6 Dec 2021, 18:47 UTC≈1,100 viewsread 6 August 2026 በፀሎት ከእግዚአብሔር የጠየቃችሁት የሚያስፈልጋችሁ ነገር ሁሉ ተሰጥቷችኃል:: አላያችሁትም እንጂ አላችሁ:: እንደተሰጣችሁ ብቻ እመኑ ከዚያም ልክ እንደጠየቃችሁት ተገልጦ ታዩታላችሁ:: እግዚአብሔር ፀሎት እመልሳለሁ ላለው ቃሉ ታማኝ ነው ሊዋሽ ከቶ አይችልምና:: እግዚአብሄር የሚስፈልጋችሁን ነገር እንዲያው በፀጋው ከክርስቶስ የተነሳ ካልሰጣችሁ ዋሾ ሊሆን ነው ማለት ነው:: ነገር ግን ሊዋሽ ከቶ አይችልምና: የፀለያችሁትን እንደተቀበላችሁ በማመን ደስ ተሰኙና ጌታን አክብሩት: ሳያዩ የሚያምኑ ብፁዓን ናቸው::
የዮሐንስ ወንጌል 11:40.
ኢየሱስ፡— ብታምኚስ የእግዚአብሔርን ክብር እንድታዪ አልነገርሁሽምን? አላት።
Whatsoever things you desire …
Signed King
1 Dec 2021, 20:26 UTC884 viewsread 6 August 2026 ስለ አባታችን አንድ እውነት እና እውቀት ስኖርን ውጤታማ የክብር ህይወት መኖር እንችላለን ። አባታችን ብርሃን ነው ጨለማ በሱ ዘንድ የለም እኔም የብርሃን ልጅ ነኝ ጨለማ በህይወቴ እድል ፈንታ የለውም ።
👆👆👆
ስሙት
Signed King
1 Dec 2021, 19:48 UTC714 viewsread 6 August 2026 File
Hailu with Daniel
"ስለ አምላካችን እግዚአብሔር ካወራን ብርሃንነቱን ብቻ ነው ምናወራው፡፡ ጨለማም ብርሃንም at the same time ይዞ መገኘት አይችልም::ምክንያቱም ብርሃንነት ባህሪው ነው ካልን!"
God ( Daddy ) is is only Light
Brother Hailu Yohannes
And
Apostle Daniel Getachew
Signed King
28 Nov 2021, 18:00 UTC640 viewsread 6 August 2026 “....አባ፣ አባት” ብለን የምንጠራበትን የልጅነት መንፈስ ተቀብላችኋልና፤”
— ሮሜ 8፥15
እግዚአብሔር አባቴ ከጥቅስ ያለፈ ነው። እርሱ የኔ መገኛ እና ከሚተነፍሰው አየር በላይ የቅርቤ ነው ። ድምፁን ሁሌ እሰማለሁ ያስደስተኛል ፣ ያቅፈኛል 🥰 !
አባቴ ለመግባባት ቀላል የሆነ ፤ ከልጆቹም ጋር ማውራት፣ መጨዋወት፣ መሳቅ፣ መዝናናት የሚወድ አባት ነው። የእግዚአብሔር ሕይወት መልካምና ደስ የምታሰኝ ነት ። ይህንን ያደረገው ባህሪው ነው ። ሕይወትን ጣፋጭ ያደረጋት ማንነቱ ነው። አባቴ በጣም ደስ የሚል ባህሪ ያለው ነው:: ለልጆቹ ያለው ሀሳብ በጎ እና ፍፁም በረከት ብቻ ነው ።
እግዚአብሔር አባቴ ነው ! እኔም ደግሞ በአባቴ የተወደድኩ ልጁ ነኝ ! እኔ…
Signed King
24 Nov 2021, 18:15 UTC768 viewsread 6 August 2026 *ሚስት ምርጫ ሳትሆን ስጦታ ናት*
አንድ ቀን አንድ የስነ-ልቦና/ሳይክሆሎጅ/ መምህር ወደ ክፍለ ሲገባ ተማሪዎቹን "ዛሬ ጌም ብንጫወት ምን ይመስላችኋል አላቸው?"
ምን አይነት ጌም እንደሆነ ሲጠይቁት፣ እሱን አብረን እናየዋለን። ከመካከላችሁ አንድ ፈቃደኛ ተማሪ እፈልጋለሁ አለ። አንድ ተማሪ እጅ አወጣና ጌሙ ተጀመረ ።
መምህር:- ሰላሳ በህይወትህ የምትወዴቸውን ሰዎች ስም ዝርዝር ፃፍ።
ተማሪው:- ከቤተሰቦቹም፣ ከሩቅ ዘመዶቹም፣ ከጓደኞቹም እያለ የሰላሳ ሰው ስም ፃፈ።
መምህር:- አሁን ከፃፍካቸው ውስጥ ብታጣቸው ግድ የማይሰጥህን አምስት ሰዎችን ስም ሰርዝ።
ተማሪውም ሰረዘ።
መምህሩ:- አሁን ደግሞ የአስር ሰዎችን ስም ሰርዝ አለው
እንዲህ እንዲህ እያለ የአራት…
Signed King
23 Nov 2021, 18:09 UTC434 viewsread 6 August 2026 Forwarded from @kaznacapital
https://www.youtube.com/watch?v=EE9jGC_2Hzw
Signed King
13 Nov 2021, 18:12 UTC443 viewsread 6 August 2026 Photo
ያ ሰው አንተ ነህ 😁
ያ ሰው አንች ነሽ 😁
“እኛ በእርሱ ሆነን የእግዚአብሔር ጽድቅ እንድንሆን፣ ኀጢአት የሌለበትን እርሱን እግዚአብሔር ስለ እኛ ኀጢአት አደረገው።”
— 2ኛ ቆሮንቶስ 5፥21
Signed King
6 Nov 2021, 14:09 UTC408 viewsread 6 August 2026 To start living your best life now, you
must start looking at life through eyes of
faith, visualizing the life you want to live.
Signed King
4 Nov 2021, 19:05 UTC413 viewsread 6 August 2026 File
File, posted without a caption
Signed King
2 Nov 2021, 18:46 UTC431 viewsread 6 August 2026 ምሳሌ 4 (Proverbs)
18፤ የጻድቃን መንገድ ግን እንደ ንጋት ብርሃን ነው፥ ሙሉ ቀን እስኪሆንም ድረስ እየተጨመረ ይበራል።
Signed King
2 Nov 2021, 16:07 UTC427 viewsread 6 August 2026 Photo
Photo, posted without a caption
Signed King
2 Nov 2021, 11:15 UTC383 viewsread 6 August 2026 ስኬት የተሰጠህን ስራ መስራት እንጅ
ብዙ ስራ መስራት አይደለም ።
Signed King
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @yetbebgojo. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.