10 Jun 2024, 07:19 UTC≈5,380 viewsread 6 August 2026 Study ONLINE
Aqeedah, Tafsir, Hadith, Seerah, Fiqh, Tarbiyah Islamiyah, and the Arabic language.
✅ Upcoming semester, commencing inshaAllah on Sunday, August 25, 2024
✅ Language of study is Englsih.
✅ Don't Forget to Share👍
Apply here 👉👉 https://register.zad-academy.com/?utm_source=zadtv&lang=en
Signed Αв∂єℓα
5 Apr 2023, 06:38 UTC≈6,240 viewsread 6 August 2026 Photo
"ረመዳን የኢባዳ እንጂ የምግብ ወር አይደለም??"
ሁላችንም እንደምናውቀው ሴቶች ከሌላው ጌዜ ለየት ያለ ምግቦችን በረመዳን በማዘጋጀት ይጠመዳሉ። እናም ሌሎች የኢባዳ ተግባራትን ለመፈፀም ጊዜ ያጣሉ። ቀኑን በድካም ስለሚያሳልፉ ማታም ሱሁር ለማዘጋጀት ሲሉ በጊዜ ለመተኛት ይገደዳሉ።
እናም ረመዳን የምግብ ሳይሆን የኢባዳ ጊዜ ነው! በማለት ኡለሞችና ሙስሊም ማህበረሰቦች በተለያዩ አጋጣሚ ይመክራሉ።
ሆኖም መዘንጋት የሌለብን ምግብ መስራትም ኢባዳ እንደሆነ ነው። ምግብም ሆኑ ሌሎች የቤት ስራዎች በሙሉ ኢባዳ ናቸው ፤ ኒያችንን እስካስተካከልን ማለት ነው።
ሆኖም ይህ የረመዳን ወር ራስን ለመለወጥና ኸይር ስራ ለማብዛት ምርጥ ጊዜ በመሆኑ ፤ ይህን እድል በአግባ…
Signed Huda Mhd
3 Nov 2022, 22:01 UTC≈5,140 viewsread 6 August 2026 ስለ ቅቤ ምን ያህል ያውቃሉ??
#ቅቤ ከላም ወተት በብዛት የሚዘጋጅ ቢሆንም ከፍየል ከግመል እና የመሳሰሉት እንሰሳቶች ሊዘጋጅ ይችላል። ጣፋጭ ክሬም ቅቤና መራራ ክሬም ቅቤ በመባል በሁለት ይከፈላል። ጣፋጩ ከፈላ ወተት የሚሰራ ሲሆን መራራው ወተቱ ሳይፈላ በመዘጋጀቱ ነው። ጥናቶች እንደሚያሳዩት ምንም ያህል የፈላው ለረጅም ጊዜ ቢቆይም ለ 10 ቀናት ብቻ ሚቆየው መራራው ቅቤ በመባል ሚታወቀው ለጤና ይበልጥ ተመራጭ ነው።
አብዛህኞቻችን ቅቤ ለጤና ጠንቅ ነው በማለት ብዙም አንመገበውም። ነገር ግን በሚገርም ሁኔታ በሽታ የማስከተሉ አቅም እጅግ አናሳ እና በጣም በብዛት ካልተመገበጀ በስተቀር በሽታ አለማምጣቱ በተቃራኒው ለበርካታ ነገሮች መጥቀሙ ነው።
ከነዚህ…
Signed Huda Mhd
9 Jul 2022, 11:19 UTC≈5,280 viewsread 6 August 2026 💐🎂🍗كل عام وآنتم بخير 🌲🌙🌙🎑تقبل الله مناومنكم صالح الأعمال ❤🌴🌴🌸🌺🌻🍃
🌙🌙 Eid-Mubarek 🌙🌙🌙🌙🌙ኢድ–ሙባረከ🌙🌙🌙🌙
https://telegram.me/ygnamina
Signed Huda Mhd
28 Jun 2022, 10:32 UTC≈5,480 viewsread 6 August 2026 ገይራህ
አንድ ወንድ ለሚስቱ ያለውን ፍቅር እንደ ማሳያነት ለሷ “ገይራህ“ ሊኖረው
ይገባል። ”ገይራህ“ ስለጤንነቷ በጣም መጨነቅና እንደ፦ መጥፎ ንክኪ፣ቃል ወይም እይታ ካለ፤ የሷን ሰውነት ሊጎዳ ከሚችል ማንኛውም ነገር እሷን የመጠበቅ ጉጉት ነው። ነገር ግን ገይራህ እሷን የመረበሽና ያለምክንያት እሷን የመጠርጠር ደረጃ ላይ መድረስ የለበትም።
እንዲሁም ሊከሰቱ የሚችሉ ስህተቶችን ለመፈለግም መሆን የለበትም።
ጃቢር ቢን አቲቅ(ረ.ዐ) የአላህ መልእክተኛ (صلى الله عليه وسلم) እንዲህ ማለታቸውን ዘግቧል፦
“በእርግጥ፥ አላህ የሚወደው የገይራህ አይነት እና አላህ የሚጠላው የገይራህ አይነት አለ። አላህ የሚወደው ገይራህ (ተገቢ በሆነ) ጥርጣሬ ላይ የተመሰ…
Signed Huda Mhd
15 Jun 2022, 03:03 UTC≈4,840 viewsread 6 August 2026 File
File, posted without a caption
Signed Αв∂єℓα
24 May 2022, 14:23 UTC≈5,010 viewsread 6 August 2026 Photo
መፅሀፉን ከአተውባ መፅሀፍ መደብር ማግኘት ትችላላችሁ
Signed H M
24 May 2022, 13:34 UTC≈4,760 viewsread 6 August 2026 Photo
የፍቅርና የእዝነት ልብስ የሚለው የቢላል ፍሊፕስ መፀሀፍ በአማርኛ ተተርጉሞ ቀርቦላችኋል
* ስለ ትዳር ምንነትና ጥቅም
* እንዴት ማጨት እንደምንችልና መታየት ስላለባቸው መስፈርቶች
* ስለ ሰርግ
*ኒካህ
*ወሊማ
* የባል ሀላፊነቶችና
*የሚስት ሀላፊነቶች
ባጠቃላይ ከትዳር አለም ማወቅ ያለብንን በሙሉ አጠቃሎ ይዟል
Signed H M
12 May 2022, 03:14 UTC≈4,360 viewsread 6 August 2026 يَا مُقَلِّبَ الْقُلُوبِ ثَبِّتْ قَلْبِي عَلَى دِينِكَ
Signed Αв∂єℓα
5 May 2022, 03:30 UTC≈4,510 viewsread 6 August 2026 Forwarded from @WahidcomVideo
ሽብር ነጂው ሰባኪ
Signed Αв∂єℓα
4 May 2022, 18:27 UTC≈4,240 viewsread 6 August 2026 Video
የዛሬው የኢትዮጵያ ትርምስ የትላንቱ የኦርቶዶክስ መምህራን፦
መምህር አባይነህ ካሴ
መምህር ምህረተ አብ
መምህር ታሪኩ አበራ
መምህር ዮርዳኖስ አበበ
መምህር ዘመድኩን በቀለ
የዘሩት የጥላቻ ንግግር ነው።
ሁላችንም በየግሩፑ፣ በየፔጁ እና በየኮሜንቱ ሼር ማድረግ አንርሳ!
Signed Αв∂єℓα
1 May 2022, 17:39 UTC≈3,790 viewsread 6 August 2026 File
✨🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹✨
🌹 تقبل
الله منا ومنكم صالح 🌹
اﻷعمال 🌹🌙 كل عام وأنتم بخير
🌹 🌙
🌹عيد مبارك 🌙
🌙🌹 Eid-Mubarek 🌹🌙
🌙🌹ዒድ–ሙባረክ🌹🌙
📢📣📢 አደራ ዒዱን በተክቢራ ሞቅ‼️
💦አላህ በኢስላም እና በእውቀት ለይ ፅናትን ይስጠን።💦አሚን !!!
ማሂሮ ወንድማችሁ ነኝ🥰
Signed Αв∂єℓα
Showing the 12 most recent of 19 posts we hold for @ygnamina. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.