ላፍቅርህ ጨምሬ ምላሽ ሳልጠብቅ እድሜዬን በሙሉ ቀኔ አስክታልቅ ለጨለማ ህይወቴ የሆንክለኝ ፋኖሴ ኩራዝ ሁነህ በራህ ለተከፋች ነፍሴ ለሰባራው ልቤ ጠጋኝ የሆንክልኝ ባንተ መፈቀሬ እንዴት አይበዛብኝ አንተ በልቤ ውስጥ ትልቅ ቦታ ያለህ ዛሬም ከዚህ በላይ ጨምሬ ልውደድህ ewedhalehu hulem ke❤️
Signed Fire ye 21dua lij

Channel
@yedurye_fkr
On this record: Topic · Growth · Engagement · Posts · Handles named that no longer answer · Cite this entry
129subscribers
-10 since we began measuring on 7 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of Under 1,000.
| Telegram ID | -1001251094546 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @yedurye_fkr |
| Created | Between 1 March 2018 and 31 August 2021 — estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 8 August 2026 |
| Last confirmed live | 13 October 2026 |
| Measurements held | 8 |
| Confirmed unchanged | 1 time, most recently 13 October 2026 |
| On Telegram | t.me/yedurye_fkr |
Music — a classification, not a measurement. An on-box language model (Qwen3.6-35B-A3B-FP8, prompt version 1) read this channel’s own recent posts on 26 September 2026 and assigned it the closest of 31 fixed categories, at 82% confidence. This is a model’s judgement about what the channel is likely to be about, not a fact this register measured the way a subscriber count or a view count is measured — it can be revised on a later pass, and it carries no weight anywhere else on this page. How this classification works, and why it has no browse page of its own yet.
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 13 Oct 2026, 10:10 | 129 | -1 |
| 2 Oct 2026, 13:38 | 130 | -1 |
| 13 Sept 2026, 04:37 | 131 | -1 |
| 6 Sept 2026, 00:57 | 132 | -3 |
| 27 Aug 2026, 20:13 | 135 | -2 |
| 14 Aug 2026, 05:28 | 137 | -2 |
| 8 Aug 2026, 22:46 | 139 | no change |
| 7 Aug 2026, 04:22 | 139 | first reading |
20 posts held, back to 3 December 2022 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 page of Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 20 posts for this entry, the most recent from 30 July 2024. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
ላፍቅርህ ጨምሬ ምላሽ ሳልጠብቅ እድሜዬን በሙሉ ቀኔ አስክታልቅ ለጨለማ ህይወቴ የሆንክለኝ ፋኖሴ ኩራዝ ሁነህ በራህ ለተከፋች ነፍሴ ለሰባራው ልቤ ጠጋኝ የሆንክልኝ ባንተ መፈቀሬ እንዴት አይበዛብኝ አንተ በልቤ ውስጥ ትልቅ ቦታ ያለህ ዛሬም ከዚህ በላይ ጨምሬ ልውደድህ ewedhalehu hulem ke❤️
Signed Fire ye 21dua lij
@yedurye_fkr ❤️❤️ @yedurye_fkr ❤️❤️
Signed Molaliza 🍭🍫
"ተያይዞ ቢቆም ፥ ሁሉም ለአመሉ አጥር አይምሰልሽ ፥ የከበበሽ ሁሉ!" ✍ @fami_queen21 @yedurye_fkr @yedurye_fkr
Signed Molaliza 🍭🍫
🌹💌... ♥️ፍቅረኛህ በትንሽ ምክንያት ከአኮረፈችህ ወይም ከተጣላችህ እንዲህ በላት♥️ የተገደበ ፍቅር ውስጥ ከሆንሽ ግድቡን አፍርሺ ፍቅሬ፧ እኔ ላንቺ ያለኝ ፍቅር ገደብ አልባ ነው። ፍቅር ልኬት የለውም ፧የኔን ፍቅር ለመለካት ያሰብሽበት መንገድ የተሳሳተ ነው። አንቺን ሳፈቅርሽ እንዲሁ ያለምንም ምክንያት ነው። በምክንያት ስላላፈቀርኩሽ ፍቅሬ ሁሌም ድንቅ ነው። ,,,,,🌹❣🌹❣🌹❣🌹,,,,, 📩 @yedurye_fkr ━━━━━━━✦🌹✿✦━━━━━━━
Signed Molaliza 🍭🍫
ስቃያችን በዛ ምነው ከፈላቺኋት ሀይማኖትን ካስር ቀሳውስት ዲያቆኗ ደማቸው ፈሰሰ በኢትዮጵያ መምድር መንግስት ላይሰማን ምነው መጨሀችን እምነቷን ባለች ተቀጣች ሰጋቺን ማቅ አለበስካት ቤተ ክርስትያናችንን ምን ባደረገች ነው ደጓ እናታችን አባቶች አለቀሱ ሀዘናቸው በዛ ቤተ ክርስትያን ስትፈርስ የነፍሳችን ታዛ ይረደን ያየ ሰው ቁሞ በክብር የኦርቶዶክስ እምነት በዲህ አዳትቀር ህፃናት ቦርቀው ያደጉባትን በዕምዬ ቤተ ክርስትያን ምነው መጨከን ወጣቱ ተነሳ እምነትህን አስጠብቅ ያን ጊዜ ታያለህ ጠላትህ ሲጨነቅ ይፈርዳል እግዛብሔር አይቀርም ዝምብሎ ቤተክርስትያናቺን ያለቀሰቺውን ለቅሶ ፍትህ ለኦርቶዶክስ ይሰጣት አልቅሱ ቀሳውስት ዲያቆናት ሳያልቁብን ቄሱ አንድ ሲኖዶስ ና…
Signed Ye 21dua lij
Photo, posted without a caption
Signed Ye 21dua lij
አትፈርስም ደም ነዉ መሠረቷ ልጆቿ ናቸዉ ጉልበቷ ክርስቶስ ነዉ ህይወቷ ቃየሎች ቢበዙ ይሁዳ ቢነሳ ስመዉ ቢሸጧት ገድለዉ ቢጥሏት በየዘመኑ ጠላት ቢበዛባት ከኢ/ያ ምድር አይችሉም ሊያጠፏት የሚያስተሳስራት የደም ቃል ስላላት አሁንም ይሁዶች አይችሉም ሊያጠፏት ልቦና ካላችሁ ቀልብ ከገዛችሁ ተዋህዶን ተከተሏት ካልቻላችሁ ከሷ ራቁ አትድረሱባት የእሳት ሠይፍ የያዘ ጠባቂ መልአክ ስላላት ይሁዶች ብዙ አትፈታተኗት የጭቃ እሾሆች እርሷን አታቅልሏት ለጊዜአዊ ጥቅም ገንዘብ አታድርጓት እኛ የምናዉቀዉ 1ሲኖዶስ 1መምህር 1ፖትሪያሪክ ብፁህወቅዱስ አቡነ ማቲያስ! አንገቴ ላይ ጥቁር ማተብ ያለኝ እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ የማንም ማስፈራራት ከማመን የማያስቆመኝ የተዋህዶ ልጅ የክርስቶ…
Signed Ye 21dua lij
Photo, posted without a caption
Signed Molaliza 🍭🍫
ዐዋጅ… ዐዋጅ…ዐዋጅ… ! "…የሰማ ይስማ…! ልሰማም ያሰማ…!! "…በዛሬው ዕለት የቅዱስ ሲኖዶስ የመክፈቻ ጸሎት በመንበረ ፓትርያርክ ቅድስተ ቅዱሳን ቅድስት ማርያም ገዳም ከተጠናቀቀ በኋላ ሁሉም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ምእመናን በያሉበት ክፍለዓለም ከዛሬ ጀምሮ ለሚቀጥሉት ሦስት ቀናት የጸሎትና የሱባኤ ጊዜ እንዲሆን ዐዋጅ መታወጁን ብፁዕ አቡነ ጴጥሮስ (ዶ/ር) የቅዱስ ሲኖዶስ ዋና ጸሐፊ እና የኒዮርክ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ገልጸዋል፡፡ "…ከነገ ሐሙስ ጀምሮ እስከ መጪው ቅዳሜ ድረስ ጠዋት ጠዋት ከጸሎተ ኪዳን በኋላ፣ መታ ሰርክ ጉባኤ ሲያበቃ ሁሉም ኦርቶዶክሳዊ በአጥቢያው ቢተ ክርስቲያን ተገኝቶ በጸሎተ ምሕላው ይሳታፍ። የቻለ ከአ…
Signed Ye 21dua lij
1 ጥያቄ ልጠይቃቹህ በመመለስ ተባበሩኝ እኔ 4አመት ሙሉ ያፈቀርኩት ልጅ አለ እሱ ባያውቅልኝም በተመሳሳይ እኔን 2አመት ሙሉ ወደድኩሽ የሚለኝ ልጅ አለኝ እና ግራ ገባኝ እባካቹህ እናተ ብትሆኑ የቱን ትመርጣላቹህ አፍቃሪውን ወይስ ተፈቃሪውን 🙏🙏🙏
Signed Fire 21 lij
እሮዝ አበባ ስምሽ የሚያምረው ልክ እዳበባሽ ጠረንሽ ልዩ ነው እሮዝ ስለሆንሽ እሮዝ አበባ መሆን ምንኛ ደስ ይላል የሽታዋ መአዛ ልብን ይሰውራል አበባ አየሁሽ ስንል በእንቁጣጣሽ የሁሌ ምርጫዬ እርዝ አበባ ነሽ
Signed Fire 21 lij
1 ጥያቄ ልጠይቃቹህ ከማፍቀር ከመፈቀር የቱ ይሻላል
Signed Fire 21 lij
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @yedurye_fkr. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
@yedurye_fkr named 1 handle that resolve to nothing today. That is a fact about the reference, not necessarily a fact about the handle’s history — see the two groups below.
Most of these may never have existed as a live channel at all. A handle a channel names can be a typo, an aspirational name nobody registered, or a channel that was already gone before this one ever mentioned it. Unless a row below is marked evidenced, all we know is that it references a handle that is not a live channel today — not that anything “died”. How this is measured.
References a handle that is not a live channel — we have no record it ever was one.
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 13 October 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“የዱርዬ ፍቅር” (@yedurye_fkr), 129 subscribers as measured 13 October 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/yedurye_fkr.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.