26 Jun 2024, 03:51 UTC881 views2 reactionsread 9 August 2026 Forwarded from @abilamPhoto
አስደሳች ዜና ለኪነ-ጥበብ አፍቃሪያን በሙሉ
ኪናዊ ለዛን የተላበሱ ስራዎችን ለህዝቡ በማቅረብ የሚታወቀው አቢላማ የቴአትር እና የፊልም ጥበባት ማሰልጠኛ
በፊልም፣ በቴአትር ፣በካሜራ እና ኤዲቲንግ ዘርፎች ሲያሰለጥናቸው የቆዩትን ተማሪዎች #ሰኔ 23/2016 ዓ.ም #ከቀኑ 7:30 ጀምሮ በኦሊያድ ሲኒማ በደማቅ ስነ-ስርዓት ያስመርቃል። እርሶም በዕለቱ ተገኝተው የደስታችን ተካፋይ ለመሆን እና ጥሩ ጊዜን ለማሳለፍ ቀጠሮዎን ከእኛ ጋር ያድርጉ።
🦋በድጋሚ ያስተውሉ
👉ቀኑ #ሰኔ_23/2016_ዓ.ም
👉ሰዐቱ #ከቀኑ_7:30_ጀምሮ
👉 ጊዜ ውድ ነውና #ሰዐት_ይከበር
#መቅረት_ያስቆጫል
ለበለጠ መረጃ @sew19 ላይ ያናግሩን
@abilam
@abilam
❤2
Signed Ŏńĩ.........ťÿpĩŋğ
6 Apr 2023, 08:02 UTC≈1,000 views1 reactionsread 9 August 2026 Photo
Photo, posted without a caption
❤1
Signed Ŏńĩ.........ťÿpĩŋğ
16 Mar 2023, 12:57 UTC803 viewsread 9 August 2026 መቅረት ያስቆጫል
Signed Ŏńĩ.........ťÿpĩŋğ
16 Mar 2023, 12:57 UTC997 views1 reactionsread 9 August 2026 Forwarded from @abilamPhoto
ከብዙ ጊዜ መጥፋት በኋላ እነሆ በአዲስ እና ውብ በሆነ ስራ ከተፍ ብለናል ! #ለሊተኛው_ተጓዥ አዲስ ኮሜዲ ቴአትር
በአቢላማ የቴአትር እና ፊልም ማሰልጠኛ ፕሮዳክሽን ተዘጋጅቶ የቀረበ…ሚያዚያ 1/2015 ዓ.ም ከቀኑ 7፡00 ጀምሮ በአዳማ(ናዝሬት) #ኦሊያድ_ሲኒማ ታላላቅ እንግዶች በተገኙበት በደማቅ ሁኔታ ይመረቃል፡፡ ወገን መቅረት ክልክል ነው፡፡
ድርሠት - ኤልያስ ሽመልስ
- ናኦል ሚልዮን (ፓፒ)
- ሰብለ አዘረፈኝ
- ቤዛዊት ፍቃዱ
- ብርክቲ ታደሰ
አዘጋጅ፡- ስንታየሁ ዘነበ
@abilam @abilam
👍1
Signed Ŏńĩ.........ťÿpĩŋğ
10 Sept 2022, 09:58 UTC≈1,120 viewsread 9 August 2026 Forwarded from @Selegna2
https://vm.tiktok.com/ZMNEyp7UR/
Signed Ŏńĩ.........ťÿpĩŋğ
1 Sept 2022, 03:18 UTC≈1,090 views1 reactionsread 9 August 2026 Forwarded from @Selegna2Photo
🙏🙏ሰላም ሰላም እንዴትናቹ ውድ የስለእኛ ቤተሰቦቻችን ባላቹበት ሰላማቹ ብዝት ብዝትዝት ይበልልን🙏🙏
መልካም ዜና ይዘንላቹ መተናል
እንግዲ ጆሮዋቹ አውሱን ስለእኛ በጎ ፍቃደኞች ማህበር ሁለተኛ ዙር " ቴሌፓቲ " የተሰኘ ታላቅ የኪነ-ጥበብ ዝግጅት እና የስለእኛ የምስረታ ክብረ በዓል በሀገር ፍቅር ቴአትር ቤት በአዲስ አመት በአዲስ መልክ መስከረም 08/2015 ዓ.ም በአማረ እና በደመቀ መልኩ አስናድቶዋል ብለን ስናበስራቹ በታላቅ ደስታ ነዉ ፡፡
በእለቱ ወጣት እና አጋፋ የኪነ-ጥበብ ሰዎች ከመድረክ አጋፋሪጋ መድረኩን ያደምቁታል ፡፡
ብዙ አስተማሪ እና አዝናኝ ፕሮግራሞችም ይኖሩናል ፡፡ እርሶ ብቻ የመግቢያ ትኬቱን ከማህበሩ አባላት ይግዙና…
👍1
Signed Ŏńĩ.........ťÿpĩŋğ
16 Aug 2022, 06:12 UTC947 viewsread 9 August 2026 Photo
ሰላም ሰላም ውድ የስለእኛ በጎ ፍቃደኞች ማህበር አባላት
እንኳን ለ2014 ዓ.ም የቡሄ በዓል በሰላም አደረሳችሁ እያልን። እነሆ አሮጌው አመት አልቆ አዲሱን አመት ለመቀበል እየተቃረብን እንገኛለን። ታዲያ በስለእኛ ቤት በዚህ ወቅት የተለመደ አንድ ነገር አለ እሱም የአበባዮሽ ጭፈራ 💃💃 ታዲያ በዚህ አመት በአስራሶስተኛው ወር ጷጉሜ ላይ ለተከታታይ ቀናት ለመጨፈር ምዝገባ መጀመራችን ይታወቃል። ለዚህም የሚሆን የሴቶች የልብስ ኪራይ ለመቻል መጪውን የቡሄ በአል አስመልክቶ ከዋዜማው ጀምሮ በስለእኛ እልፍኝ ታላቅ የገቢ ማሰባሰቢያ ይኖረናል ።የገቢ ማሰባሰቢያውም ሀሙስ እለት የመፅሐፍ ጫረታ ሲኖረን ገጣሚ ታገል ሰይፉ የፈረመበት #የጉባኤ_ለቅሶና ሌሎችም የሚለው መፅ…
Signed Ŏńĩ.........ťÿpĩŋğ
1 Aug 2022, 20:53 UTC920 viewsread 9 August 2026 Forwarded from @Selegna2Photo
🙏🙏ሰላም ሰላም እንዴትናችሁ ውድ ቤተሰቦቻችን ባላቹበት ሰላማቹ ብዝት ብዝትዝት ይበልልን እያልን ወደ ገደለዉ 🏃♀🏃♀
የምስራች 😊
ምስር ብሉ እንደምትሉን ባለሙሉ ተስፋነን 🧏♀🧏 በዚሁ ሳምንት ትልቅ የመፅሐፍ አውደ-ርዕይ በኤግዚቢሽን ማዕከል ከሐሙስ 28/2014 ዓ.ም - ሰኞ 2/2014 ዓ.ም ድረስ ባማረ በደመቀ መልኩ ይካሄዳል ፡፡
እሺሺሺሺሺሺሺሺሺሺሺሺ እያላቹ ከሆነ
በሉ ልቀጥል በእለቱም ማህበራችን በዛዉ በኤግዚብሽን ማዕከል የአሰናዳዉ ፕሮግራም ስላለ መገኘት የምትችሉ ቤተሰቦቻችን በእለቱ ተገኝታቹ ለዚህ ትልቅ አላማ አሻራቹ እንድታሳርፉ ስንል በትህትና እንጠይቃለን ፡፡
በእለቱ ያሉ ፕሮግራሞቹ
- ከ50 በላይ የመፅሐፍት …
Signed Ŏńĩ.........ťÿpĩŋğ
27 Jul 2022, 07:55 UTC744 viewsread 9 August 2026 Forwarded from @Selegna2Photo
📌📖 ታላቅ የምስራች
ስለእኛ በጎ ፍቃደኞች ማህበር የመጀመሪያ ዙር የሆነውን ታላቅ የኪነጥበብ ድግስ ሐምሌ 24/2014 ዓ.ም አዘጋጅቶ እናንተን ይጠብቃል። በእለቱ የጥበብ ዋጋቸው የበዛ ኪናዊ ለዛዎችን ተላብሰው እናንተን ይጠብቃሉ። እርሶም የኪነጥበብ አፍቃሪ ነኝ ካሉ በእለቱ አይቅሩ ለወዳጅ ዘመዶ በመጋበዝ የዚህ በጎ ምግባር ተካፋይ ያድርጓቸው።
🦋ማስታወሻ
💚 አድራሻ :- ጎሮ ወረዳ ዘጠኝ አዳራሽ
💛 ሰዓት :- ከ8:00 ጀምሮ
❤️ ትኬት መያዞን ያረጋግጡ ካልገዙ ከእለቱ በር ላይ ያገኛሉ።
⏰ጊዜ ውድነውና ሰዓት ይከበር🙏
መቅረት ያስቆጫልና አይቅሩ🙏
ለበለጠ መረጃ 0986343222 ይደውሉ
#ከራስ_ቆርሶ_ለራስ
@selegna2
@selegna2
Signed Ŏńĩ.........ťÿpĩŋğ
1 Jul 2022, 04:48 UTC739 views1 reactionsread 9 August 2026 Forwarded from @Selegna2Photo
መተናል መተናል🤗
ስለእኛ ከሚሰራቸው የገቢ ማሰባሰቢያ ውስጥ አንደኛው የቡና ጠጡ ፕሮግራም እንደሆነ ይታወቃል።
2⃣ተኛ ዙር የቡና ☕️ጠጡ መርሃ ግብር አሰናድተናል
መቼ ነው ላላቹህ ቅዳሜ #ሰኔ_25_2014
በበጎ ተግባር ድምቅ ብለን ልናሳልፍ ነው እንዲሁም በእለቱ የጎዳና ትኬት ሽያጭ ስለሚኖረን ውድ ቤተሰቦቻችን በቦታው በመገኘት ለዚህ ተግባር ይሳተፉ ዘንድ በአክብሮት ጋብዘናል😊
🔅መገኛ ቦታ----ጎሮ አደባባይ
🧭ሰአት----------3ሰአት
👉ቲሸርት እንዳይረሳ
👉የአባል መታወቅያ ወስደው ከሆነ ይዘው ይምጡ
👉 ሰአት ይከበር
ስልክ 📲- 0986343222
ጠሪ አክባሪዎ ስለእኛ
"ላንተ ትንሽ የምትላት ስጦታ የብዙውን ሰው ህይወት ትቀይራለች"
👍1
Signed Ŏńĩ.........ťÿpĩŋğ
15 Apr 2022, 16:18 UTC764 viewsread 9 August 2026 እጅግ በጣም አዝናኝ የሆነ ቪዲዮ ይመልከቱ
ላይክ ፣ሼር እና ሰብስክራይብ እንዳይረሳ
ቋሚ ቤተሰብ በመሆን በየጊዜው የምንለቃቸውን ቪዲዮዎች ይመልከቱ
Watch "wonjiwan ወንጂዋን tube" on YouTube
https://youtube.com/channel/UCN0BTivYQTj7uAuhtSk1_8A
Signed ኢትዮጵያ ታበፅእ እደዊሀ ሀበ እግዚአብሔር ከመ እንግር ፈቃደከ
3 Apr 2022, 22:04 UTC806 views2 reactionsread 9 August 2026 ደረጃ
እኔነቴ ውስጥ አንተነት ከሌለ በአንተነትህ ውስጥ እኔን ለምን ደረጃ ትሰጠኛለህ ? እኔስ ብሆን አንተነህን በምን ሚዛን መዝኜ ነው ደረጃ ልሰጥህ የቻልኩት?
እንጃ ....
እኛ ሰዎች ሰዎችን በቀረብናቸው ቁጥር በልባችን የምንሰጣቸው ቦታ ይልቅና ባወቅናቸው ልክን ደሞ ደረጃ እናስቀምጥላቸዋለን ይህ አግባብ ነውን?
እንጃ....
እኔ ማነኝ ደረጃዬስ የቱ ነው ? ሰዎች የሰጡኝ ወይስ እራሴ የሰጠሁት ደረጃ ነው ትክክል?
እንጃ.....
እንጃ መልስ ሊሆን አይችልም መልስ በሌለው ጥያቄ ውስጥ ጥያቄው መልስ ሊሆን ይችላልና፤ ስለዚህ ይህ ጥያቄ መልስ ሊኖረው የግድ ነው።
#መልስ።
መልስ ከመኖሩ በፊት የጥያቄው መጠየ'ቂያ ምክንያት ሊኖር ግድ ነው።
#ከደ…
👍2
Signed Ŏńĩ.........ťÿpĩŋğ
Showing the 12 most recent of 19 posts we hold for @yefkrtera_family. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.