22 Sept 2024, 19:41 UTC770 views13 reactionsread 9 August 2026 Photo
Dear Listeners,
After over two years and more than 150 episodes of sharing tech news and discussions, we have decided to sunset the podcast. It has been an incredible journey, and we’re grateful to have brought you along as we explored the ever-changing world of technology.
Though the podcast is ending, all of our episodes will remain available on podcast platforms and website.
Thank you for being with us on this …
🔥8😢4😱1
9 Feb 2024, 17:47 UTC876 viewsread 9 August 2026 በአዲሱ የዘማች ፖድካስት ዜና ክፍል ባሳለፍነው ሳምንት በቴክኖሎጂው አለም ላይ የተከሰቱ የተለያዩ ዜናዎችን ይዘን ቀርበናል። TikTok በUniversal የተሰሩ ሙዚቃዎችን ከመተግበሪያው ላይ እንዳስወገደ ፣ አና ሌሎች ዜናዎችን ይዘናል።
https://telegra.ph/Episode-150-This-Week-In-Tech-February-09-2024-02-09
30 Jan 2024, 17:12 UTC556 viewsread 9 August 2026 በአዲሱ የዘማች ፖድካስት ዜና ክፍል ባሳለፍነው ሳምንት በቴክኖሎጂው አለም ላይ የተከሰቱ የተለያዩ ዜናዎችን ይዘን ቀርበናል። ስለ Galaxy S24 አዳዲስ ትግበራዎች ፣ Fortnite ወደ iOS ሊመለስ እንደሆነ ፣ አና ሌሎች ዜናዎችን ይዘናል።
https://telegra.ph/Episode-149-This-Week-In-Tech-January-30-2024-01-30
20 Jan 2024, 17:00 UTC436 viewsread 9 August 2026 Photo
በአዲሱ የዘማች ፖድካስት ክፍል ስለ Rust ተወያይተናል። ምን አይነት ፕሮግራሚንግ ላንጉጅ እንደሆነ ፣ ምን አይነት መተግበሪያዎች ለመስራት እነደሚጠቅም እና ሌላችንም ነጥቦች አንስተናል። መልካም ቆይታ።
https://linktr.ee/zemachfm
16 Jan 2024, 17:45 UTC382 viewsread 9 August 2026 በአዲሱ የዘማች ፖድካስት ዜና ክፍል ባሳለፍነው ሳምንት በቴክኖሎጂው አለም ላይ የተከሰቱ የተለያዩ ዜናዎችን ይዘን ቀርበናል። OpenAI ሞዴሎቹን ለውትድርና መትግበሪያዎች ሊጠቀም ይችላል የሚል ጥርጣሬ ስለመኖሩ ፣ አና ሌሎች ዜናዎችን ይዘናል።
https://telegra.ph/Episode-148-This-Week-In-Tech-January-16-2024-01-16
27 Dec 2023, 17:07 UTC312 viewsread 9 August 2026 በአዲሱ የዘማች ፖድካስት ዜና ክፍል ባሳለፍነው ሳምንት በቴክኖሎጂው አለም ላይ የተከሰቱ የተለያዩ ዜናዎችን ይዘን ቀርበናል። X የአገልግሎት መቋረጥ እንዳጋጠመው ፣ Toshiba በሌላ ድርጅት ሊገዛ እንደሆነ ፣ አና ሌሎች ዜናዎችን ይዘናል።
https://telegra.ph/Episode-147-This-Week-In-Tech-December-27-2023-12-27
19 Dec 2023, 16:05 UTC284 viewsread 9 August 2026 በአዲሱ የዘማች ፖድካስት ዜና ክፍል ባሳለፍነው ሳምንት በቴክኖሎጂው አለም ላይ የተከሰቱ የተለያዩ ዜናዎችን ይዘን ቀርበናል። ኢትዮጵያ የመጀመሪያውን ዲጂታል የአድራሻ ስርአት ልታስተዋውቅ እንደሆነ፣ አና ሌሎች ዜናዎችን ይዘናል።
https://telegra.ph/Episode-146-This-Week-In-Tech-December-19-2023-12-19
13 Dec 2023, 19:47 UTC252 views1 reactionsread 9 August 2026 በአዲሱ የዘማች ፖድካስት ዜና ክፍል ባሳለፍነው ሳምንት በቴክኖሎጂው አለም ላይ የተከሰቱ የተለያዩ ዜናዎችን ይዘን ቀርበናል። Google Geminiን ያሳየበት ቪድዮ አሳሳች እንደሆነ ፣ አና ሌሎች ዜናዎችን ይዘናል።
https://telegra.ph/Episode-145-This-Week-In-Tech-December-13-2023-12-13
👍1
3 Dec 2023, 08:01 UTC232 viewsread 9 August 2026 በአዲሱ የዘማች ፖድካስት ዜና ክፍል ባሳለፍነው ሳምንት በቴክኖሎጂው አለም ላይ የተከሰቱ የተለያዩ ዜናዎችን ይዘን ቀርበናል። Cybertruck ወደ ገብያ ስለመግባቱ ፣ የSamsung S24 ስልኮች ከመተዋወቃቸው በፊት ምን እንደሚመስሉ ስለመታወቍ ፣ አና ሌሎች ዜናዎችን ይዘናል።
https://telegra.ph/Episode-144-This-Week-In-Tech-December-03-2023-12-03
28 Nov 2023, 19:52 UTC217 viewsread 9 August 2026 በአዲሱ የዘማች ፖድካስት ዜና ክፍል ባሳለፍነው ሳምንት በቴክኖሎጂው አለም ላይ የተከሰቱ የተለያዩ ዜናዎችን ይዘን ቀርበናል። የOpenAI ዋና ስራ አስኪያጅ Sam Altman ወደ ስራ እንደተመለሰ ፣ Omegle አገልግሎቱን ስለማቋረጡ ፣ አና ሌሎች ዜናዎችን ይዘናል።
https://telegra.ph/Episode-143-This-Week-In-Tech-November-28-2023-11-28
23 Nov 2023, 16:48 UTC173 viewsread 9 August 2026 በአዲሱ የዘማች ፖድካስት ዜና ክፍል ባሳለፍነው ሳምንት በቴክኖሎጂው አለም ላይ የተከሰቱ የተለያዩ ዜናዎችን ይዘን ቀርበናል። የOpenAI ዋና ስራ አስኪያጅ Sam Altman ከስራ ተባሮ እንደነበረ ፣ TikTok በኔፓል እንደታገደ ፣ አና ሌሎች ዜናዎችን ይዘናል።
https://telegra.ph/Episode-142-This-Week-In-Tech-November-23-2023-11-23
15 Nov 2023, 18:31 UTC176 viewsread 9 August 2026 በአዲሱ የዘማች ፖድካስት ዜና ክፍል ባሳለፍነው ሁለት ሳምንታት በቴክኖሎጂው አለም ላይ የተከሰቱ የተለያዩ ዜናዎችን ይዘን ቀርበናል። OpenAI በአዲሱ ዝግጅት ላይ ምን እንዳስተዋወቀ ፣ Elon Musk Grok የተባለ የChatGPT ተቀናቃኝ እንዳስተዋወቀ ፣ አና ሌሎች ዜናዎችን ይዘናል።
https://telegra.ph/Episode-141-This-Week-In-Tech-November-15-2023-11-15
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @zemachfm. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.