21 Sept 2022, 19:17 UTC≈2,500 viewsread 6 August 2026 Forwarded from @jo_AdvPhoto
⬆️🅰️VAILABLE NOW⬆️
💵ዋጋ፦ 400
✅Size:- S/M/L/XL/XXL/XXXL
📲ስልክ:- 0947737652
✍️✍️ @wijon1627
አሪፍ የ ህትመት ውጤቶችን ለማግኝት ቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ👉
t.me/jo-Adv
Jo የህትመትና ማስታወቂያ
🛑jo advertising
🔥All printing service የትኛውንም የህትመት ስራ በሚፈልጉት ዲዛይን ሰርተን እናስረክባለን!! ይደውሉ ይዘዙን
ከልጅ እስከ አዋቂ በሁሉም size
📌Senior
📌ሹራቦች
📌Couple tshirt❤️😍
📌የሠርግ ካርድ
👇👇👇👇
+251947737652
+251947377090
🚚 fast delivery
Signed Bek 12
2 Aug 2022, 17:18 UTC≈2,300 viewsread 6 August 2026 https://t.me/yeguzow_mastawesha
https://t.me/yeguzow_mastawesha
https://t.me/yeguzow_mastawesha
https://t.me/yeguzow_mastawesha
https://t.me/yeguzow_mastawesha
https://t.me/yeguzow_mastawesha
Signed Nahom
17 Jun 2022, 17:05 UTC≈2,890 viewsread 6 August 2026 Voice message
የግምባር ላይ መስመር🤨
~
ገፄ ስጨፈግግ ፊቴ ሲኮማተር
የፍቅርሽ መዝገብ ነው
የግምባሬ መስመር!
~
~~
✍&🎙~ @bek_y12
https://t.me/yega_mastawesha
Signed Bek 12
16 Jun 2022, 20:25 UTC≈2,430 viewsread 6 August 2026 ትላንት በዛሬ አይን
#2
ጣእም አልባ እና አልጫ ከሆኑት ከቀናቶቼ መካከል ስሜት አልባ እና በድን አካሌን ከአንዲት እንስት በታች አገኘሁት። የህይወቴን ጣእም የሚቀይር ቅዱስ ጨው እና በድን አካሌን የሚያነቃ ትኩስ እምባ ከአይኖቿ ይፈልቃል።
ሀዘኗ አቀናኝ እምባዋ አካሌ ላይ ሲያርፍ ከንቱነቴ እንደ ሰም ቀልጦ እስረኛ ነብሴን ነፃ ሲያወጣት ተሰማኝ።
አንገቴን አቅንቼ አይኖቿን አየሁት ..ውብ አይኖቿ ውስጥ የተዳፈነ መልካምነቴን አየሁ!
እራስን በሌላ ሰው ውስጥ ከማየት በላይ ፍቅር አለ? ስፈልገው የነበር ፍቅር እራሱ አገኘኝ። ከዛ ቀን በኋላ ብዙ ቃላት አልተለዋወጥንም ረዥም የደስታ እና የፈንጠዝያ ዘመንም አልነበረንም....ምክንያት…
Signed Bek 12
15 Jun 2022, 20:30 UTC≈2,160 viewsread 6 August 2026 ዛሬ በትላንት አይን
አየኋት.....እንዳየኋት ፈገግ አልኩ ለፈገግታዬ ተመሳሳይ መልስ አላገኘሁም አንገቷን አቀርቅራ ፈጠን ባለ አረማመድ አጠገቤ ደረሰች.......
'' ለምን ነበር የጠራኸኝ''
..(አልተቀመጠችም)..ድሮ ቆንጆ ነበረች..አሁን ደግሞ ቁንጅና እራሱን
''አትቀመጪም''
ወንበር ስባ በድጋሚ ጠየቀቺኝ
''እሺ..ለምን ነበር የፈለከኝ''..(ሰላምታ የለም)
አይምሮዬ እና ልቤ በጨለማው እኔነቴ ውስጥ በዳበሳ ተፈላለጉ(አልተገናኙም)
''አንቺን መፈለግ አቁሜ አውቃለሁ እንዴ?''
ፈገግ አለችልኝ ....ጥርሷ ድክመቴ ነው ትላንት ይህን ጥርሷን ለማየት ብዙ ድንጋይ ፈንቅያለው የዛሬው ግን የምወደው አልነበረም (ምፀት)
''ዛሬ አመት ከ…
Signed ፬#muሂiti#$፯
7 May 2022, 04:04 UTC≈2,310 viewsread 6 August 2026 Forwarded from @yeguzow_mastawesha
እውነታውን ቦታውን በመርገጥ የተሰማኝን የተፈጠረው
ምንም ሳልጨምር ሳልቀንስ ስለ እውነት እመሰክራለው
የዛሬው መዳረሻችን
በመንዝ ማማ የእመእጓል ደብረ ቆጵሮስ እየሱስ ቅዱስ ኡራኤል ደብር
https://t.me/yeguzow_mastawesha
Signed Nahom
2 Mar 2022, 07:53 UTC≈3,090 viewsread 6 August 2026 አድዋ ታቦቱ
* * * * * *
ኧረ ጎራው ብሎ ገበየሁ ከሀጎስ
በአንድ አልሞተም ወይ? አንድ ላይ መሽጎስ
ኤዲያ
የጎራው ዘር ታየ ዛሬ ጎራ ይዞ
ምን-ይልክ ይሆንስ ሰው በዘር ደብዝዞ
ኧረ ጎራው ያሉት ለጎራ አልነበረም
የያኔው ሀገሬ ዛሬ አልተሻገረም
ተው አትዳፈሩ
አድዋ ታቦት ነው በትህትና ላየው
አድዋ እሳት ነው ከሀገር ለለየው፡፡
ሀገር ወድቆብናል
ሀገር ጠፍቶብናል
ዘራችን ይዞናል
አድዋ ታቦት ነው ተው ይፈጀናል፡፡
በየቱ ልባችን እናስበዋለን በየቱ ቁመና
አድዋ ይቀስፋል የሰዉ ደም ነውና፡፡
Signed Bek
3 Feb 2022, 17:52 UTC≈3,410 viewsread 6 August 2026 አድማጭ አልባ ተረቴን ማውራት
ጀምሬለው ተው ስማኝ ወገኔ
ግን እኔ ማነኝ ሰው ለመሆኔ ምን
ማረጋገጫ አለኝ መተንፈሴ ነው ሰው መሆኔ ወይስ መብላት መጠጣቴ ወይስ መንቀሳቀስ ሰው ነኝ ብዬ ከሰው እኩል
መቆሜ ከሰው እኩል መቆም
አዋቂ የሚያስብ ቢሆንማስ ይሁዳ
ከፈጣሪውን ጋር ቆሞ እኮ ነበር
ሰው መሆንክ ሊያኮራክ አይገባም
የሚያኮራክ ለሰው ልጅ ሰው በመሆኑ ስታከብረው እንጂ አንተ ለሰው ክብር ስሰጥ መልሶ ፈጣሪ
ለአንተ እጥፍ ድርብ ክብርን
ያጎናፅፍካል የሰው ህመም ከተሰማክ በሀሳብክ ነግ በኔ
በአይምሮክ ፈሪሀ አግዚአብሄር
ካለ አመነኝ አንተ ሰው ነክ
ሰው ሲኖር ነው
ሁሉም የሚያምረው
ሰው ከሌለ ገንዘብ
ቢኖርክ ሀብት ስልጣን
ባዶ ነውና መጀመሪ…
Signed ªšţü
23 Jan 2022, 23:52 UTC≈3,230 viewsread 6 August 2026 ስማኝ ባትሰማኝም😶
በበጋ መብረቅ ላይ ተደናግጬ ሳይ
በወፎቹ ግጥም ስመሰጥ ከሰማይ
ትኖራለህ ብዬ ፍለጋ ብወጣ
አንተን በመፈለግ እኔነቴን ሳጣ
ድረስልኝ ብዬ ራሴን ስቀጣ
የታዘበኝ ሁሉ ምራቅ ከተፋብኝ
በማያዉቀው ፍቅር ፈራጅ ከሆነብኝ
በመሄድክ መንገድ መቶ የሳቀብኝ
መተህ ንገራቸው ይህን ይወቁልኝ
አንተ ከሄድክ ወዲህ ብቻዬን እያለው
ማንም በሌለበት ብቻዬን እስቃለው
በአዋራ ሜዳ ላይ እንቅፋት ፈርቼ ልዘል አስባለው
የማላውቀውን ሰው ባንተ ስም እጠራለው
አቤት ማይለኝን ልሳን የሌለውን ውሻ አናግራለው
ሰሚ በሌለበት ብቻዬን እጮሀለው
አንተ ባትሰማኝ መተህ ላትረዳ
ልቤ ላንተ አድልቶ አደረገኝ ባዳ
ስለዚህ የኔ አለም
ምንም ባይገባቸው የል…
Signed ªšţü
15 Dec 2021, 12:11 UTC≈3,080 viewsread 6 August 2026 File
ንገሩት ለዛ ሰው
"""" """" """""""
ከሰው ማጀት ገብቶ
ዶሮውን ጎትቶ
በፈላና አውጥቶ
ከድስት ከሚልሰው
በበራድ ሻይ ጥዶ
ከሚልከሰከሰው
ንገሩት ለዛ ሰው!
ሂወቱን ገብሮ ሀገሩን ያቀና
ያቆያትን ሀገር በደሙ ያፀና
በነበር የቀረ ብዙ ሰው አለና
ሙሾ እንዳይወጣለት!
ሞት ሰርጉ ነው ጀግና።💪
@atsewdua
https://t.me/yega_mastawesha
✍አፄ
በጦርነቱ ሂወታቸውን ላጡ
አባት እና ልጅ
ቀን 5/2014
Signed atse ✌❤
15 Dec 2021, 10:32 UTC≈3,020 viewsread 6 August 2026 (ትላንት ትዝ ሲለኝ የፃፍኩት)
ማሬ
ፍቅሬ
ውዴ
ሆዴ
ሂወቴ ፣መውደዴ
እያልኩ የምጠራክ
እንዲ ነበር እንዴ?
የቁልምጫ ቃላት እንደዚ ሲጎርፉ
አላስታውስ ይቅር
በነበር የቀረ ትዝታ ነው ትርፉ።
ሰርክ እየናፈቁ
ሰርክ አንተን መጠበቅ
ዛሬን እየረሱ
በትላንት መንፏቀቅ
ለካ ይህ ነው ፍቅር
እንዲ ነው ትዝታ
ዛሬን እየተዉ መኖር በዝምታ
እንዲ ነበር ለካ የኔና ያንተ ነገር.......
ልክ እንደ ገጣሚ
በዛሪዮሽ አለም
በነበር ከራሚ
በፅልመት ገፅታ
ብርሀን ሸላሚ።
✍አፄ
@atsewdua
https://t.me/yega_mastawesha
Signed atse ✌❤
24 Jul 2021, 16:22 UTC≈4,290 viewsread 6 August 2026 Forwarded from @imashoeVoice message
ማረኝ 🙏
💔....................💔.....................💔
ናፍቀኸኛል! የእውነት በጣም ናፍቀኸኛል
ስገፋው በስስት የሚያየኝ አይንህ
ስሰድበው በፍቅሬ የሚመታው ልብህ
ብቻ ሁሉ ነገርህ ናፍቆኛል!
💔.....................💔...................💔
✍ &🎙 ፦ አስቴር ( @itzmeastu2 )
https://t.me/joinchat/2EcvFf86FB8yYTE0
ሼር በማረግ ተባበሩን 🙏
Signed ªşťű
Showing the 12 most recent of 12 posts we hold for @yega_mastawesha. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.