7 Aug 2023, 07:17 UTC855 views3 reactionsread 8 August 2026 File
💿 ልጅነቴ 💿
🎤 መዝሙር ዮሐንስ 🎧
🎼🎵🎶🎵🎶
[ላይታረስ በዶሮ ኑግ እንደሱፍ ላይነጣ
ልጅነቴ ናፈቀኝ ተመልሶ ላይመጣ
ዱባ ዛፍ ላይ ላይበቅል ውሃ ሽቅብ ላይወጣ
ልጅነቴ ናፈቀኝ ተመልሶ ላይመጣ] 2×
🎵🎶
ዘመድ አዝማድ ጎረቤቱ ተሸክሞ
ምነው ባለኝ አይዞህ ማሙሽ እደግ ማሞ
አኩኩሉ ተጫውቼ ስቄ አልቅሼ
ሀ ሁ ባልኩኝ የኔታ ጋ ተመልሼ
ኩኩሉ... ኩኩሉ... ኩኩሉ...
🎵🎵
ጊዜ ጊዜን እየተካ
ልጅነቴ ርቋል ለካ
ምነው ቢቀር እንደራቀኝ
ላይመለስ ባይናፍቀኝ
የጥምቀት ቀን ያ ደስታዬ
ያርሞኒካው ጭፈራዬ
ቂሌ መምታት ሲሆን ገና
ምነው ቢገኝ እንደገና
🎶
ያ የበጋው ድብብቆሽ ሩጫ ልፊያ
የክረምቱ ሆያ ሆዬ ጅራፍ ግርፊያ
በትዝታ ይሰደኛል
እንዲህ እንዲህ ያሰኘኛል
[አሲዮ ቤ…
👍3
Signed 0:15 ━❍───3:32 ↻ ⊲ Ⅱ ⊳↺ ▁▂▃▄ 15
9 Jul 2023, 21:53 UTC846 viewsread 8 August 2026 3/3
ይገርመኛል ታዲያ
ቆም ብዬ ሳስበው
ያኔ ለወግ ያክል
በ Hi የጀመርነው
ዛሬ ወግ ሊያሳየን
Hiሎጋ ሊባል ነው
እናም ውዴ ዛሬ
ይህን ስፅፍልህ
እንድትመቀኝ አይደለም
ወይ ደሞ እንዲቆጭህ
ግን ግን ከሰማሀኝ
እንሆ ልንገርህ
እንደው ከዚህ ወዲያ
Hi ብሎ ለሚልህ
አንተም Hi በላቸው
ካንጀቴ ልምከርህ
https://t.me/Yewuket_Mehader
Signed 0:15 ━❍──────── -6:32 ↻ ⊲ Ⅱ ⊳↺ VOLUME: ▁▂▃▄▅▆▇ 100%
9 Jul 2023, 06:47 UTC694 views0 reactionsread 8 August 2026 2/3
ደሞ ሳይኖር ሲቀር
አቤት ስናፍቀው
እየዋል እያደር
ብዙ ስንግባባ
መላመድ ጠንክሮ
መውደድ ሲገነባ
ባካል ተገናኝተን
አይን ላይን ተያየን
ጥሩና መጥፎውን
አመል ተወያየን
ዛሬን ብቻ ሳይሆን
ነገን ልናይ አብረን
ያጋጣሚ ነገር
ተገጣጠመና
የአብሮነታችን
መንገዱ ሲቀና
እቅዱና እቅዴ
ሀሳቡ ካሳቤ
ተመሳስሎ ቢገኝ
የሂወታችን ዘይቤ
አብሮነት ወሰንን
ልኖር ባንድ ጎጆ
እኔም የሱ ልሆን
እሱም የኔ ቆንጆ
ከዛማ ምናለ
በወጉ መሰረት
ቤተሰብ አውቆልን
ለፊታችን ህዳር
ቀን ተቆረጠልን
https://t.me/Yewuket_Mehader
Signed 0:15 ━❍──────── -6:32 ↻ ⊲ Ⅱ ⊳↺ VOLUME: ▁▂▃▄▅▆▇ 100%
9 Jul 2023, 05:57 UTC594 views1 reactionsread 8 August 2026 ከ Hi እስከ Hiሎጋ😁
1/3
ትዝ ይልሃል ያኔ
ሀይ ብየ ጀምሬ
ቴክስት ልኬልህ
አይተህ እንዳላየ
ፀጥ ነበር መልስህ
ካንዴም ሁለት ሶስቴ
ልኬ ሳይሰለቸኝ
መልስ እየጠበኩኝ
ዝምታህ ሲደርሰኝ
ባንተ እልክ ተውጨ
ሌላውን ሀይ አልኩኝ
እሱ ግን እንዳንተ
አይቶ ዝም ሳይል
ሀይ ብሎ መለሰ
ወዲያው አድሮ ሳይውል
እኔም በሱ ምላሽ
እልክህ ወቶልኝ
የባጡን የቆጡን
ብዙ አወጋጋሁኝ
አንዱ ጨዋታችን
ሌላ እየወለደ
ምንም ሳናስበው
ለሊቱ ነጎደ
አቤት አነጋገር
ቀልድ አዋቂነቱ
እንዴት ደስ እንደሚል
ደሞ ስርአቱ
ከዛ ቀን ጀምሮ
ኦላይን ሳገኘው
ደስ ብሎኝ ነበረ
እኔው hi የምለው
https://t.me/Yewuket_Mehader
👍1
Signed 0:15 ━❍──────── -6:32 ↻ ⊲ Ⅱ ⊳↺ VOLUME: ▁▂▃▄▅▆▇ 100%
14 Jun 2023, 12:52 UTC628 views1 reactionsread 8 August 2026 ክፍል 1:3
ሰው እና ሰውነቱ፦
በአንዲቷ የሰውነታችን ህዋስ ውስጥ ብቻ 6 ቢልየን የ ዲ ኤን ኤ መሰላሎች ይገኛሉ፡፡
❖ ሰው የተሰራው ከህዋስ ነው፡፡ የህዋስ ካርታ ደግሞ ዲ ኤን ኤ ነው፡፡ በሰውነታችን ውስጥ ደግሞ ከ 300 በላይ የህዋስ አይነቶች አሉ፡፡ የቆዳ ህዋስ የጉበት ህዋስ፣ የጡንቻ ህዋስ የደም ህዋስ፣ የአጥንት ህዋስ የኩላሊት ህዋስ፣ የነርቭ ህዋስ፣ የማሽተት ህዋስ የማየት ህዋስ፣ የመስማት ህዋስ የዘር ህዋስ፡ የአንጎል ህዋስ የነርቭ ህዋስ የስሜት ህዋስ፣ የብርሀን ህዋስ እያልን እስከ ሶስት መቶ ድረስ መቁጠር ይቻላል፡፡
❖ በሰው ሰውነት ካሉት ያለው ትልቁ ህዋስ የሴት ልጅ ማህፀን የሚያፈራው እንቁላል ነው፡፡
❖ አንዲት ሴት በዓመት…
👍1
Signed 0:15 ━❍──────── -6:32 ↻ ⊲ Ⅱ ⊳↺ VOLUME: ▁▂▃▄▅▆▇ 100%
14 Jun 2023, 03:45 UTC620 views1 reactionsread 8 August 2026 ጃን ግርዜብስኪ!
የለጭንቅላት ለ 19 አመታት የኖረው
ብቸኛ የአለማችን ግለሰብ ፦
ያለ ጭንቅላት መኖር ይቻላል ፦ያለ ጭንቅላት መኖር ቢቻልም ያለ ልብ ግን ለአንዲት ደቂቃ መኖር አይቻልም። ከላይ ስሙ የተጠቀሰው አስገራሚ ሰው ከረጅም ዓመታት የራስ መሳት አደጋ በኋላ መንቃት በመቻሉ የህክምና ጠበብትን ትኩረት ስቧል። ይህ ሰው 19 ዓመታት ካስቆጠረ ኮማ ውስጥ መንቃት የቻለ ብቸኛ ሰው ነው፡፡ ጃን ግርዜብስኪ የባቡር ሃዲድ መሃንዲስ ነበር፡፡ በ1988 (እ.ኤ.አ) በስራው ላይ እያለ በአንድ ባቡር ተገጭቶ በጭንቅላቱ ላይ በደረሰበት አደጋ ምክንያት ከዚህች አለም በሞት ሳይሆን በኮማ ተለየ። በኮማ ተለየ ማለት ህሊና-ውን ሙሉ ለሙሉ ሳተ፣ ወይም ያለ አ…
👍1
Signed 0:15 ━❍──────── -6:32 ↻ ⊲ Ⅱ ⊳↺ VOLUME: ▁▂▃▄▅▆▇ 100%
14 Jun 2023, 03:44 UTC421 viewsread 8 August 2026 Photo
Jar Grzebski!
ጃር ግርዜብስኪ!
https://t.me/Yewuket_Mehader
Signed 0:15 ━❍──────── -6:32 ↻ ⊲ Ⅱ ⊳↺ VOLUME: ▁▂▃▄▅▆▇ 100%
13 Jun 2023, 19:05 UTC427 viewsread 8 August 2026 File
https://t.me/Yewuket_Mehader
Signed 0:15 ━❍──────── -6:32 ↻ ⊲ Ⅱ ⊳↺ VOLUME: ▁▂▃▄▅▆▇ 100%
13 Jun 2023, 18:59 UTC423 viewsread 8 August 2026 https://t.me/Yewuket_Mehader
Signed 0:15 ━❍──────── -6:32 ↻ ⊲ Ⅱ ⊳↺ VOLUME: ▁▂▃▄▅▆▇ 100%
13 Jun 2023, 16:32 UTC504 viewsread 8 August 2026 ክፍል 1:2
ሰው እና ሰውነቱ
መሰረተ ሀይወት ልንለው እንችላለን፡፡ የፍጥረታት መሰረታዊ መነሻ ነውና፡፡ እርሱም ዘረ መል ወይንም ዲ ኤንኤ ይባላል፡፡ የነፍሳችን ሚስጥር ያለው ዲ ኤን ኤ ውስጥ ነው፡፡ የማንነታችን ካርታም ያለው እዚያው ላይ ነው። የምድር ፍጥረታት ህይወት የተገነባው ዱ ኤን ኤ በተባለ የማዕዘን ድንጋይ ላይ ነው፡፡ ይህ ሚስጥር የተገኘው በዋትሰን ክሪክ እና በጆን ዋይንደም በተባሉ ሳይንቲስቶች በ1953 ዓ.ም ነው ፡፡ እነዚህ ሁለቱ ድንቅ ሳይንቲስቶች ባገኙት እጅግ በጣም አስደናቂ ሚስጥር የ ....... የህክምናውን ዘርፍ የኖብል ፐራይዝ ተሸላሚ ለመሆን ችለዋል። የህይወትን ካርታ እና የነፍስን ሚስጥር የያዘው ዲ ኤን ኤ የተሰራው ፦…
Signed 0:15 ━❍──────── -6:32 ↻ ⊲ Ⅱ ⊳↺ VOLUME: ▁▂▃▄▅▆▇ 100%
13 Jun 2023, 16:32 UTC367 viewsread 8 August 2026 Photo
ክፍል አንድ
ሰው እና ሰውነቱ ፦
የሰውነታችን ህዋሳት ሁሉ እያንዳንዳቸው ሙሉ ዘረ መል ወይም ዲ ኤን ኤ አላቸው፡፡ሙሱ ዘረ መል ወይም ዲ ኤን ኤ ማለት ነው፡፡ሁሉም የሰውነታችን ህዋሳት እያንዳንዳቸው ሙሉ ቁጥር ያለው ዲ ኤን ኤ ያላቸው ሲሆን ግማሽ ዘረ መል ያላቸው ሁለት ህዋሳት ብቻ ናቸው። እነርሱም የወንድ እስፐርም እና የሴቷ እንቁላል ናቸው። እያንዳንዳቸውም ያላቸው ዘረ መል ቁጥር ግማሸ ግማሽ ብቻ ነው፡፡ ሁለቱ ሲዋሀዱ ሙሉ የሆነ ጽንስ ይፈጥራሉ፡፡ ሁለት ግማሽ ዲ ኤን ኤ ሲዋሀድ አንድ ሙሱ ፅንስ ይፈጥራል፡፡ አንድ ወንድ እና አንዲት ሴት ሲዋሀዱ ደግሞ አንድ አካል ሆነው አንድ ሙሉ ሰው ይፈጥራሉ።
https://t.me/Yewu…
Signed 0:15 ━❍──────── -6:32 ↻ ⊲ Ⅱ ⊳↺ VOLUME: ▁▂▃▄▅▆▇ 100%
30 Aug 2022, 14:00 UTC375 views5 reactionsread 8 August 2026 Photo
ዓሳ ነባሪ
የሰማያዊ ዓሣ ነባሪ እንቁላል ከሰናፍጭ ቅንጣት ያነሰ ሲሆን ጽንሱ ከተፈጠረ በኋላ በ11 ወራት የእርግዝና ጊዜያት ውስጥ እሰከ 30 ኩንታል የዕድገት ለውጥ ያሳያል፡፡
✅ join it for more 👇👇
https://t.me/Yewuket_Mehader
🤯4👍1
Signed ➳ {𝓾𝓼𝓶𝓪𝓷}
Showing the 12 most recent of 18 posts we hold for @yewuket_mehader. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.