ኦርቶዶክስ የሆነ ሰው ጥበብን ቢጠቀም ምን ይሆናል? ጥበብ ምንድን ነው?? ከጥበብና ከገንዘብ ማን ይበልጣል? አስማት ምንድን ነው? ጥበብ ከእግዚአብሔር ያጣላልን? እነዚህንና የመሳሰሉትን ለማግኘት ተቀላቀሉን? ለመቀላቀል ሰማያዊውን ይጫኑ👇 @Mergetanebiyeliul @Mergetanebiyeliul @Mergetanebiyeliul
Channel
አክሲዳማኮስ ወእም ታኦዶኮስ
@zdfisumkebede
On this record: Growth · Engagement · What this channel posts · Posts · Citations · Cite this entry
9subscribers
+0 since we began measuring on 7 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of Under 1,000.
Register entry
| Telegram ID | -1001173467283 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @zdfisumkebede |
| Description | Created by @habmisget |
| Created | Between 1 March 2018 and 27 March 2021 — estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 12 August 2026 |
| Last confirmed live | 9 September 2026 |
| Measurements held | 2 |
| On Telegram | t.me/zdfisumkebede |
Growth
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 12 Aug 2026, 12:15 | 9 | no change |
| 7 Aug 2026, 14:21 | 9 | first reading |
Engagement
20 posts held, back to 27 March 2021 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 page of Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 20 posts for this entry, the most recent from 19 September 2021. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
What this channel posts
- Photos
- 17
- Videos
- 1
- Links
- 11
Lifetime counters from Telegram’s own channel header, read 12 August 2026 — not the date at the top of this page, which is when the subscriber count was last read. Below Telegram’s rounding threshold, so these counts are exact.
Recent posts
ኦርቶዶክስ የሆነ ሰው ጥበብን ቢጠቀም ምን ይሆናል? ጥበብ ምንድን ነው?? ከጥበብና ከገንዘብ ማን ይበልጣል? አስማት ምንድን ነው? ጥበብ ከእግዚአብሔር ያጣላልን? እነዚህንና የመሳሰሉትን ለማግኘት ተቀላቀሉን? ለመቀላቀል ሰማያዊውን ይጫኑ👇 @Mergetanebiyeliul @Mergetanebiyeliul @Mergetanebiyeliul
✝የኦርቶዶክስ አማኝ ሁነው እነዚህን ነገር በአንድ ላይ ማግኘት ይፈልጉ ይሆናል??✝ 📚ኦርቶዶክሳዊ መጻህፍት📚 🎬የበገና መዝሙር 🎬 🎤ሥርዓተ ማኅሌተን ከእነ ዋዜማው በድምጽና በጹሑፍ 🏵 🎬ትምህርቶችን በዩቲዩብ🎥 እና በቴሌግራም የንግስ በዓላትን መዝሙር ከእነግጥሙ እና የበዓላት ስብከቶችን 📜 🎪መንፈሳዊ ገዳማት ና ⛪️ስዕሎችን🌇 ማግኘት ከፈለጉ 🔊በዚህ ቻናል ሁሉም አለ። ለመቀላቀል 👇👇join በሉት ⬜️⬜️⬜️⬜️⬛️⬛️⬛️⬛️⬜️⬜️⬜️⬜️ ⬜️◻️◽️▫️ ⒿⓄⒾⓃ ▪️◾️◼️⬛️ ⬜️◻️◽️▫️ ⒿⓄⒾⓃ ▪️◾️◼️⬛️ ⬜️◻️◽️▫️ ⒿⓄⒾⓃ ▪️◾️◼️⬛️ ⬛️⬛️⬛️⬛️⬜️⬜️⬜️⬜️⬛️
ሰላም ውድ የዝማሬ ዳዊት ወማኅሌተ ያሬድ ቤተሰቦች እንደምን አላችሁ ባለፈው ጥያቄውን እንጀምረዋለን 50 👍 ከደረሰ ብለን ነበር አሁን መጀመር እንችላለንን ። ✝ለመጀመር የሚያስፈልገው ስማችሁን መላክና መመዝገብ ነው። 1⃣አንደኛ የወጣው የተዘጋጀውን ሽልማቱንና Logo ይወስዳል። 2⃣ሁለተኛ የወጣው logo ይሰራለታል። 3⃣ሦስተኛ የወጣው የአንድ ቀን ፕሮሞሽን በየቻናሉ ይሰራለታል። ➡️ቻናል የሌላችው ተወዳዳሪዎች ሽልማቱን መቀየር ትችላላችሁ። ➡️ጥያቄው ተወዳዳሪዎች ከተመዘገቡ በኋላ በአንድ ሳምንት ነው የሚያልቀው። ➡️ለመወዳደር የሚያስፈልገው የሰው ብዛት 20 ነው በፍጥነት ተመዝገቡ ➡️ለመወዳደር ከ @habmisbot ገብቶ ለመመዝገብና ለመወዳደር የሚለው…
ሰላም የክርስቶስ ቤተሰቦች እንኳን ለሕማማት በሰላም አደረሳችው። ሕማማትን በስግደት በጸሎት እያሳለፋችው እንደሆነ መሉ እምነታችን ነው። በስቡሕ ቲዩብ ለሕማማት የተመረጡ የንስሐ የበገና መዝሙራትን ለቀንላችኋል https://youtu.be/VpzoLXiMKq8 https://youtu.be/VpzoLXiMKq8 https://youtu.be/VpzoLXiMKq8 ሁላችሁም እኛን ለመደገፍ Subscribe አድርጉን
#ስርዓተ_ጸሎት_ወስግደት_ዘሰሙነ_ሕማማት •••✞✞✞•••✞✞✞•••✞✞✞••• ከሁሉም በፊት የሰዓቱ ተረኛ አገልጋይ ቃጭል እየመታ ሦስት ጊዜ ቤተ ክርስቲያኑን ይዞራል። የሰባት ቀን ውዳሴ ማርያም ፣ አንቀጸ ብርሃንና መዝሙረ ዳዊት በሙሉ ይጸለያል። የእለቱ ተረኛ መምህር (መሪጌታ) የእለቱን ድጓ ይቃኛል: ድጓው ከአራቱ ወንጌላት ምንባብ ጋር እንዲስማማ ሆኖ የተሰራ ነው። የተቀኘው ድጓ እየተቀባበለ እየተዜመ ይሰገዳል: ሶስት ጊዜ እየተመላለሰ ይባላል። #የወንጌላቱ_ድጓ_እንደሚከተለው_ነው:- 📖 #በማቴዎስ ወንጌል:- ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ ስምዕዎኬ ለእግዚእነ ኲልክሙ አብያተ ከርስቲያናት ከመ ዘአክበሮሙ ከመ ዘአክበሮሙ ለኦሪት ወለነቢያት በወንጌለ መንግሥት…
#ሆሳዕና_ማለት_ምን_ማለት_ነው ?? #በሆሳዕና_ለምን_ቀለበት_እናስራለን ? #በሆሳዕና_ጌታችን_ለምን_በአህያ_ላይ_ተቀመጠ . #በሆሳዕና_ለምን_ዘንባባ_አነጠፉ ? ................................................................ እና ሌሎች በደንብ ይነበብ ሼር! => ሆሳዕና ማለት ምን ማለት ነው?? ሆሳዕና ማለት፦ የዕብራይስጥ ቃል ሲሆን ትርጉሙ ‹‹እባክህ አሁን አድን አሁን ባርከን›› ማለት ነው፡፡በሰሙነ ሕማማት ጸሎተ ፍትሃት ጸሎተ አስተስርዮ ስለማይፈጸም ጸሎተ ፍትሃትና አስተስርዮ የሚደረገው በዚሁ ዕለት ነው:: => በሆሣዕና ዕለት በእጃችን እደ ቀለበት ማሰራችን የምን ምሳሌ ነው?? 1.ጌታ ለአዳም የሰጠው ቃል ኪዳን …
Channel name was changed to «አክሲዳማኮስ ወእም ታኦዶኮስ»
ይኸው በተነጋገርነው መሠረት ዩቲዩብ ቻናል ከፍተናል ገብታችሁ subscribe አድርጉን https://youtu.be/6O9Cnwq3-uU https://youtu.be/6O9Cnwq3-uU https://youtu.be/6O9Cnwq3-uU
ሰላም እንደምን አላችሁ ብዙዎቻችሁ ጥያቄውን በዩቲዩብ ብትለቁልን ደስ ይለናል ብላችሁ ሀሳባችሁን አቅርባችሁልናል። እኛም በዚህ ሀሳብ ተስማምተን ዩቲዩብ ቻናል ከፍተናል እስኪ ይህንን ቻናል subscribe አድርጋችዉ እነከታተላለን የምትሉ ድምጻችሁን አሳዩንና ሊንኩን እንልቀቅላችሁ የዩቲዩብ ስሙ ቴዎፍሎስ Tube ይባላል subscribe አድርጉን
✟ማርያም ማርያም እንበል✟ ማርያም ማርያም እንበል ማርያም/2/ መልሰን መላልሰን ያንን ጣፋጭ ስም እንበል ማርያም እንዴት ይነጋል ቀኑ መሽቶ ማርያም ያንቻ ስም ተዘንግቶ አይሆንልንም እንችልም ላንቻ ምስጋና ሳንቆም ጧፉም ይብራላት ይቀጣጠል ትውልዱ ሁሉ ማርያም ይበል/2/ አዝ______________________ የማርያም ወዳጅ የሶአ አገልጋይ ባልሳምንቱ እኔነኝ ባይ ፅዋውን አንሳ ተመረቅ ፍቅሯ ከቤትህ እንዳይርቅ ጧፉም ይብራላት•••••••••••• አዝ_______________________ ይህን ጣፋጭ ስም ሁሉም ይጥራ ኪዳን ይፈወስ ከመከራ መንገደኛውም ስንቅ ያድርገው እንዲሆን ብርሀን የጨለመው …
Photo, posted without a caption
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @zdfisumkebede. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Forward network
Republishes
Channels on the register whose posts this channel has forwarded.
Built only from forwarded posts we have actually read, on both sides. Coverage is early and deliberately incomplete: a missing link means we have not read the post that would prove it, never that the relationship does not exist. Counts are distinct forwarded posts observed, so they only ever go up as we read more.
Mentions
Names
Channels on the register whose handles appear in this channel's posts.
A mention is a weaker signal than a forward and is counted separately for that reason — naming a channel is not republishing it, and a handle in a post body is easy to place deliberately. The post counts beside each row below are distinct posts in which the handle appeared, from posts we have read on both sides — the “Named by N registered channels” figure above is a different count, of distinct NAMING CHANNELS rather than posts, and is not the sum of the rows under it.
Cite this entry
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 12 August 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“አክሲዳማኮስ ወእም ታኦዶኮስ” (@zdfisumkebede), 9 subscribers as measured 12 August 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/zdfisumkebede.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.