5 May 2024, 08:24 UTC398 viewsread 8 August 2026 <iframe width="560" height="315" src="https://www.youtube.com/embed/QaKzDRnToa0?si=knVlasvxWADewALy" title="YouTube video player" frameborder="0" allow="accelerometer; autoplay; clipboard-write; encrypted-media; gyroscope; picture-in-picture; web-share" referrerpolicy="strict-origin-when-cross-origin" allowfullscreen></iframe>
Signed 👨💻
5 May 2024, 08:04 UTC324 viewsread 8 August 2026 ❤️እንኩዋን አደርሳቹ
መልካም በዓል
ይሁንላቹ❤️
Signed 👨💻
5 May 2024, 07:54 UTC299 viewsread 8 August 2026 ❤️❤️ስለ እናት ፍቅር❤️❤️
በዚህ ግዜ ነበር ሕይወት ትልቅ እድል ይዛ የመጣችላት ለኦፕራ ዊንፍር በቺጋግጎ ይሰራ የነበረ WJZ-tv የታባለ ጣቢያ በግዜዉ በዛ ጣቢያ ብዙም ተደማጭነት ያለነበረዉን ቶክሾ መታ እንድትሞክር ጥያቄ አቀርቡላት ኦፕራም ደስ ከማለተዋ የተነሳ ጉዋደኞችዋን ማማከር ጀመረች ነገር ግን የብዞች ምላሽ እንዳተጂ ነበረ ምክኛቱም እዚህ የገተመስሽ እዛም እንዳይገትምሽ ብለዉ ነበር የኦፕራ መለሰ ሳለሞክር ከምቀር ሞክሬ ባየሳካልኝ ይሻላል በማለት ጉዞዋን ወደ ቺጋጎ WJT-tv አደረገች በጣቢያዉ ከፍተኛ ተደማጭነት እያገኝች መጣች የቶክሾዉን ስም ኦፕራ ዊንፊሬ ቶክ ሾ በማለት ወደራስዋ ስም ቀየራች የስዋ ቶክ ሾ የመያቶክረዉ በሀይማኖት በፖለቲካ …
Signed 👨💻
1 May 2024, 10:06 UTC261 viewsread 8 August 2026 https://www.youtube.com/channel/UCqxsvfEerIwngGwtWss5lxQ
Signed 👨💻
1 May 2024, 09:58 UTC262 viewsread 8 August 2026 አርግዛ ወልዳ ነበረ ቢሆንም ያለ ጊዜው ከመወለዱ የተነሳ ልጁ ሊሞት ችሏል
ዛሬ ላይ ሆና ያንን ስቃይ ስታስበው በሰዓቱ እራሴን ላጠፋ አስቤ ነበር
ነገር ግን እንዴት አድርጌ እራሴን እንደማጠፋ አላወኩም ነበረ
እንደ ዛሬው የኢንተርኔት ዘመን ቢሆን ኖሮ ደራሲን አጥፍቼ ነበረ
የዚህ ሁሉ ችግር መደራረብ ኦፕራን ተስፋ አስቆርጧት ነበረ ነገር ግን
የውስጧን በውስጧ በመያዝ ዝምታን መረጠች
ኦፕራ መጀመሪያ ከምትማርበት ትምህርት ቤት በመቀየር ወደ በኒክሌት
ሁለተኛ ደረጃ ትምርትዋን ጀመረች ከስዋ ጋር ይማሩ የነበሩ የክፍሉዋ ልጆች
ከስዋ ቤተሰብ አንፃር የተሻለ የኢኮኖሚ አቅም የነበራቸው ነበሩ
ኦፕራ የነሱን ላይፍ ስታይል በማየት እንደነሱ ለመሆን ከመፈለግዋ የተ…
Signed 👨💻
30 Apr 2024, 20:43 UTC209 viewsread 8 August 2026 Forwarded from @yenatepkl
@Yemamlije
ኦፕራ
በ1954 january 29 በአሜሪካ ሚሲሲፒ ከአባትዋ በርነን ዊንፍሬይ እና ከእናትዋ በርኒታ ሊ ወደዚች ምድር ተቀናቀለች
ቤተሰብዋ ድሃ ከመሆናቸው የተነሳ እናትዋ በርኒታ ሊ ለኦፕራን ለእናትዋ በመተው ኑሮዋን ለማሻሻል በማሰብ ወደ ሰሜን
ሜልዋዋዉ አቀናች አያትየዋ ማሳደግ ጀመረች የልጅ ልጅዋን ስም ከመጽሐፍ ቅዱስ በህሩት መጽሐፍ ላይ ካለችው
ኦርፓ የሚለውን ስም በመውሰድ ለልጅ ልጅዋ ኦርፓ በማለት ስም አወጣችላት
ቤተሰቡና የአካባቢው ነዋሪዎች ለመጥራት አመቺ ስላልነበረ ኦርፓ የሚለው ስም በመተው ኦፕራ ማለት መጥራት ጀመሩ
አያትየዋ የሃይማኖት ሰው ነበሩ እና ኦፕራን ከራስዋ ጋር ወደ ቤተ ክርስቲ…
Signed 👨💻
30 Apr 2024, 18:00 UTC225 viewsread 8 August 2026 Photo
የጀገነዋን የኦፕራ ታሪክ ይቅረብልን የምትሉ 👇🏿👇🏿👇🏿👇🏿👇🏿👇🏿👇🏿👇🏿👇🏿
Signed 👨💻
Channel photo updated
Channel name was changed to «Yemum Lije»
22 Apr 2024, 18:36 UTC449 viewsread 8 August 2026 ❤️❤️ስለ እናት ❤️❤️ፍቅር
(ምንጭ ከ ስለ እናት ገፅ ላይ የተወሰደ) «በጣም አሳዛኝ ታሪክ ስለሆነ ልብ ብለው ያንብቡት»
ታሪኩ እውነተኛ ይሁን እንጂ የፊልም ባለሞያዎች ወደ ፊልም ቀይረው
እንባ በሚያራጭ መልኩ ሰርተውታል።
እኔም የታሪኩ ጭብጥ ስለ መሰጠኝና እናንተም እንደምትወዱት
ስላመንኩ ታሪኩን አጠር አጠር አርጌ አንዳንድ የራሴንም ሀሳብ
አክዬበት ላካፍላችሁ ወደድኩ።
፡
፡
ነገሩ እንዲህ ነው፦በሊባኖስ ሀገር ከሚገኘው በአንድ ትምህርት ቤት
ውስጥ መምህሯ ክፍል/ክላስ/ ገብታ ስታስተምር ከተማሪዎቹ አንዱ
ይነሳና "መምህር እቃ ተሰርቂያለሁ" ይላል።
:
መምህሯም በስርቆቱ እጅግ ተበሳጭታ የተሰረቀው እቃ ምን እንደሆነ
ካጣራች ቡኀላ ተማሪዎች ለፍተሻ እንዲ…
Signed 👨💻
27 Sept 2022, 10:36 UTC≈2,270 viewsread 8 August 2026 እንኩዋን ለመስቀሉ ብርሀን በሰላም አደረሳቹ
Signed ❓
The account of the user that owns this channel has been inactive for the last 5 months. If it remains inactive in the next 17 days, that account will self-destruct and this channel may no longer have an owner.
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @yemamlije. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.