🗣ነግሬሽ አልነበር አይን እስካለ ድረስ ቀሚስ አለ የትም ለፈገግታሽ እንጂ ለገላሽ አልሞትም ምን ጊዜም ዝቅ አርጊው የቀሚስሽን ጥለት ሁሌ ገላ አይቀዱም ወሸላ ስለት ገላሽን አጫርተሽ ጭንሽን ለሁሉም ገልጠሽ ስታበቂ እንባሽ ምርኩዝ ላይሆን አትነፋረቂ ካጣሁሽ አልኖርም ያለሽም ሰው ሁሉ በፍፁም ያላንቺ ሊቀየር ይችላል እግርሽን ስትከፍቺ እንዳያታልልሽ እንዳያታልልሽ ይሄ ግብዝ አለም ካገኙት መጋደም ሴትነት አይደለም ሁልጊዜም ዝቅ አድርጊው የቀሚስሽን ጥለት ሁሌ ገላ አይቀዱም ወሸላ እና ስለት መዶልዶም መደነዝ ማርጀት ይፈርድማል የ እድሜ ስልጣን ቁጣው ዛሬ የረካሽበት መሽኛሽ ብቻ ሆኖ ይቀጥላል እጣው ማይገባሽ ቦታ ማይመጥንሽ ቦታ በፍፁም አትቁሚ ጆሮ ተሰ…

Channel
ብሶቴን በብዕር ❤️🩹🩹
@ye_jemariwa
On this record: Growth · Engagement · Reactions · Posts · Citations · Cite this entry
75subscribers
-1 since we began measuring on 9 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of Under 1,000.
Register entry
| Telegram ID | -1002491431942 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @ye_jemariwa |
| Created | 2 January 2025 — measured — dated from the channel’s first post |
| First recorded | 9 August 2026 |
| Last confirmed live | 19 September 2026 |
| Measurements held | 3 |
| Confirmed unchanged | 4 times, most recently 19 September 2026 |
| On Telegram | t.me/ye_jemariwa |
Growth
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 25 Aug 2026, 12:49 | 75 | -1 |
| 9 Aug 2026, 21:02 | 76 | no change |
| 9 Aug 2026, 18:45 | 76 | first reading |
Engagement
20 posts held, back to 2 January 2025 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 page of Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 20 posts for this entry, the most recent from 3 September 2025. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
Reaction mix
40 reactions across 11 posts, in 5 distinct kinds. The most used accounts for 65.0% of them.
| Reaction | Count | Share | Share, drawn |
|---|---|---|---|
| ❤ | 26 | 65.0% | |
| 👍 | 7 | 17.5% | |
| 🔥 | 5 | 12.5% | |
| 🤗 | 1 | 2.50% | |
| 🥰 | 1 | 2.50% |
No sentiment is inferred, and none should be read in. This table is ordered by count and by nothing else. Emoji do not carry stable meaning across languages or communities — 🙏 is thanks in one channel and mourning in another — so we publish which ones were pressed and how often, and pass no judgement on what an audience meant by them.
Precision. Telegram publishes reaction counts per emoji and short-forms each one — 4.34K, 1.2M — so any single kind at or above 1,000 reaches us at three significant figures, and only counts below 1,000 are exact. The shares above are ratios of those figures and carry the same error. This is also why the total here can differ slightly from a reaction total printed elsewhere on the page: both are sums of the same rounded parts, taken over samples with different edges.
Coverage. Reactions were read on 11 of the 20 sampled posts in this sample. Summed by Telegram’s own count on each post — not by adding up the per-emoji breakdown above — those same posts carry 40 reactions in total: the kind of figure the paragraph above means by “a reaction total printed elsewhere on the page”.
Measured over the 20 most recent posts we hold, published 2 January 2025 to 3 September 2025, using the newest reading held for each. Telegram Stars are excluded: they are a payment, not a reaction, and they have their own section.
Recent posts
አንተ_እንዴት_ነህ እንዴት ቻልከው የክረምቱን ቅዝቃዜ፣ ብርድ፡ ዝናብ እንዳይነካህ ገብተህ ይሆን ወይ በጊዜ ? . ቁሳቁስህ አስረስቶህ የሰው አካል የሰው ትንፋሽ፣ ብቸኝነት ጋር ተስማምተህ ሞቆህ ይሆን ልብስ፡ ፍራሽ ? . እኔማ.. ሳስታውስህ በክረምቱ በባዶቤት ስትናፍቀኝ፣ ትዝታህ ጋር ተፋጥጬ እንባዬ ነው የሚያሞቀኝ !
❤1
the quite moment when you notice your heart has gone cold for someone you once cared about deeply and yet knowing you can't do anything about it. ለካ ለማኩረፍ ለማመፅ ፍቅር ያስፈልጋል። the misunderstanding you let slide...the apology that never came, the crossed line, the ego, the silence you chose just to keep the peace...ልብ ያቀዘቅዛሉ ሳይሆን ያቆረፍዳሉ ማለት ሳይሻል አይቀርም። being cold... not out of hate, but because you got tired...tired of ho…
አዎ_ይመጣል ይመጣል እያልኩ ቀኔን እንደ ምግብ ስበላው አኝኬ አዝኖልኝ ነው መሰል አይመጣም የሚል ቃል ይልካል አምላኬ ሰይጣን ደግሞ በጎን ቄጠማ ነስንሶ ይመጣል ጠብቂ ብሎ ይነግረኛል ቃሉን አለስልሶ አውቃለሁ እውነት ነው ፈጣሪ ያለው ቃል አይስትም ሚዛኑን ሰይጣን ስግብግብ ነው ቀን እየነጠቀ ያስረዝማል ቀኑን ቢሆንም ቢሆንም እውነት እንደ ኮሶ እያንገሸገሸኝ አልጠጣም ደፍሬ ተስፋን በገሃዱ እጋታለሁ እንጂ ከውሸት ቆንጥሬ አዎ ይመጣል እውነቱን እያወቅሁ አላምንም እውነቱን ቀን የተቀማ ሰው ሃሰትን ተግቶ ተስፋን እየጠጣ ያረዝማል ህይወቱን ሰይጣን ይመጣል አይደል?🥺 በላይ እንደፃፈው ✍🏼 …
የ መልስ ምት 👆🏽 ተው አታስመስል ልክ እንደተጎዳህ ያን ሁላ በደልህን ባንድ ጊዜ ረስተሀሰ እንዴት ያንተን ጥፋት በኔ ታሳባለህ?! ለጉዳትህ ምከንያት አንተው እራስህ ነህ ነግሬህ ነበረ እንድትንከባከበኝ ነግሬህ ነበረ ከልብህ እንድታፈቅረኝ ግን አንተ ምን አረክ ካረኩልህ ነገር ትንሽ ጥፋቴን ቆጥህ ከ ስንዴ ስራዬ ገለባ አስበልጠህ ያን ሁሉ ድርጊቴን አሁንም ረስተህ ድጋሚ ወቀስከኝ ፍቅር እንክብካቤዬን ሁሉንም ዘንግተኸው ገበና እና ስሜኔ በህዝብ ፊት እንደ ሽሮ አሰጣኸው የራስህን ጥፋት በኔ አሳበብከው፤ ከኔ ይለፍ ብዬ ይቅርታ ጠየኩኝ በህፃን አዋቂ ድጋሚ አስለመንኩኝ የቀረኝ ምን ነበር አንተን ለመመለስ የተጎዳው ልቤን ድጋሚ ለመካስ ግ…
ጨክኜ አልተውሽም ! አንቺን ማፍቀር ማለት፡ ሞኝነት ጅልነት ፤ ብልጠት የማያውቀው፤ ግራ የሆነ ስሜት፤ አንቺን ማፍቀር ማለት ልንገርሽ እንዲ ነው ........ እንዲ ነው ቆይ ስሚኝ ኳስ እየተጫወቱ በራስ ላይ ጎል ማግባት ፤ አለፍ ሲል ደግሞ ባረጉት ድርጊት አብዝቶ መደሰት ፤ እንዲ ነው ቆይ ስሚኝ ሩጫ ሜዳ ላይ ወደ ሁዋላ መሮጥ ፤ ማሸነፍ አስቦ የግድ መሸነፍ ፤ ልንገርሽ ቆይ ደግሞ ከርሚያለው ስጠብቅሽ፡ በቀጠርሽኝ ሳገኝሽ፤ ግን ትርፌ ፀፀት ነው ፤ በንግግርሽ መሰበር በቃልሽ ፤ እስቲ እንድ ነገር ቆርጠሽ ወስኝልኝ ፤ ሂጂ አቅቶኛል ጨክነሽ ሂድ በይኝ፤ ያኔ ትፀድቂያለሽ ማንም አይኮንንሽ ፤…
እኔ ነበርኩ! የሆነ ቀን ስልክህ ጠርቶ እጅህ ወድያው ፈጥኖ አንስቶ ሄሎ... ሄሎ... ኧረ ሄሎ... አይሰማም? ማን ልበል? ብለሀህ ምላሽ ስታጣ ዘግተህ ቁጭ አላልክም? በርግጥ ትዝ አይልህም! ለማነኛውም ግን... ድምፅህን ስሰማ በድንገት ምላሱ የተልፈሰፈሰው፡ ከፊል ድንጋጤ ከፊል ደግሞ ደስታ ያላስተነፈሰው፡ አይሰማም ስትል ሰምቶ ያልመለሰው፡ እኔ ነበርኩ ያ ሰው 😭
ልቤማ እረስቶህ ፡ አምጪው አይለኝም እግሬም እንደ ድሮው ፡ ደጅህ አይወስደኝም ምስኪኑ አይኔ ግን ፡ ሊዘነጋህ ሲጥር ትዝ ትለዋለህ ፡ ዲንጋይ ባየ ቁጥር 😎
እኔ ፍቅር የያዘኝ 👇🫶 እኔ ፍቅር የያዘኝ ከመልክህ አይደለም ልቤን ቅልጥ ያደረከው በባህሪህ አይደለም እኔ ፍቅር የያዘኝ ከዞማው ፀጉርህ ነው የትም ከሌለው ከጠረን ከሽታው ይገርማል አይደል ያፍንጫህ ሰልካካነት ምንም ያልመሰለኝ የደረት ስፋት ቦታ የማይሠጠኝ ታዲያ ምነው አሁን ለፀጉርህ ዘለላ እንዲ ተሸነፍኩኝ ንገረኝ የኔ አለም ምንድነው ሚስጥሩ ከሁሉ ተለይቶ ያንተ ብቻ ማማሩ የሌላው ፀጉር ላይኔ ማስጠላቱ ንገረኝ ሆድዬ ምንድነው ምክንያቱ 🫶😭
➖➖እየጠበኩህ ነው➖➖🥹 የዛሬዋ ቀን ልዩ ናት ለኔ ፍቅሬን ላደርገው ነው የራሴ ከጎኔ መቼም ላንለያይ ልንሆን አንድ ላይ ተቀጣጥረን ነበር ከዛ ከማማው ላይ ግን እሱ አረፈደ ኧረ እንደውም ቀረ ያሰብኩት ነገር ሁሉ መና ቀረ 😔 .............እሱ አይጨክንብኝም ዛሬ ባይመጣ እንኳ ነገ ግን አይቀርም ባይመቸው እንጂ እሱ አይዘገይም እንደውም ዛሬ መቅረቱ ጥሩ ነው የምለውን ነገር በደንብ አጠናለው ከጨረቃ ጋርም እንደልቤ አወራለሁው .....አንተን እያሰብኩኝ ለሊቱም ነጎደ ጠዋት ፀሀይ ወጥታ ጎህ ተቀደደ ለሊቱን ሙሉ ሳጠና ያደረኩትን ከጨረቃ ጋርም ያወራሁትን ልነግርህ ነበረ ዛሬም ግን ዘገየህ ብጠብቅ ብጠብቅ ጭራሹንም ቀረህ ነገ …
❤2
ናፍቆት የታባቱ 🫠 እንኳን ልትናቀኝ፣ በሃሳቤ ላስብህ፣ በህልሜ ላልምህ፣ ትዝ እንኳ አትለኝም አጠገቤ ቆመህ እውነት ይመስልሀል ? እንደዚህ ግን ብልህ፣ እውነቴንም ቢሆን፣ በጣም እንዳይገርምህ፤ ሚገርምህ ከሆነ፣ እውነቱን ልንገርህ? ስተነፍስ ብቻ፣ ትዝ ትለኛለህ ❤️🩹 በልብ ምቴ ልክ፣ ትናፍቀኛለህ ያልተነፈስኩና... ልቤም ያልመታ ለት፣ ማሰቡ ማለሙ፣ ሁሉም ሲያበቃለት፣ ናፍቆት የታባቱ! ትዝታም እንጃለት! 😭🤕
❤2🔥2
💋ሳመኝ እና ልንቃ 💋 ነግረውህ እንደሆን… መጎዳቴን አይተው ህመሜን በዝርዝር ጤናዬን እንዳጣው ለክፎኝ ያንተ ፍቅር የመኖር አኳኋን ውሉ ተዛብቶብኝ ቀንና ለሊቱ እንደተምታታብኝ ሰምተህ እንደሆነ… አንተን ካየሁ ወዲህ ሰላም እንደራቀኝ ፍቅርህ ውስጤ ገብቶ እንደሚያስጨንቀኝ ውበትህ በልቤ ደምቆ እንደተሳለ የኔ አካል በሀሳብ ካንተ ጋር እንደዋለ ሰምተሀ እንደሆነ… ብቻ መዋተቴን እራሴን ማጣቴን ውሎ አዳር መተከዝ አለፍ ሲል መፍዘዝ ለብቻ መፈገግ ዝም ብሎ መበርገግ ሆኗልና ግብሬ ሰርክ የማይቀየር መጥተህ አንድ በለኝ ተው ነገሩ ሳይከር ባንተ እንደታመምኩ ባንተው ልዳን በቃ በውብ ከንፈሮችህ ሳመኝ እና ልንቃ 🫠❤️
❤2
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @ye_jemariwa. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Forward network
Republished by
Channels on the register that have forwarded this channel's posts into their own feed.
Built only from forwarded posts we have actually read, on both sides. Coverage is early and deliberately incomplete: a missing link means we have not read the post that would prove it, never that the relationship does not exist. Counts are distinct forwarded posts observed, so they only ever go up as we read more.
Mentions
Names
Channels on the register whose handles appear in this channel's posts.
A mention is a weaker signal than a forward and is counted separately for that reason — naming a channel is not republishing it, and a handle in a post body is easy to place deliberately. The post counts beside each row below are distinct posts in which the handle appeared, from posts we have read on both sides — the “Named by N registered channels” figure above is a different count, of distinct NAMING CHANNELS rather than posts, and is not the sum of the rows under it.
Cite this entry
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 25 August 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“ብሶቴን በብዕር ❤️🩹🩹” (@ye_jemariwa), 75 subscribers as measured 25 August 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/ye_jemariwa.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.