Photo, posted without a caption
Signed Masresha Lema

Channel
@zemedhanialem
On this record: Growth · Engagement · What this channel posts · Posts · Citations · Cite this entry
154subscribers
+0 since we began measuring on 6 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of Under 1,000.
| Telegram ID | -1001344852874 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @zemedhanialem |
| Description | // ይህ ቻናል የ ሀዋሳ መድኃኔዓለም ቤ/ክ ሰንበት ት/ቤት⛪ ሲሆን ዓላማዉ:- #ወቀትታዊ መረጃዋችን ለምዕመኑ በቀላሉ ማድረስ # ኪነ - ጥበባዊ መርሀግብሮችን ማድረስ # የደብሩን ያለበትን ገፅታ ማሳየት *ማንኛዉንም ለሰንበት ት/ቤታችን ጠቃሚ ሚሉትን በዚህ +251920015959 ያጋሩን +251462125593 💠 @zemedhanialem 💠 |
| Created | Between 1 March 2018 and 1 February 2020— estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 8 August 2026 |
| Last confirmed live | 12 August 2026 |
| Measurements held | 2 |
| On Telegram | t.me/zemedhanialem |
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 8 Aug 2026, 18:47 | 154 | no change |
| 6 Aug 2026, 12:49 | 154 | first reading |
20 posts held, back to 1 February 2020 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 pageof Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 20 posts for this entry, the most recent from 17 August 2022. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
Lifetime counters from Telegram’s own channel header, read 8 August 2026 — not the date at the top of this page, which is when the subscriber count was last read. Below Telegram’s rounding threshold, so these counts are exact.
Photo, posted without a caption
Signed Masresha Lema
Photo, posted without a caption
Signed Masresha Lema
"ታላቅ የንግስ ክብረ በዓል በሐዋሳ መድኃኔዓለም ቤ/ክ " በዓለተ ደብረ ታቦር ጌታችን መድሐኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ብርሀነመለኮቱን በገለጠበት ዓለት ይዉላል (13 /12/13) በዚህ ቀን በታላቅ ድምቀት ይከበራል ይሁን እና የበረከቱ ተሳታፊ ይሆኑ ዘንድ ተጋብዘዋል!! <<አሀደ ለከ ወአሀደ ለሙሴ ወአሀደ ለኤልያስ>> የ ደብሩ ሰ/ት ቤት
Signed Hãîłę
✥ ✥ ✥ ✥ ✥ ✥ ✥ ✥ ✥ ✥ ✥ ✥ እንኳን ለጾመ ሐዋርያት አደረሳችሁ!!! [ከሰኔ 1/2012 ዓ.ም - ሐምሌ 5/2012 ዓ.ም] ✥ ✥ ✥ ✥ ✥ ✥ ✥ ✥ ✥ ✥ ✥ ✥ • ጾም ማለት ሰውነት ከሚፈልጋቸው ነገር ሁሉ መከልከል ማለት ነው፡፡ ወይም ለሥጋ የሚመቸውን ነገር መተው ማለት ነው፡፡ ሃይማኖት ባለበት ሁሉ ጾም አለ ጾም ከሃይማኖት ጋር ዘለዓለማዊ ዝምድና አለው፡፡ በብሉይ ኪዳን ጾም ከፍተኛ ቦታ ነበረው፡፡ • የብሉይ ኪዳን ነቢያት ከእግዚአብሔር ጋር በሚገናኙበት ወራት እህል ውኃ ለአፋቸው አይገባም ነበር፡፡ ዘዳ 34፥28 በኃጢአታቸው ብዛት የመጣባቸው መዓት የሚመልሰው ቁጣውም የሚበረደው ሕዝቡ በጾም ሲለምኑትና ሲማልዱት ነበር፡፡ዮና 3፥5…
Signed Hãîłę
Selame selame yetewededachu ye egeziabeher beteseboch beyalachehubet selametaye yederesachu kelaye yalew group laye endetekelakehu be egeziabeher seme entiyekachuhalen!! Linkune share bemarege hayemanotawe gedetachhune endetewetiu entiyekalen
Signed Ďãńî€ŀ Ť€ŚFÅŶ€
ዘመድኃኔዓለም ሰ/ት/ቤት /ሀዋሳ ሰላም ጤና በያላችሁበት ይድረሳችሁ ውድ የተዋህዶ ልጆች ይህ ግሩፕ የተከፈተው በወረርሽኙ አመካኝነት ወደ ቤተ ክርስቲያንና ሰ/ት/ቤት መምጣት ባለመቻሉ ምክንያት በያለንበት በቤታችን ሆነን መንፈሳዊ ትምህርቶችን እንድንማማር ታስቦ አገልግሎት ላይ እንዲውል የተዘጋጀ ግሩፕ ስለሆነ ያስተምራሉ ይጠቅመናል የምትሉትን መንፈሳዊ ትምህርቶች፤ዝማሬዎች፣ሀገራዊ ታሪኮችን እና መንፈሳዊ ጥያቄዎችን እንዲትጠይቁ https://telegram.me/yetewahedolijochDANIEL27
Signed Ďãńî€ŀ Ť€ŚFÅŶ€
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ፩ አምላክ አሜን ትንሣኤ የሚለው ቃል ተንሥአ ካለው የግእዝ ቃል የወጣ ሲሆን መነሣት ማለት ነው፡፡ ትንሣኤ ሙታን ማለት የሙታን መነሣት ማለት ነው፡፡ 1.#የክርስቶስ_ትንሣኤ: + አምላካችንና መድኀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በ3ኛው ቀን ከሙታን መካከል ተለይቶ የተነሣው በባሕርይ አባቱ በአብ ሥልጣን በራሱ ስልጣን እንዲሁም በባሕርይ ሕይወቱ በመንፈስ ቅዱስ ሥልጣን ነው፡፡ (ሐዋ 2÷32' 1ኛ ቆሮ 15÷15 ሮሜ 6÷4 ፤ ዮሐ 2÷19-22 ዮሐ 10÷17-18 ሮሜ 8÷11) #ትንቢት o መዝ 3÷5 ‹‹እኔ ተኛሁ አንቀላፋሁ እግዚአብሔር ደግፎኛልና ነቃሁ›› o መዝ 67/68÷1-2 ‹‹እግዚአብሔር ይነሣ ጠላቶቹም ይበተኑ የሚጠሉትም ከ…
Signed Masresha Lema
የዘመድኃኔዓለም ሰ/ት/ቤት አባለት እና የቻናላችን ቤተሰቦች እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤው አደረሳችሁ በዓሉ የደስታ ይሁንላችሁ
Signed Masresha Lema
✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞✞ ✞✞ ❖ ❖ ❖ ቀዳም ስዑር ❖ ❖ ❖ ዕለተ ቅዳሜ እግዚአብሔር አምላካችን የሚታዩትንና የማይታዩትን፣ በእግር የሚሔዱትን፣ በክንፍ የሚበሩትን እና በባሕር የሚዋኙትን እንስሳትን፣ በመጨረሻም ሰውን በአርአያውና በአምሳሉ ፈጥሮ ያረፈባት ዕለት ነች፡፡ የመጀመሪያዋ ቅዳሜ ለእግዚአብሔር የዕረፍት ዕለት ናት፡፡ እግዚአብሔርን ፍጥረታትን ፈጥሮ ከፈጸመ በኋላ ስላረፈባት ‹ሰንበት ዐባይ› (ታላቋ ሰንበት) ትባላለች፡፡ ይህቺን ዕለት እስራኤላውያን እንዲያከብሯት ታዟል፡፡ ዕለተ ቀዳሚት (ሰንበት ዐባይ) በዘመነ ሐዲስም የተለየ የደኅነት ሥራ ተከናውኖባታል፡፡ እግዚአብሔር ጥንት ሥነ ፈጥረትን በመፍጠር ዕረፍት እንዳደረገባት ዅሉ፣ የፍጥረት ርእ…
Signed Hãîłę
File, posted without a caption
Signed Hãîłę
❖ ❖ ❖ ጸሎተ ሐሙስ ❖ ❖ ❖ ጸሎተ ሐሙስ በቅድስት ቤተ ክርስቲያናችን ብዙ ስያሜ ያለው ነው፡፡ ይህም ምክንያቱ በዕለቱ የእግዚአብሔር ድንቅ ሥራ የተገለጠበት ስለሆነ ነው፡፡ ቅድስት ቤተ ክርስቲያንም ይህን በሚዘክር ሁኔታ ታስበዋለች፡፡ ❖ በዚህ ዕለት ምን ተፈጸመ? ❖ √ በዚች ዕለት በአልአዛር ቤት ከደቀ መዛሙርቱ ጋር በማዕድ ተቀመጡ፡፡ ከኅብስቱ ከፍሎ አማናዊ ሥጋ፤ ከወይኑ ከፍሎ አማናዊ ደም አድርጎ ባርኮ ቀድሶ አክብሮ እንካችሁ ብሉ ይህ ሥጋዬ ነው አለ፡፡ ጽዋውንም አንሥቶ አመስግኖ ሰጣቸው እንዲህም አለ /ማቴ 26፥26/ በዚህ እለት ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሕብስቱን ቆርሶ ይህ አማናዊ ሥጋዬ ነው ወይኑን ባርኮ ይህ ለሐዲስ ኪዳን…
Signed Hãîłę
Photo, posted without a caption
Signed Masresha Lema
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @zemedhanialem. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Republishes
Channels on the register whose posts this channel has forwarded.
Built only from forwarded posts we have actually read, on both sides. Coverage is early and deliberately incomplete: a missing link means we have not read the post that would prove it, never that the relationship does not exist. Counts are distinct forwarded posts observed, so they only ever go up as we read more.
Names
Channels on the register whose handles appear in this channel's posts.
A mention is a weaker signal than a forward and is counted separately for that reason — naming a channel is not republishing it, and a handle in a post body is easy to place deliberately. The post counts beside each row below are distinct posts in which the handle appeared, from posts we have read on both sides — the “Named by N registered channels” figure above is a different count, of distinct NAMING CHANNELS rather than posts, and is not the sum of the rows under it.
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 8 August 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“ዘመድኃኔዓለም ሰ/ት ቤት (ሀዋሳ)” (@zemedhanialem), 154 subscribers as measured 8 August 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/zemedhanialem.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.