23 Jun 2020, 18:04 UTC≈3,810 viewsread 8 August 2026 Photo
#እርሶ_ቢሆኑ_ምን_ያደርጋሉ ?🤔🤔
#ተሳተፉ !
«ልረሳት ብዬ የማይረሳ ጣጣ ውስጥ ገባሁ» በጣም ጨንቆኛል ጭንቀቴን ላካፍላችሁና ምክራችሁን ለግሱኝ።
ፍቅረኛዬን በጣም ነው ማፈቅራት። በፍቅር 4 አመት ሆኖናል፣ እናም በትንሽ ነገር ተቀያየምን በዚህ መሀል እስዋን ለመርሳት ብዬ ከሌላ ሴት ጋር ሴክስ ፈፀምኩ ግን መርሳት ስላልቻልኩ ይቅርታ ጠይቅኳት ታረቅን። ስንታረቅ ግን ቅድመ ሁኔታዎችን አስቀምጣልኝ ነበር።
እሱም ዳግመኛ ባጠፋ ይቅርታ እንደማታደርግልኝ ነበር። ይህ በእንዲህ እንዳለ እስዋን ለመርሳት ግንኙነት
የፈፀምኩባት ልጅ አረገዝኩ አለችኝ። ማረገው ግራ ገባኝ። የምወዳት ልጅ ከሰማች ዳግም ይቅርታ አታደርግልኝም። እስዋን አጥቼ መኖር አልችልም።
ያ…
Signed መብረቅ⚡⚡
22 Jun 2020, 21:20 UTC≈3,460 viewsread 8 August 2026 Voice message
👆ዛሬም በማራኪ ግጥም ከች ብያለሁ!
የወደዳችሁት 👍 አትንሱኝ 🙄
#Comment 👉 @sam_lizu
#Share
➷
💞 @ethio_fiction ➰▭▬▭▬
Signed መብረቅ⚡⚡
19 Jun 2020, 12:48 UTC≈2,290 viewsread 8 August 2026 Photo
#ዛሬ_ምሽት 2:00
(እያሰባችሁበት ቆዩ)
....ውድ አባላት በአንዳንድ ጎጂ አስተያየት ሰጪዎች ምክንያት ጉዳታቸው
በዝቶ መሸከም የከበዳቸው የሰው ያለህ ባዮች ክፉኛ በመጎዳታቸው ተቋርጦ የነበረው ውይይት እነሆ ተጀመረ...
የዛሬው ባለታሪካችን ታሪኩን እንደሚከተለው አቅርቦልናል ...
ሰላም እንዴት አለህ ...?
... እንደዓይኖቼ ብሌን የምሳሳላት የምትወደኝ እና የምወዳት የሴት ጓደኛ አለችኝ። በፍቅር ወራትን ብናስቆጥርም ለእኔ ዓመታት የቆየን ያህል ተሰምቶኛል።
... ፍቅራችን ወደአብሮ መኖር አልፎ ለጋብቻ ስለመዘጋጀት አንስተን በሁኔታው ተስማማን።
... ነገሩን ቤተሰብ ይወቀው በማለት ስለጋብቻው ሳይሆን ስለልጅ…
Signed መብረቅ⚡⚡
19 Jun 2020, 08:51 UTC≈2,040 viewsread 8 August 2026 Photo
🗣--- #ህልምሽን_አጫውቺኝ ☔️
ደራሲ:- ሲድኒ ሸልደን
(Sidney Sheldon)
#ትርጉም:- ግርማ ኃይለሥላሴ
👉 #እስከ_ዛሬ በቴሌግራም ቻናሎች ሲለቀቁ ከነበሩ ተከታታይ ልብወለድ አቀራረብ በተለየ መልኩ ... የተዘጋጀ።
#ዛሬ_ቀን : 7:00
🗣...እባካችሁን ድርሰቱን ለወዳጆቻቹ ሼር በማድረግ ከእናንተ ጋር እንዲጀምሩ አድርጓቸው።
#ለየት_ያለ_ነገር : ድርሰቱን እኔም አድሚኑ አብሪያችሁ እኩል አነበዋለሁ😯 #እውነት!
#Share
👇
📚---- @Ethio_Fiction
Signed መብረቅ⚡⚡
14 Jun 2020, 18:03 UTC≈1,980 viewsread 8 August 2026 Voice message
👆 እንዴት አትናፍቂኝ (በድምፅ)
ለሃሳብ አስተያየት ➡ @sam_lizu
ውድ የethio_fiction ተከታታዮች ግጥሞችን አሁን ባደመጣችሁት መልኩ እንዳቀርብላችሁ ... ድጋፋችሁን 👍 ግለፁልኝ አመሰግናለሁ 🙏🙏
💞 @ethio_fiction ❤
:::::┄┄┉┉✽̶»̶̥🌹✿🌹»̶̥✽̶┉┉┄┄::::
Signed መብረቅ⚡⚡
8 Jun 2020, 08:45 UTC≈1,850 viewsread 8 August 2026 File
ሙዚቀኛ ተሾመ ምትኩ... እኔ ሱሰኛሽ😍
#Share
➷
💏 ---- @Fikr_Amargna
👫 ---- @yeze90lijoch
Signed መብረቅ⚡⚡
29 May 2020, 08:36 UTC≈2,100 viewsread 8 August 2026 በእኔ ምርጫ ነዉ ጋበዝካቹሁ
አለማየሁ ሂርጶ ....
☹️😌😕
ባይተዋር አረገኝ ናፍቆትሽ ባይተዋር
ባይተዋር አረገኝ ናፍቆትሽ
ባዶዬን ታቅፌ
መውደድ የማይቻል እዳ ነው ወይ
ፍቅር የማይቻል እዳ ነው ወይ
ባይተዋር ሆኛለው ፍቅሬ
በናፍቆት ታስሬ ዛሬ
🎶🎶🎶🎶🎶🎶🎶🎶
ባይተዋር ሆኛለው
ሆደ ባሻ ሆደ ባሻ
ከጭንቅ የሚያወጣኝ
አጣሁ መሸሻ
እንባ ብቻ ነው የኔስ ጓደኛ
የማይለየኝ ስሄድ ስተኛ
አልለይም አለኝ ቀን ለሊቱ
ቀን ለሊቱ
ስቃይ ሆኖብኛል መለየቱ
አልሄድ መከራ አልሄድ ጭንቀቱ
ጭርያለው ቤቴን ባየሺው እቱ
አልሄድ መከራ አልሄድ ጭንቀቱ
ጭርያለው ቤቴን ባየሺልኝ
🎶🎶🎶🎶🎶🎶🎶🎶
ባይተዋር አረገኝ ናፍቆትሽ ባይተዋር
ባይተዋር አረገኝ ናፍቆትሽ
ባዶዬን ታቅፌ
መውደድ…
Signed መብረቅ⚡⚡
28 May 2020, 20:01 UTC≈1,780 viewsread 8 August 2026 🗣 ውድ የግጥም ልክፍት ያለባችሁ
የቻናሉ ቤተሰቦች ግጥሞችን
ይዤላችሁ ከች በኮረኮንች ብያለሁ
ደግሞ ኮረና ይርሳኝ የረሳኋችሁ 🤗
የገጣሚ #ሰለሞን_ሞገስ ግጥሞች
#ዳግማዊ_አላዛር
.
ሞቼ ተቀብሬ
ተበልቶ ተዝካሬ
በ አለም ተረስቼ
ሞቼ ተዘንግቼ
ከመቃብሬ ላይ አንድ ቀን ብቅ ብለሽ
በፈካ ጨረቃ ውብ አበባ ይዘሽ
"እወድሀለውኝ "ብትይኝ ጮክ ብለሽ
አፈር አራግፌ መቃብር ፈንቅዬ
እነሳልሽ ነበር ጠራሽኝ ወይ? ብዬ 😍
____________________________
#በምን_ይሆን_የዳንኩት ... 🤔
.
ትናንት እመም አርጎኝ
የራስ ምታት ይዞኝ
በአንዲት ቅጠል ብጤ ዳብሰሽው ግንባሬን
ሞት፣ ሞት ያሰኘኝን አጣሁት ህመሜን
እኔ ግን ያልገባኝ ነገረ ብሂ…
Signed መብረቅ⚡⚡
27 May 2020, 09:54 UTC≈1,690 viewsread 8 August 2026 Photo
የትኛው የቴክስት ጓደኛ በጣም ያበሳጫል ...😡😭😬😴
1⃣. hi,k,Esi,e የሚያበዙ ለዛዛዎች😂
2⃣. last seen አድርገው የሚጠቀሙ
ቴክስቱን አይተው ሳይመልሱ ላሽ
የሚሉ ... በየ 1ሰዓቱ reply
የሚያደርጉ ... አዛዎች
አንዳንድ ጊዜ ዛሬ ጥዋት ደህና አደራችሁ ብለን ከነገወዲያ ጠዋት ደህና አንተስ? አንቺስ? ባዮች
3⃣.ሁሌም online የምንመስላቸው ...
እየተመገብን፣ በስራ ተወጥረን ሳለን
በtext የሚያጣድፉን...
ሌሊት ድንገት online አይተውን
በዚህ ሰዐት የሚሉን የቴሌግራም
ሮንዶች፣ ጩባዎች 😂😂😂
🗣-- ብዙ ችግሮች ቢኖሩም የአብዛኛውን ድምፅ አይተን እንታ…
Signed መብረቅ⚡⚡
26 May 2020, 06:50 UTC≈1,660 viewsread 8 August 2026 Video
እኚ መንታ ሴቶች 😍😍
ወገኔ ወጌ ወጉ 😂😂😂😂
#Share
➷
📚 ---- @Ethio_Fiction
💏 ---- @Fikr_Amargna
👫 ---- @yeze90lijoch
Signed መብረቅ⚡⚡
24 May 2020, 17:45 UTC≈1,590 viewsread 8 August 2026 #ጀባ!
ፍቅር ጀባ!
አለም ሙላት ጀባ!
ይሄዉ ቃል ህይወቴን፣
ልቤን እንዳበባ፣
ላንተ ለሚገባ
ላንቺ ለሚገባ
ብለን
ተባብለን
በፍቅር ጡማሬ፣ እምነት ተቀባብለን፣
ለተስፋችን ሙላት፣ ስኬት ስንገነባ፣
በፈጣሪ ጣቶች፣ ነፍሳችን ተክባ፣
በልብሽ ላይ ልቤ
በልቤ ላይ ልብሽ
እንደተከልሽብኝ
እንደተከልኩብሽ
ከራሴ ወጥቼ፣ ከራስሽ አምልጠሽ
ከእራሴ ስጣመር፣ ካንቺዉ ተቆራኝተሽ፣
እኔ ባንቺ ስቀር፣አንቺም በኔ ቀርተሽ፣
የኔ ሃገር ባንቺ፣ ያንቺ ሃገር በኔ፣
በመዋደድ ሂሳብ፣ በተሰራዉ ቅኔ፣
እድሜሽን ወስነሽ፣ ዘግቼዉ ዘመኔን፣
ምኞትና ተስፋሽ፣ ሙላትሽ መሆኔን፣
አምነሽና ታምነሽ፣ በ'ምነት ተቀብዬ፣
ከነፍሴ ተወልደሽ፣ያንቺ አባተብዬ፣
/እኔ ስሰስትሽ.../
አንድም እንደል…
Signed መብረቅ⚡⚡
22 May 2020, 23:14 UTC≈1,490 viewsread 8 August 2026 Photo
በብርትኳን ልጣጭ ሰው የምንመታውስ ነገር ... እኔ ብዙ ጊዜ በዚህ ጉዳይ ቤተሰብ ከሽኖኛል 🙈🙈🙈🙈
ከዛማ ማዘር ጭኔ ሰር በሁለት እጇ ገብታ..😋
<<የሰው አይን ብታጠፋአአአአአስ..>😡
<አረ እማዬዬዬ በቃአአአአኝ...😭😭😭>
Share
➷
https://t.me/joinchat/AAAAAEw-0s4rekdVmjr4Hw
Signed መብረቅ⚡⚡
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @yeze90lijoch. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.