12 Jun 2026, 13:19 UTC99 viewsread 28 August 2026 አርሲ
ሰላም ያጣ ጆሮ ጥሩ የተጠማ
ሞት የበዛበት አይን ሁሌ የሚያነባ
ሃዘን ይሉት ቃላት ካንጀት የተጣባ
ሊገልፁት የከበደ ግራ የሚገባ
የሆነብን ይህ ነው ከዚም የገዘፈ
ሞታቹን ስንሰማ እንባችን ረገፈ
በሃይማኖት ምክንያት በብሄር ትርክት
ቆየ የወገኔን ደጃፍ ሞት ሲያስከፍት
ያውም በራሱ ሰው በገዛ ወንድሙ
ይጣራል ወገኔ የፈሰሰው ደሙ::
ፍረድ የሰማዩ የምድሩም ባለቤት
ለዛ ምስኪኑ ህዝብ ሰላሙን አምጣለት
ወዳንተ እንጮሃሀን ማረን ማረን ብለን ተመልከተን ባክህ ተጨነቅን ተጠበብን 😭
✍ አ. አ 9/2018
Signed Asmerina Abera
30 May 2026, 00:01 UTC142 viewsread 28 August 2026 አንቅልፌን ደርቦ የተኛልኝ ማነው
አንዲመልስልኝ እስቲ ልጠይቀው
የሚል ግጥም ልፅፍ አሰብኩና
አላውቀውም ብዬ ተውኩት አንደገና
Signed Asmerina Abera
6 May 2026, 17:09 UTC205 viewsread 28 August 2026 Photo
Photo, posted without a caption
Signed Asmerina Abera
24 Jan 2026, 03:13 UTC319 viewsread 28 August 2026 Photo
Photo, posted without a caption
Signed Asmerina Abera
25 Oct 2025, 03:21 UTC385 viewsread 28 August 2026 Photo
Photo, posted without a caption
Signed Asmerina Abera
29 Aug 2025, 18:08 UTC396 viewsread 28 August 2026 Photo
Photo, posted without a caption
Signed Asmerina Abera
Posted without readable text
2 Aug 2025, 12:45 UTC400 viewsread 28 August 2026 Photo
Photo, posted without a caption
Signed Asmerina Abera
3 Jun 2025, 02:50 UTC564 viewsread 28 August 2026 Photo
Photo, posted without a caption
Signed Asmerina Abera
6 Mar 2025, 17:00 UTC471 viewsread 28 August 2026 File
😊
Signed Asmerina Abera
4 Feb 2025, 19:55 UTC539 viewsread 28 August 2026 Photo
የማታ እንጀራ ስጠኝ- የጠዋት አታስመርጠኝ
ዘግይተህ በኋላ አስጊጠኝ- ማታ በክብሬ ደብቀኝ
ከሰው በር አንተው አርቀኝ!
ጉልበቴ ጽናቱን ይዞ
አቅሜም እንደ አቅሙ ተጉዞ
ያልጠየቁኝን ሳልመልስ
መንገዴን በወግ ልጨርስ
በአይን እሳት አታስገርፈኝ
ማታ አመሻሹን ደግፈኝ
በጥላ እንዳልበረግግ
በረፋድ እንዳላጣ ጥግ
አልጠብቅ እርጥባን ከሰው
የማታ ምግቤን አርሰው
ሲመሻሽ አታንበርክከኝ
ሲደክመኝ ወንዝ አታሻግረኝ
ሲጨንቀኝ ከእኔ አትራቀኝ
እንደ ንጋቱ ጠብቀኝ
አንገቴ እንዳለ ቀና
የወዳጅ ደጃፍ ሳልጠና
"ዘራፍ!" እንዳልኩኝ ያብቃልኝ
ሲጨልም መንገድ አቅናልኝ
አደራ ! ጌታየ አደራ!
አትንሳኝ የማታ እንጀራ!!!
(ዓለምፀሐይ ወዳጆ)
Signed Asmerina Abera
4 Feb 2025, 19:28 UTC426 viewsread 28 August 2026 Photo
Photo, posted without a caption
Signed Asmerina Abera
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @yegtemchanal. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.