28 Jul 2023, 19:59 UTC≈3,960 viewsread 7 August 2026 #ጥበብን_ማወቅ_ለምትሹ_ሰዎች_ይህ_በጣም_ጠቃሚ_መልእክት(ጽሑፍ)ነው።አንብቡትለምትቀልዱደሞምንምማለትአደለምአትጀምሩት።
#ሠላም_ሠላም እንዴት ናችሁ የጥበብ ወዳጆች እንደምን ከርማችኋል ዛሬ በፐርሰንት አይተን የብዙዎቻችሁ ጥያቄ ስለሆነ ስለ #መሠውር_ጥበብ የተወሰነ እላችኋለሁ #መሠውር በአጠቃላይ ሠወረ አጠፋ ደበቀ ሸሸገ ሠውር አጥፋ ሸሽግ ደብቅ በሚል በግእዝ ቃልም ይታወቃል በአጠቃላይ ጥሬ ፍቹ የሚደብቅ የሚሸሽግ የሚያጠፋ ነው ይህን #ጥበብ ዛሬ ብዙም ሰዎች እጅ ላይ አናገኘውም ምንአልባት የኛ የአባቶቻችን አባት ያወረሱን ካልሆነ ይህ ጥበብ በሁለቱም የጥበብ አይነቶች ይመደባል ማለትም #በነጭ_አስማትና #ጥቁር_አስማት በዘመናችን ግን አንዳንድ #ጠንቋይች በሰይ…
Signed አይቴ ብሔራ ለጥበብ ወአይቴ ማኅደራ
27 Jul 2023, 15:57 UTC≈2,980 viewsread 7 August 2026 0914848984 ሰላም እዴት ቆያቹ የዚህ የጥበብ ቻናል ቤተሰቦች
በሀገር ውስጥና በውጭ ለሚኖሩም መምጣት ሳያስፈልግ ባሉበት እንሰራለን
የምንሰጣቸው የጥበብ አገልግሎቶች ከዚህ በታች ተዘርዝረዋል
1 � ለመፍትሄ ሀብት
2 � ለህማም
3 � ለመስተፋቅር
4 � ቡዳ ለበላው
5 � ለገበያ
6 � የዛር ውላጅ ለተዋረሰው
7 � ሚስጥር የሚነግር
8 � ራዕይ የሚያሳይ
9 � ለዓቃቤ ርዕስ
10�ለመክስት
11� ለቀለም(ለትምህርት)
12� ሰላቢ የማያስጠጋ
13� ለመፍትሔ ስራይ
14� ጋኔን ለያዘው ሰው
15� ለሁሉ ሠናይ
16� ለቁራኛ
17� ለአምፅኦ
23� ጠላት እንዳይጎዳ የሚያደርግ
24� ለግርማ ሞገስ
25� መርበቡተ ሰለሞን
26�ለዓይነ ጥላ
27�ምስሐበ ንዋይ ወምስሐበ…
Signed አይቴ ብሔራ ለጥበብ ወአይቴ ማኅደራ
22 Jul 2023, 18:40 UTC≈2,980 viewsread 7 August 2026 #ዘኢያገድፍ
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ፩ዱ አምላክ አሜን እግዚአብሔር አብ ነቅዐ ጥበብ እግዚአብሔር ወልድ ነቅዐ አእምሮ እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ፈልፈለ ለብዎ ወምክር ዘወረደ ላዕለ ሐዋርያት በጽርሐ ፅዮን ቅድስት ወጸለለ ይኩኖሙ ጥበበ ወአእምሮ ወሀቦሙ በእሉ አስማቲሁ እራፎን ፯ጊዜ እራኮን ፯ጊዜ ኤሳዕ ፯ጊዜ ኤሌላዎ ዘአፍልሆ ለማየ......... እያለ ይቀጥላል........ አሰራሩ በ7 ዘቢብ 7ቀን 7 7ጊዜ ደግመህ ብላዕ
ይህ ጥበብ ከፈጣሪ የማያቀያይም የማያጣላ በአጠቃላይ ለመንፈሳዊውም ሆነ ለዓለማዊው ትምህርት የሚጠቅም ነው ወደ ዋናው ጥቅሙ ስንገባ እኛ ይሆን ስንጠቀም ለትምህርት ልዩ ፍላጎት እንዲኖረን የማጥናት የመስራት ፍላጎታችን እንዲ…
Signed አይቴ ብሔራ ለጥበብ ወአይቴ ማኅደራ
16 Jul 2023, 11:08 UTC≈2,730 viewsread 7 August 2026 አሁን ባስቀመጥንላችሁ መልእክ ማንኛውም ሀሳብ አስተያየትና ጥያቄ ካላችሁ ከዚህ በታች ባስቀመጥንላችሁ የውስጥ መስመር እንዲሁም ስልክ ቁጥር ሀሳብ አስተያት ጥያ ማቅረብ ትችላላችሁ እኛም እንደ አመጣጣችሁ ለሁላችሁ ያለመሰልቸት እስከዛሬ ስናደርገው በነበረው አካሄዳችን እንቀጥላለን እናመሰግናለን🙏
💬 @yyatw111
💬 @yyatw111
💬 @yyatw111
+251914848984
Signed አይቴ ብሔራ ለጥበብ ወአይቴ ማኅደራ
16 Jul 2023, 11:08 UTC≈2,590 viewsread 7 August 2026 👋ሠላም #የጥበብ_ወዳጆች እንዴት አላችሁ ሰሞኑን #የቴሌግራም_ግሩፕ ከፍተናል ብለን መልክት በቻናላችን አስቀምጠን ነበር #ሆኖም እናንተም እየተቀላቀላችሁ ሌሎች #የጥበብ_ወዳጆችንም ወደ ግሩፓችን እያቀላቀላችሁ ተጠቃሚ እንዲሆኑ እየጋበዛችሁ በመሆኑ #ትልቅ_ምስጋና_ከልብ_እያቀረብን ሆኖም ግን ከዚህም በላይ #የጥበብ_ወዳጆችን #ማፍራት #ማሰባሰብና #መሰብሰብ ስላለብን #አንድ_እድል ቻናላችን አመቻችቷል
#ይህም፦
1ኛ: ወደ ግሩፓችን ጥበብን መማር እንዲሁም
መመርመር የሚሹ 200 እና ከዛ በላይ
ሰዎችን ወደ ግሩፓችን ለሚቀላቅሉ ሰዎች
3 የመንፈስ ቅዱስ ጨቃሚ ጥበቦችንና
የ200 ብር ካርድ
2ኛ: 150 እና ከዛ በለይ ሰ…
Signed አይቴ ብሔራ ለጥበብ ወአይቴ ማኅደራ
15 Jul 2023, 10:21 UTC≈2,320 viewsread 7 August 2026 ይህን ከላይ የተለጠፈውን ጥበብ ሙሉውን ለማግኘት ከታች በሰማያዊ የተጻፈውን በመንካት መጠየቅ ይችላሉ
💬 @yyatw111
💬 @yyatw111
💬 @yyatw111
በስልክ ለመጠየቅ
0914848984
Signed አይቴ ብሔራ ለጥበብ ወአይቴ ማኅደራ
13 Jul 2023, 19:23 UTC≈2,290 viewsread 7 August 2026 ይህን ከላይ የተለጠፈውን ጥበብ ሙሉውን ለማግኘት ከታች በሰማያዊ የተጻፈውን በመንካት መጠየቅ ይችላሉ
💬 @yyatw111
💬 @yyatw111
💬 @yyatw111
በስልክ ለመጠየቅ
0914848984
Signed አይቴ ብሔራ ለጥበብ ወአይቴ ማኅደራ
13 Jul 2023, 19:23 UTC≈2,350 viewsread 7 August 2026 #ለጠላት_መፍዝዝ
በስመ አብ ወወልድ መወንፈስ ቅዱስ፩ዱ አምላክ ጸሎት በእንተ መክምዝ መፍዝዝ ወመደንግዝ #ሁዝ ፫ጊዜ #አላዝዝ ፫ጊዜ #አንበዝብዝ ፫ ጊዜ #አቅበዝብዝ
፫ጊዜ ...............ይቀጥላል.........................................ሙሉውን ለማግኘት...................................................... @yyatw111 ...................................................... @yyatw111 .............ይቀጥላል............እለ ይመጽኡ ኀቤየ በመዓልት ወበሌሊት በሠርክ ወበነግህ እለ ይመጽኡ በምሥራቅ ወበ ምዕራብ በሰሜን ወበ ደቡብ ጸዋርያነ ወልታ …
Signed አይቴ ብሔራ ለጥበብ ወአይቴ ማኅደራ
8 Jul 2023, 17:48 UTC≈2,530 viewsread 7 August 2026 👋ሠላም የዚህ ድንቅ የጥበብ ቻናል ተከታታዮች ዛሬ አንድ መልእክት አለኝ ከዚህ አሁን ከምንገለገልበት ቻናል በተጨማሪ ስለ ጥንት ሊቃውንት አባቶቻችን ጥበብ የምንማማርበትና የምንወያይበት አዲስ #የቴሌግራም_ግሩፕ ከፍተናል እናም አርስዎትም ጆይን በማድረግና ወዳጅ ዘመድ ጓደኛ የስራ ባልደረባዎችን በማሳተፍ የጥበብ ተካፋይ እንዲሆኑ ያድርጉ መወያያ ግሩፓችን ከትች በሰማያዊ የተቀመጠወ ነው
https://t.me/mezgebe_tibeb_gp
https://t.me/mezgebe_tibeb_gp
https://t.me/mezgebe_tibeb_gp
ሰላመ እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን
አሜን!🙏🙏🙏
…
Signed አይቴ ብሔራ ለጥበብ ወአይቴ ማኅደራ
7 Jul 2023, 17:02 UTC≈2,330 viewsread 7 August 2026 #ለፈተና_እንዲቀናን
ቲን ቲራፒ ትትናኤል ቢቴቢር ቲሐንኤል ዑርትኤል ሚጀ ....ይቀጥላል እዚህ ላይ ያለው ሙሉ አደለም ሙሉውን ለማግኘት ከታች ባስቀመጥኩላችሁ የውስጥ መስመር እንዲሁም ስልክ ቁጥር ማናገር ትችላላችሁ
#ገቢር በቀይ ቀለም በግራ እግርህ ላይ ጻፍ ወይም መስመር በሌለው ወረቀት ጽፈሕ ወደፈተናው ስትሔድ በግራ እግር ጫማህ ከተህ ሂድ
👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆
ይህ ከላይ የምትመለከቱት ጥበብ #በፈተና_ጊዜ የሚያግዝ ከፈጣሪ የማያቀያይምና በፈተና #ጥሩ_ውጤት እንድናመጣ የሚረዳ #ጥበብ_ነው።ጥቅሙ በፈተና ሰዓት #የሚገረግረንን_ዓይነጥላ #የሚመታ #የሚያደክም እድል ከኛ ጋር እንዲሆን እና #እጃችንን ወደ መልሱ የሚመራ ጥበብ ነው።#ይበልጥ_ለዓለማዊ ተማሪዎች ከ…
Signed አይቴ ብሔራ ለጥበብ ወአይቴ ማኅደራ
5 Jul 2023, 17:26 UTC≈2,120 viewsread 7 August 2026 👋ሰላም 👤#መሪጌታ_ነቢየ_ልዑል,👤 ከዚህ በታች የተዘረዘሩትንጥበብ እኔን መጠየቅ ትችላላችሁ ነገር ግን ክፍያ ይጠይቃሉ
1,#መፍትሔ_ሥራይ(የጠላት ድግምት መሻሪያ)
2, #ለቡዳ (በዳ ለበላው ማስለቀቂያ እና ማስለፍለፊያ)
3,#ለቁራኛ(አብሮ ላደገ ሰይጣን ማስለቀቂያ)
4,#መጠብቅ(ከጠላት ከሚላክ ሟርት የሚጠብቅ)
5,#ለጋኔን(ጋኔን ለያዘው ማስለቀቂያ)
6,#ለህማም(ለማንኛውም ዓይነት በሽታ መፍትሔ)
7,#ለራእይ(በህልም የሚያሳይ)
8,#ለፀር(ለጠላት)
9,#ዓቃቤ_ርእስ(ጠላት እንዳይጎዳን የሚጠብቅ)
10,#ለዘኢያገድፍ(ለትምህርት የማያስጠፋ የማያስጥል)
11,#ለመክስተ_ምስጢር(ትምህርት የሚያጎብዝ)
12,#ለመፍትሔ_ሀብት(ሀብቱ በጠላት ድግምት ለተሰወረበት)
13,…
Signed አይቴ ብሔራ ለጥበብ ወአይቴ ማኅደራ
Channel photo updated
Showing the 12 most recent of 19 posts we hold for @mezgebe_tibeb. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.