እኔ ለአለም የማበራ ድንቅ ፀ-ሀ-ይ ነኝ !

Channel
የፍሬው ግጥሞች እና እይታዎች
@yene_eyta
On this record: Growth · Engagement · Posts · Citations · Cite this entry
137subscribers
-3 since we began measuring on 7 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of Under 1,000.
Register entry
| Telegram ID | -1001793446408 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @yene_eyta |
| Created | Between 1 January 2022 and 7 June 2022 — estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 8 August 2026 |
| Last confirmed live | 17 September 2026 |
| Measurements held | 5 |
| Confirmed unchanged | 2 times, most recently 17 September 2026 |
| On Telegram | t.me/yene_eyta |
Growth
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 9 Sept 2026, 15:15 | 137 | -1 |
| 30 Aug 2026, 11:58 | 138 | -1 |
| 14 Aug 2026, 13:18 | 139 | -1 |
| 8 Aug 2026, 22:30 | 140 | no change |
| 7 Aug 2026, 05:08 | 140 | first reading |
Engagement
20 posts held, back to 7 June 2022 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 page of Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 20 posts for this entry, the most recent from 10 August 2022. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
Recent posts
ደውዬልሽ ነበር ደህንነቴን ሳላውቅ" ደህና ነሽ" ወይ ልልሽ ደውዬልሽ ነበር ከምንጩ ታምሜ "ጤና ነሽ" ወይ ልልሽ ደውዬልሽ ነበር ቃላቶች አግኝቼ "ናፍቀሽኛል" ልልሽ። ግን ስልኩን አንስተሽ ሀሎ ስትይ ያኔ አንደበቴ ይዘጋል ቃል የለኝም ወኔ ቆይ ግን ልክፍት ነው ፍቅር ይሉት ቅኔ? #ፍሬው @yene_eyta
ሰከርኩኝ ጠጥቼ ነቃሁኝ ተኝቼ አትሳቂብኝ እንጂ እመኛለሁ እንጂ አላውቅም አግኘቼ። ግን ጠጥቼም ብሰክር ተኝቼም ብነቃ በሳትኩት ሚዛኔ የለኝም ጠበቃ። ብገደል ብገድል ድምብርብሬ ጠፍቶ በሞቅታ ስሜት ስሜ እንኳ ገርጥቶ። ብታይኝም ቅሉ መንገዳገዴ ነው የለየኝ ከሁሉ። ደግሞ ስቅ ባለኝ ቁጥር አንቺ እንዳስታወሺኝ መሆኑን አውቄ አልፈዋለው ስቄ አትሳቂብኝ እንጂ ትዝ እንደማልልሽ አውቃለሁ ጠንቅቄ። #ፍሬው ✍ @yene_eyta
እውነተኛ ፍቅረኛ ከፈለክ እውነተኛ አፍቃሪ ሁን ! ምን ማለት ነው ከእኛ የሚፈለገው መልካም ሰው አፍቃሪ ሰው እንድናገኝ በመልካም እሳቤ ማመላለስ ነው ። ምን አይነት ግንኙነት ትፈልጊያለሽ ? ከምን አይነት ሰው ጋር ? ምን አይነት ባህሪ ያለው መልኩ አስተሳሰብ እነዚህን ጥያቄዎች ለራስሽ እየጠየቅሽ የምትፈልጊውን አይነት ግንኙነት ማሰብ ነው የሚጠበቅብሽ። ከዛም የስበት ሀይል ያሰብሽውን የፍቅር ህይወት የሚያኖርሽ ትክክለኛ ሰው በትክክለኛው ጊዜ ወደ አንቺ ያቀርብልሻል። ያን ያህል ቀላል ነው ። ግን ብዙዎቻችን ይህ የግንኙነት ሚስጥር ስላልገባን የምንፈልገውን አይነት የፍቅር ህይወት ከማሰብ ይልቅ ፍቅር እኮ የለም፣ ታማኝ ሰው ጠፋ ፣ ሳፈቅር ብጎ…
አንቺ የንጋት ፀሐይ በማለዳ ሳይሽ፣ ደስታን ምታለብሽኝ ምን ይሆን ሚስጥርሽ ? #ፍሬው_ተካልኝ @yene_eyta
ተነስተሀል ? ወይስ ተረስተሀል ? ተነስ ለረሱህ አለው በላቸው ! የለም ብለው ለተውህ ከስሟል ብለው ለረገጡህ መኖርህን እየኖርክ አለመክሰምህን እያበራህ መስክርላቸው። ቅድሚያ ግን በህይወት መኖርህን ለራስህ አሳየው! እየተነፈስኩ ነው ፣ተኝቼ ኝ የተነሳው ነው ፣ ውዬ እየገባው ነው ስለዚህ እየኖርኩ ነው አትበል ። ይሄንን ተግባር እኮ እንሰሳቱም ያደርጉታል የትኛውም ተራ ሰው ቆሞ ይሄዳል ነፋሳትም ነገሮችን ሳይመርጡ ለሚፈልጋቸው ይሰጣሉ። ታዲያ መኖር ምንድን ነው??? ካልከኝ ይህውልህ :- መኖር በሆነ ቦታ በሆነ ጊዜ እና በሆነ ሁኔታ ውስጥ መቆየት ነው ። በዚህ ቆይታ ውስጥ ተአምራትን መፍጠር የሚችሉ ብቻ ናቸው እየኖሩ ነው ተብሎ በእርግጠኝ…
ምን መሰለሽ አለም ተይ ያንቺ እንዳልመስልሽ ከመክኖሽ ብገኝም። ምን መሰለሽ መሬት ስጋዬ በአፈርሽ ተዋቅሮ ቢሰራ፣ ስኖርም ብሰክን ከፍሬሽ ብጋራ። ስጋዬ እምብርትሽ ውስጥ ይመለሳል እንጂ፣ እኔ ያንቺ አይደለው አቅልሽን አትፍጂ። ግን እኔ ያንቺ ነኝ የመኖሬ ህላይ በአንቺ ተወስኖ፣ ብትኖሪልኝ ኑሬ ባጣሽ ዕድሜ ባክኖ። ለመኖር ተስዬሽ በሞቴ ብዘክርሽ፣ ሁልጊዜ ላንቺ ነኝ እናቴ ልንገርሽ። #Join_now ➡ @yene_eyta. #ፍሬው_ተካልኝ
አንቺ ቂል አለም ለምንድነው በጨለማ የምታኪው ? @yene_eyta
ዝናብ የነብርን ቆዳ ያበሰብሰዋል እንጂ ቀለሙን አያስለቅቀውም ።
ከጥበቦች ሁሉ ትልቁ ጥበብ ደግነት ነው።
እግዚአብሔርን እያናገሩ ሴትን ከማሰብ ሴትን እያናገሩ እግዚአብሔርን ማሰብ ይሻላል። @yene_eyta
በየማነ ችኩል የነጠረው ያ ቀልብ፣ ስንቱ ነው መሰለሽ አንድ አንቺን የሚያስብ። ይመኛል ቅዠት ህልም ገላ፣ ያስባል ግን ስሌትሽ ልላ። መቼም ጥፋ ያለው በልቶ ያስቀድሳል፣ መቼም ልፋ ያለው. አፍቅሮሽ ያለቅሳል። እኔ ግን ሰናፍንጭ ምታህል እምነት ባንቺ አጥቼ፣ ልቤን አድክማለሁ ተራራ ፍቅርሽን ለመግፋት ወጥቼ። መውደድ ያሳወረው የአይኖቼ ቆባ፣ ጠበል ብረጨውም ከሐጥያት ነው እንጂ አልዳንኩም ከፍቅርሽ ንሰሀም ብገባ። ዥጎራን ደግሜ መርበብትን ባደርስም፣ ስለ እኔ ነው እንጂ ስላንቺ አላውቅም። ቤቴ ቤተ መፅሐፍት ቢመስልም ለስሙ ፣ ሳፈቅርሽ ባዶ ነኝ ዕውቀት ተራ አለሙ። #ፍሬው_ተካልኝ. @…
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @yene_eyta. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Forward network
Republishes
Channels on the register whose posts this channel has forwarded.
Built only from forwarded posts we have actually read, on both sides. Coverage is early and deliberately incomplete: a missing link means we have not read the post that would prove it, never that the relationship does not exist. Counts are distinct forwarded posts observed, so they only ever go up as we read more.
Cite this entry
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 9 September 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“የፍሬው ግጥሞች እና እይታዎች” (@yene_eyta), 137 subscribers as measured 9 September 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/yene_eyta.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.