠቀምና በብቁ ባለሙያዎችም የተደራጀ ነው ብለዋል። የኢትዮጵያን የአየር ክልል በመጠበቅ ሂደት ዘመናዊና አስተማማኝ መሆኑን ጠቅሰው ለግዳጅ አፈፃፀም ውጤታማነትም ከቴክኖሎጂ…
የተማሪዎችን ያልተጠበቀ የውጤት መቀነስ ምክንያት ለማወቅ ሁሉን አቀፍ ጥረት እያደረገ መኾኑን የአማራ ምሁራን መማክርት ጉባዔ ገለጸ። መማክርት ጉባዔው የ12ኛ ክፍል የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ውጤት ይፋ ከተደረገበት ጊዜ ጀምሮ ያሉ ጉዳዮችን በአንክሮ እየተከታተለ እንደኾነ ገልጿል። የአማራ ክልል 12ኛ ክፍል ተፈታኝ ተማሪዎች ውጤት ከዚህ ቀደም ይመዘገብ ከነበረው ያነሰ መኾኑን መረጃ ማግኘቱንም አስታውቋል። ይህንን መሠረት በማድረግም የአማራ ምሁራን መማክርት ጉባዔ ታይቶ በማይታወቅ መልኩ ዝቅተኛ ውጤት እንዲመዘገብ ያጋጠሙ ምክንያቶችን ለማጣራት ከክልሉ ትምህርት ቢሮ ጋር በቅርበት እየሠራ እንደሆነ የጽሕፈት ቤቱ ኀላፊ ዶክተር ዳዊት መኮንን ገልጸዋል። መረጃና ማስ…
#ሼር_አድርጉት እስካሁን በተገኘው መረጃ መሠረት 105,000 (መቶ አምስት ሺህ) ተማሪ ተፈትኖ ያለፈው 21,000 (ሀያ አንድ ሺህ) ብቻ ነው። ።84 ሺህ ተማሪ ከትምህርት ገበታ ውጪ ሆኗል። ይህ ውጤት የ7 ዞኖች ነው። ምሥራቅ ጎጃም፣ የምዕራብ ጎጃም፣ የዋግኽምራ፣ የሰሜን ወሎ፣ የደቡብ ወሎ፣ የሰሜን ሸዋ እና የደቡብ ጎንደር። 1. በምስራቅ ጎጃም ዞን በ40 ትምህርት ቤቶች 22 ሺህ 297 ተማሪዎች ተፈትነው ያለፉት 3 ሺህ 384 ብቻ ናቸው። 2. በምዕራብ ጎጃም ዞን 25 ሺህ 926 ተማሪ ተፈትኖ ያለፈው 4 ሺህ 195 ብቻ ነው። 3. በዋግኽምራ ዞን 2,923 ተማሪዎች ያለፉት 705 ብቻ፣ 4.በሰሜን ወሎ 9,710 ተማሪዎች ተፈትነው ያለፉት 3…
ቋራ ወረዳ! የተፈተኑ ተማሪዎች ....411 ያለፉ ተማሪዎች ........19 @zena_minch
የእለተ ቅዳሜ አጫጭር መረጃዎች የዩክሬን-ሩሲያ ቀውስን በተመለከተ 🇨🇳🇺🇦ዩክሬን "የሩሲያ አረመኔነትን" በማውገዝ ቻይናን ከምዕራቡ ዓለም ጋር እንድትቀላቀል አሳስበች።አሜሪካ ቤጂንግ የሞስኮን ጥቃት የምትደግፍ ከሆነ ውጤቱን የከፋ ይሆናል ማለቷ ይታወሳል። 🌍የዓለም አቀፉ የእግር ኳስ አስተዳዳሪ አካል ፊፋ ለዩክሬን ሰብአዊ እርዳታ 1 ሚሊየን ዶላር መመደቡን በዛሬው እለት አስታወቀ። በጦርነቱ ከ 3.3 ሚሊዮን በላይ የዩክሬን ዜጎች እስካሁን ድረስ ተሰደዋል። 🇺🇦በዩክሬን ጦርነት እስካሁን ድረስ ቢያንስ 847 ንፁሃን መገደላቸውን የተባበሩት መንግስታት ድርጅት አስታወቀ። 🇺🇦በደቡባዊ ዩክሬን በምትገኘው ማሪፖል የወደብ ከተማ በጎዳና ላይ ውጊያ እየተካሄደ መሆ…
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ዛሬ አካሂዶት በነበረው 5ኛ መደበኛ ስብሰባ ከቱርክ ሪፐብሊክ ጋር የተደረጉ ወታደራዊ የትብብር ስምምነቶችን ላይ ውይይት አድርጓል። ምክር ቤቱ ፤ ቱርክና ኢትዮጵያ ዘመናትን የተሻገረ ጥብቅ ወዳጅነት ያላቸው መሆኑን በማስታወስ ቱርክ የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን አጋር መሆኗን በተደጋጋሚ ያረጋገጠች አገር ናት ብሏል። በዚህ መነሻነት ጠ/ሚ ዶ/ር ዐቢይ አህመድ በቱርክ አንካራ ጉብኝት ባደረጉበት ወቀት ነሃሴ 12 ቀን 2013 ዓ/ም የተፈረሙ ሶስት ስምምነቶች ለምክር ቤቱ ቀርበው ውይይት እንደተደረገባቸው ገልጿል። ከስምምነቶቹ አላማ ፦ 👉 በትምህርትና ስለጠና፣ 👉 የጋራ ወታደራዊ ልምምዶች፣ 👉 በመከላከያ ኢንዱስትሪ ግንባታ፣ 👉 የሳይበር ጥቃ…
ሰበር ዜና! የቤኒሻንጉል ክልልን እንደ ጎላን ኮረብታ(የእስራኤልና ሶሪያ) የግጭት አጀንዳ መፈልፈያ ለማድረግ የሱዳን እና ግብጽ ወታደራዊ እና ደህንነት ሃይላት አዲስ እቅድ ተጋለጠ ። #Ethiopia : የህዳሴ ግድብ ውሃ ሙሊት ሶስተኛ ዙር ፕሮግራም መጀመር ዋነኛ የሱዳን እና ግብጽ ጥፋት ሃይሎች የሰሞኑ መሰብሰቢያ ምክንያት ሲሆን ፤ በተለያዩ መድረኮች ግብጽ የኢትዮጵያን ህልውና እንደተፈታተነች ሆኖም ሱዳን ግን በበቂ አልታገለችም የሚል ወቀሳ በውይይቱ ተነስቷል። በዚህ የሶስተኛውን ዙር ውሃ ሙሌት በማስመልከት የተደራጀ ሃይል ውስጥ በሱዳን የግብጽ ኤምባሲ ቆንስላ ጣሪቅ ፋውዚ ቤኒሻንጉልን እንደ ዋነኛ የጥፋት ድልድይ ለመጠቀም የተጠናከረ ስራ እየሰሩ እንደሆ…
የሩሲያው ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን ታዋቂውን የሩሲያ ጦር መሪ ፌዶር ኡሻኮቭን ጠቅሰው በሞስኮ በሉዝሂኒኪ ስታዲየም ለህዝባቸው ዛሬ ንግግር አድርገዋል። "የዚህ ኦፕሬሽን ጅምር በአጋጣሚ ከታዋቂው የጦር መሪዎቻችን አንዱ የሆነው ፌዶር ኡሻኮቭ ልደት ቀን ጋር ተገጣጥሟል።እሱ አሁንም ለኛ ቅዱስ ነው። በአስደናቂው የውትድርና ህይወቱ ውስጥ, አንድም ጦርነት አልተሸነፈም። አንድ ጊዜ እንዲህ አለ: "እነዚህ አውሎ ነፋሶች የሩሲያ ክብር ይሆናሉ. ያኔ እንደዛ ነበር። ዛሬም እንደዛ ነው። እንደዛም ለዘላለም ይሆናል” ሲሉ ፑቲን ለብዙሃኑ ተናግሯል። የሩሲያ የሀገር ውስጥ ጉዳይ ሚኒስቴር እንዳስታወቀው በዝግጅቱ ላይ ከ203,000 በላይ ሰዎች የተገኙ ሲሆን …
የትናንትናው ምሽት የመተሀራው ጭፍጭፍ 🌍 @zena_minch 🌍
ት/ት ሚኒስቴር ከ12ኛ ክፍል ወደ ዩኒቨርሲቲ መግቢያ መቁረጫ ነጥብ ጋር በተያያዘ ተጨማሪ ማብራሪያ ሰጠ!! የትምህርት ሚኒስትር ዴኤታ ሳሙኤል ክፍል (ዶ/ር) በመጀመሪያው ዙር ፈተና ከወሠዱት 544 ሺሕ 682 ተማሪዎች ውስጥ 44 ከመቶዎቹ 50 ከመቶ እና ከዚያ በላይ ውጤት አስመዝግበዋል። በሁለተኛው ዙር ከተፈተኑት 53 ሺሕ 997 ተማሪዎች ውስጥ 28 ከመቶዎቹ እንዲሁም ከመጀመሪያው ዙር 554 ሺሕ 682 ተፈታኞች ውስጥ 25 ከመቶዎቹ ወደ መንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች እንደሚመደቡ ገልጸዋል። የ10ኛ ክፍል የማትሪክ ፈተና በመቅረቱ ምክንያት በጣም ከፍተኛ ቁጥር ያላቸው ተማሪዎች በዘንድሮው ዓመት የ12ኛ ክፍል ፈተናን ወስደዋል ያሉት ሚኒስትር ዴኤታው አራት ዩኒቨ…
Showing the 12 most recent of 18 posts we hold for @zena_minch. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Mentions
Names
Channels on the register whose handles appear in this channel's posts.
A mention is a weaker signal than a forward and is counted separately for that reason — naming a channel is not republishing it, and a handle in a post body is easy to place deliberately. The post counts beside each row below are distinct posts in which the handle appeared, from posts we have read on both sides — the “Named by N registered channels” figure above is a different count, of distinct NAMING CHANNELS rather than posts, and is not the sum of the rows under it.
Cite this entry
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 28 September 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“የዜና ምንጭ” (@zena_minch), 65 subscribers as measured 28 September 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/zena_minch.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.