ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለብርሃነ ልደቱ አደረሳችሁ! አደረሰን !
Signed ምናሴ ነገደ ጦቢያ

Channel
@wenjiwankinexbeb
On this record: Growth · Engagement · Posts · Citations · Handles named that no longer answer · Cite this entry
77subscribers
-2 since we began measuring on 9 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of Under 1,000.
| Telegram ID | -1001683127895 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @wenjiwankinexbeb |
| Created | Between 1 December 2021 and 6 June 2022 — estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 9 August 2026 |
| Last confirmed live | 19 September 2026 |
| Measurements held | 4 |
| Confirmed unchanged | 2 times, most recently 19 September 2026 |
| On Telegram | t.me/wenjiwankinexbeb |
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 10 Sept 2026, 12:18 | 77 | -1 |
| 25 Aug 2026, 02:32 | 78 | -1 |
| 9 Aug 2026, 19:46 | 79 | no change |
| 9 Aug 2026, 13:01 | 79 | first reading |
20 posts held, back to 6 June 2022 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 page of Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 20 posts for this entry, the most recent from 7 January 2023. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለብርሃነ ልደቱ አደረሳችሁ! አደረሰን !
Signed ምናሴ ነገደ ጦቢያ
ራስህን_እየገደልክ_ነው በሰሜን አርክቲክት ላይ የሚኖሩ እስኪሞ የተባሉ ጎሳዎች ተኩላ ለመግደል ሲፈልጉ የሚዘይዱት ዘዴ አለ። በበረዶ ውስጥ ጫፉ በጥቂቱ የወጣ ቢላ ይደብቃሉ፤ በላዩን ላይ ጥቂት የበግ ደምን ያደርጉበታል። ተኩላው ደሙን አሽትቶ ይመጣል። በረዶው ላይ ያለውን ደም መላስ ይጀምራል። ደሙ ይጣፍጠዋልና፣ ፍጥነቱን እየጨመረ መላስ ይጀምራል። በዚህ ፍጥነት ውስጥም እያለ ሳያስበው ደም የተቀባው ቢላዋ ምላሱን ይቆርጠዋል። ነገር ግን ደም መላሱን አያቆምም። አሁን ላይ ይህ ተኩላ ባለማወቅ ከራሱ ምላስ የሚፈሰውን ደም እየላሰ ነው፤ ሆኖም ጣፍጦታልና በፍጥነት መላሱን ይቀጥላል። ከመጠን በላይ ደምም ይፈሰዋልና በነጋታው ተኩላው ሞቶ ይገኛል። የራሱን…
Signed ምናሴ ነገደ ጦቢያ
ሰላም ጤና ይስጥልኝ የወንጂዋን ቻናል ቤተሰቦች ፡እንደምን ከርማችኋል ? እንደሚታወቀው ለረዥም ወራት መጠፋፋታችንና ሁላችንም በየመንገዳችን ስንኳትን መክረማችን ይታወቃል ።ሆኖም አሁን ላይ ያለፈውን ትዝታዎቻችንን እያስታወስን ...ለወደፊቱ ደግሞ ምን ማድረግ እንዳለብን እየተነጋገርን እና እየተመካከርን በመካከላችን ተከፍቶ የነበረውን ርቀት በማጥበብ የጥበብን ማዕድ እንደገና ሀ ብለን መቋደስ እንጀምራለን ....... እስከዚያው ግን የወንጂዋን ፍቅር ያለበት ፡ለተሳትፎውም የነቃ አለሁኝ እኔ ከዚህ እያለ አለኝታነቱን ይግለጽ ........
Signed ምናሴ ነገደ ጦቢያ
እንካችሁ https://vm.tiktok.com/ZMFWy49MA/
Signed ምናሴ ነገደ ጦቢያ
ምርጥ የራፕ ሙዚቃ ፡የዘመናችንን የጦርነት ትርፍና ኪሳራ ቦታው ላይ ተገኝቶ የተገነዘበበትን ፡የሀገር ባለውለታዎች ለሀገር ፍቅርና ለህዝብ አለኝተኝነታቸው የሚከፍሉትን መስዋዕትነት ፡በቦታው ዋጋ በመክፈል የታዘበውን ትዝብት በሙዚቃ እነሆ ብሎናል ።ይህን ድንቅ ወታደር እናበረታታው Watch "FT-Fazz - Yane Dro | ያኔ ድሮ - Ethiopian Music 2022 [Official Video]" on YouTube https://youtu.be/6JB1kj7-2dQ
Signed ምናሴ ነገደ ጦቢያ
🆓🆓🚦🚥 በነፃ 🆓 ሙዚቃ 🎼🎵🎶መሳሪያ መማር ይፈልጋሉ ❔❓⁉️ጊታር 🎸🪕🎻ድራም🪘🥁 ሳክስፎን🎺🎷 ኪባርድ 🎹🎹ሌሎችንም እናስተምራለን VOCAL😲😮💨🗣🎤 ሙሉ ወጪውን ቴሌግራም ኤልያስ መልካ @eliasemelka እንሸፍናለን ታድያ ከእናተ ሚጠበቀው ለኤልያስ መልካ ፍቅራቹን አድናቆታችሁን ግለፁለት በ voice ድምፃቹን ቀድታቹ በ❓ ▶️ @eliasemelka_bot ላኩልን ለ 40 ሰው በነፃ 🆓 እናስተምራለን ሼር አርጉት vote ❤️ መታሰቢያ ዘ ኤልያስ መልካ 🫂 🎶🎶🎸🥁ቴሌግራም ይጫኑ☑️Join http://t.me/eliasemelka channal ➕❤️❓ እስኪ ተሳተፍበት አሪፍ ነገር አለው
Signed ምናሴ ነገደ ጦቢያ
https://youtu.be/2mP1o87owmQ
Signed ኢትዮጵያ ታበፅህ እደዊሀ ሀበ እግዚአብሔር ትምጻእ መንግሥትከ
Mom፦እንካ በሚካኤል በኩል ስታልፍ እቺን 300 ብር ስለት ስጥልኝ Me at ጠላ ቤት: ''ሻምባ ራምባ''
Signed ኢትዮጵያ ታበፅህ እደዊሀ ሀበ እግዚአብሔር ትምጻእ መንግሥትከ
...መርጠሽ ነው ይለኛል... "መርጦ ገዳይ ካለ በያደባባዩ መርጨስ ባለቅስ ማን ይሆን ከልካዩ..? መርጨ አለቅሳለሁ... ለተገፋው ህዝቤ ለሞተው ወገኔ ቡድኑን አንተ አብጀው ንጹህ መሆኑ ነው ሚያገባኝ እኔ። ... በፈለኩት ጊዜ በፈለኩት ቦታ ስችል አለቅሳለሁ ሳልችል በዝምታ። .. ፈቃጅ አልፈልግም ለራሴው ስብራት ሃዘን አስተማሪ አስተዋሽ አልሻም ላጣሁት ወገኔ የጩሁልኝ ጥሪ። ... ገዳይ ንጹህ ፈጅቶ በኮራበት ሃገር ለተገፋ ማልቀስ ለምነው ሚያስወግር..?" በሜሮን ጌትነት
Signed ኢትዮጵያ ታበፅህ እደዊሀ ሀበ እግዚአብሔር ትምጻእ መንግሥትከ
"ናዕት"🇪🇹 ;ቴዲአፍሮ የቴዲ አፍሮ አዲሱ ነጠላ ዜማ ተለቀቀ!! እያመመው መጣ ቁጥር ሁለት /ቴዲ አፍሮ/ ዶፍ ዶፍ... ግርም እያለ ጊዜ ሆነ ሰዓቱ በዳንኪራው ደምቆ በምቱ ለደቂቃም አይቆይ በስልቱ ቦግ እልም እያለ መብራቱ ኡኡ ሬጌ ናዕት ብልጭልጭ ቢሆን ዳሱ ማን ሊታደም ከድግሱ ብልጭልጭ ቢሆን ድንኳን አይለውጥ ጎግ የእውነት መልኳን ቢጋርድ ሀሳብ አርጎ ሜዳን ገደል እም አእላፍ ስቃይ ጭንቀት ቢደረደር የነፍስ ሕላዊ መሻት ዋዌ ሳይገባቸው ስንቶች በዘር ተዘፍቀው ታዘብናቸው ዘውግ ያወረው ድንበር መኃላውን የረሳ ሳር ያለመልማል ዛሬም በእልፍ አዕላፍ እሬሳ እያረረ ሆዴ ብስቅ በማሽላ ዘዴ ና ታደም ይለኛል ደሞ በነ ኡኡ ሬጌ ኡኡ...ሬጌ ናዕት... ኡ…
Signed ኢትዮጵያ ታበፅህ እደዊሀ ሀበ እግዚአብሔር ትምጻእ መንግሥትከ
አንድ ድሀ ሰው ነበረ.. ሶስት ብርቱካኖችን ይገዛል.. ሊበላ አንደኛውን ብርቱካን ሲቆርጠው የተበላሸ ነው... ሁለተኛውንም ሲቆርጠው የተበላሸ ነው... ሶስተኛውን ከመቁረጡ በፊት ግን መብራቱን አጠፋና ቆርጦ በላው።.... አንዳዴ ለመኖር ሲባል አይተን እንዳላየን ሰምተን እንዳልሰማን መሆን አለብን !
Signed ኢትዮጵያ ታበፅህ እደዊሀ ሀበ እግዚአብሔር ትምጻእ መንግሥትከ
ለዚህች ሀገር እዘኑላት የንባብ ቅምሻ ደራሲ -ካህሊል ጂብራ መፅሀፍ -የጠቢባን መንገድ በአንዱ ቀን ጠዋት ደቀ - መዛሙርቱ ነብዩን ከበው ተቀመጡ፡፡ በአይኖቹ ላይ ርቀቶችና ትዝታዎች ነበሩበት። ሀፊዝ የሚባለው ደቀ - መዝሙሩም እንዲህ አለው፦ «መምህር ሆይ! ስለ ኦርፋሴስ ከተማ ንገረን፡፡ በእነዚያ አስራ ሁለት አመታት ስላረፍክበት ሀገርም ንገረን፡፡» አልሙስጠፋ ዝም አለ። ወደ ጋራዎቹና ወደ አድማሱም ፊቱን አዙሮ ተመለከተ። በፀጥታው ውስጥ ጦርነት ነበር!! ከዚያም አላቸው "ወዳጆቼ ሆይ በእምነቶችና በባዶ ሀይማኖቶች ለተሞላች ሀገር እዘኑላት... "በጥባጮችን እንደ ጀግና በእልልታ ለምትቀበል ገዳዮችን እንደ ለጋስ ለምታሞካሽ ሀገር እዘኑላት... …
Signed ኢትዮጵያ ታበፅህ እደዊሀ ሀበ እግዚአብሔር ትምጻእ መንግሥትከ
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @wenjiwankinexbeb. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Republished by
Channels on the register that have forwarded this channel's posts into their own feed.
Built only from forwarded posts we have actually read, on both sides. Coverage is early and deliberately incomplete: a missing link means we have not read the post that would prove it, never that the relationship does not exist. Counts are distinct forwarded posts observed, so they only ever go up as we read more.
Named by 1 registered channel — every channel on the register whose own posts have named this one, by its current username or any other username it currently holds, merged from two separately captured readings of the same fact so a namer caught by only one of them is not missed and a namer both caught is not counted twice. A username this channel has since dropped is not matched — that handle may belong to someone else now, and crediting today’s namer to yesterday’s owner would misattribute it.
Named by
Channels on the register whose posts name this channel's handle.
Names
Channels on the register whose handles appear in this channel's posts.
A mention is a weaker signal than a forward and is counted separately for that reason — naming a channel is not republishing it, and a handle in a post body is easy to place deliberately. The post counts beside each row below are distinct posts in which the handle appeared, from posts we have read on both sides — the “Named by N registered channels” figure above is a different count, of distinct NAMING CHANNELS rather than posts, and is not the sum of the rows under it.
@wenjiwankinexbeb named 1 handle that resolve to nothing today. That is a fact about the reference, not necessarily a fact about the handle’s history — see the two groups below.
Most of these may never have existed as a live channel at all. A handle a channel names can be a typo, an aspirational name nobody registered, or a channel that was already gone before this one ever mentioned it. Unless a row below is marked evidenced, all we know is that it references a handle that is not a live channel today — not that anything “died”. How this is measured.
References a handle that is not a live channel — we have no record it ever was one.
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 10 September 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“ወንጂዋን የወጣቶች ኪነ-ጥበብ ማዕከል” (@wenjiwankinexbeb), 77 subscribers as measured 10 September 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/wenjiwankinexbeb.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.