2 May 2026, 20:49 UTC63 viewsread 6 August 2026 ኢትዮጵያ በቅርቡ ያወጣችው የህንጻ አዋጅ ቁጥር 1356/2016 (Ethiopian Building Proclamation No. 1356/2024) ቀደም ሲል የነበረውን አዋጅ ቁጥር 624/2001 በመተካት በዘርፉ ላይ መሰረታዊ ለውጦችን ይዞ መጥቷል።
ከአዋጁ የወጡ ዋና ዋና 5 ነጥቦች እነሆ፦
1. የተጠያቂነት ወሰን መስፋት (Extended Liability)
በአዲሱ አዋጅ መሰረት ማንኛውም በህንጻ ግንባታ ሂደት ላይ የሚሳተፍ አካል (ባለቤት፣ ዲዛይነር፣ ተቋራጭ እና አማካሪ) በግንባታ ወቅት ለሚከሰት ማንኛውም የጥራት መጓደል ወይም አደጋ በወንጀል እና በፍትሐብሔር ይጠየቃል። በተለይ ዲዛይነሮች እና ተቋራጮች ለህንጻው ደህንነት ያላቸው የኃላፊነት ጊዜ ተለይቶ ተቀምጧል…
Signed Yirgalem /YEDCON PLC/
15 Apr 2026, 17:03 UTC96 viewsread 6 August 2026 #የምህንዲስና ግምት
/Engineering Estimation/
🏢👷♀️🏤🏣🕍??♂️🏛
#የምህንዲስና_ግምት/Engineering Estimation/ የወቅቱ የገበያ ዋጋ ታሳቢ ያደረገ መሆን ይኖርበታል። ይህ ካልሆነ ግዥ አፈፃፀም መመሪያ ቁጥር 70/2017 አንቀጽ 2 ንዑስ አንቀጽ 7፣ 8 እና 9 መሰረት ከመጠን በላይ የተጋነነ የጨረታ ዋጋ(excessively high bid price)፣ የተሰበረ የጨረታ ዋጋ(unusually low bid price) እና እጅግ የተሰበረ የጨረታ ዋጋ(excessive low bid price) በትክክል መለየት አይቻልም።
##የተሰበረ_የጨረታ_ዋጋ_እና_እጅግ_የተሰበረ_የጨረታ_ዋጋ ለመለየት ግዥ ፈፃሚው መ/ቤት ለግንባታ ሥራው በጥናት የገመተ…
8 Apr 2026, 17:43 UTC107 viewsread 6 August 2026 #የግንባታ ሥራ ሂደት ደረጃዎች (Stages in Construction)
#የአንድ ግንባታ ሂደት ከሃሳብ መነሻ እስከ ፍጻሜው ድረስ ያሉት ደረጃዎች በዋናነት በሦስት ይከፈላሉ። እነሱም፦
1️⃣ #የቅድመ-ግንባታ ደረጃ (Pre-construction Stage)
ይህ ደረጃ ግንባታው ከመጀመሩ በፊት የሚደረጉ የጥናትና የዝግጅት ሥራዎችን ያካትታል።
🚧 #የፕሮጀክት መነሻና የአዋጭነት ጥናት (Inception and #Feasibility Study):አሰሪው ወይም ባለሀብቱ ያለመውን ሃሳብ ወደ እውነታ ለመቀየር ፕሮጀክቱ ሊተገበር የሚችል መሆኑንና ትርፋማነቱ (አዋጭነቱ) የሚረጋገጥበት ደረጃ ነው። በዚህ ወቅት ባለሙያዎች፦
* #የቦታ መረጣ ያካሂዳሉ።
* #የሀብት …
Signed Yirgalem /YEDCON PLC/
1 Mar 2026, 08:37 UTC124 views3 reactionsread 6 August 2026 ከዚህ በታች Specification (ቴክኒካል መግለጫ) እና Bill of Quantity (BOQ) (የመጠን እና ዋጋ ዝርዝር) እንደሚከተለው ቀርቧል።
እንደምትወዱት አልጠራጠርም አንብባቹ ስትጨርሱ እንደተለመደው #ሼር_ላይክ ይደረግ ‼️
▢ 1. Specification (ቴክኒካል መግለጫ)
ትርጉም
Specification (ቴክኒካል መግለጫ) ማለት በኮንስትራክሽን ሥራ ውስጥ የሚጠቀሙ እቃዎች፣ የሥራ ጥራት፣ የአሰራር ዘዴ፣ መስፈርቶች እና መመሪያዎችን የሚገልጽ የጽሑፍ ሰነድ ነው።
Specification የሚገልጸው ሥራው እንዴት መሰራት እንዳለበት ነው፤ መጠን አይገልጽም።
የSpecification አላማ
✅ የእቃ እና የሥራ ጥራት መግለጽ
✅ የኢንጂነሪንግ መስፈርቶች…
👍3
28 Oct 2025, 13:04 UTC209 views0 reactionsread 6 August 2026 File
የብቃት ማረጋጋጫ አዲሱ ረቂቅ
Signed Yirgalem /YEDCON PLC/
7 Oct 2025, 18:29 UTC220 views0 reactionsread 6 August 2026 ✅የአርማታ ሙሌታ (Concrete Compaction) ቁጥጥር
1. የግብአት ጥራትን (Materials Quality)፦ በአርማታ ሙሌት ሥራ ሂደት ውስጥ የሚጠቀማቸውን የማምረቻ ግብአቶች ጥራት በተገለጸው መስፈርት መሰረት የሚያሟሉ መሆኑን ማረጋገጥ አለበት።
ይህ ማለት የቀረበው ሲሚንቶ (Cement) አይነትና የምርጥ ጥራት፣ የአሸዋ (sand or Fine aggregate) እና ጠጠር (Coarse Aggregate)ሳይንሳዊ ምዘናን ማሟላቱን፣ የማቅጠኛ ውሀ (Water) የኮንክሬት ስትራክቸሩን ሊጎዳ የሚችል ኬሚካልና ቆሻሻ የሌለው የጠራ ውሃ መሆኑን እና ሌሎች ተጨማሪ ኬሚካል (Admixture) መለያ አይነት የተሟላ መሆኑን ሳይንሳዊ ማስረጃ ላይ ተደግፎ የማረጋገጥ …
Signed Yirgalem /YEDCON PLC/
9 Jul 2025, 06:47 UTC266 viewsread 6 August 2026 File
File, posted without a caption
14 Jun 2025, 19:04 UTC329 viewsread 6 August 2026 👉ስለ ዋጋ ማስተካከያ (Price Adjustment) የፌደራል ግዥ መመሪያው ምን ይላል?
📍 ለግንባታ ግዥ 12 ወራት እና ከዚህ በላይ ለሚቆዩ የግንባታ ስራዎች ውሉ ተፈጻሚ መሆን ከጀመረበት ከስድስት ወራት በኋላ የዋጋ ማስተካከያ ይደረግላቸዋል።
⏺ከ 12 ወራት በታች የሆኑ የግንባታ ስራ ውሎች የዋጋ ማስተካከያ አይደረግላቸውም።
📍ስራ ተቋራጩ በውል ስምምነቱ መሰረት መስራት ላልቻላቸው እና ዘግይተው ለተሰሩ የግንባታ ሥራዎች የዋጋ ማስተካከያ ማድረግ የሚቻለው የግንባታ ሥራዎቹ መሰራት በነበረባቸው ወቅት በነበረው ዋጋ መሰረት ብቻ ይሆናል፡፡
🔖 ለምክር አገልግሎት ግዥ የሚደረግ የዋጋ ማስተካከያ ደግሞ 24 ወራት እና ከዚህ በላይ ለሚቆዩ ግዥዎች፣ ከ12ኛው …
Signed Yirgalem /YEDCON PLC/
15 May 2025, 16:56 UTC405 viewsread 6 August 2026 👉Here are 50 points for a Construction engineering field expert
1. Unit weight of steel is 7850 kg/m³.
2. Height of the wall is 4m.
3. Unit weight of concrete is approximately 2400 kg/m³.
4. Standard brick size is 190mm x 90mm x 90mm.
5. Compressive strength of M20 concrete is 20 MPa.
6. Slump test measures the workability of concrete.
7. The minimum curing period for concrete is 7 days.
8. Shear force and bending m…
Signed Yirgalem /YEDCON PLC/
6 Mar 2025, 20:15 UTC227 viewsread 6 August 2026 https://www.ferretticrn.com/#/register?code=15950
10 Feb 2025, 12:17 UTC254 viewsread 6 August 2026 https://www.facebook.com/share/18cttH5RJd/?mibextid=hnQQrChkSqkykvoJ
31 Oct 2024, 16:23 UTC331 viewsread 6 August 2026 Photo
Photo, posted without a caption
Signed Yirgalem, YEDCON PLC
Showing the 12 most recent of 17 posts we hold for @yedconplc11. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.