Telegram RegisterThe public register of Telegram
Telegram profile photo for ቅዱስ ያሬድ ማኅሌታይ

Channel

ቅዱስ ያሬድ ማኅሌታይ

@wwwyarede

On this record: Growth · Engagement · What this channel posts · Posts · Citations · Cite this entry

223subscribers

+0 since we began measuring on 6 August 2026

Risers and fallers across the register · movement among entries of Under 1,000.

Register entry

Telegram ID-1001359946286
TypeChannel
Username@wwwyarede
Description“ዋይ ዜማ ዘሰማዕኩ በሰማይ እመላእክት እምዘይብሉ ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ እግዚአብሔር”
CreatedBetween 1 March 2018 and 12 July 2021— estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated.
First recorded7 August 2026
Last confirmed live13 August 2026
Measurements held2
On Telegramt.me/wwwyarede

Growth

2236 Aug 2026, 14:33 — 223 subscribers7 Aug 2026, 03:16 — 223 subscribers6 Aug 2026, 14:337 Aug 2026, 03:16
2 measurements taken within a single day. Dots are measurements; the straight line between them is drawn to join them, not to claim we know the path taken in between — snapshots are recorded only when a count changes, so gaps mean “no change observed”, never “interpolated”. The vertical axis spans 222–224 and does not start at zero.
Measurement log — every subscribers count we have recorded
Measured (UTC)SubscribersChange
7 Aug 2026, 03:16223no change
6 Aug 2026, 14:33223first reading

Engagement

17 posts held, back to 12 July 2021the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 pageof Telegram’s post history, 20 posts per page.

Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 17 posts for this entry, the most recent from 22 February 2025. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.

What this channel posts

Photos
315
Videos
11
Links
82

Lifetime counters from Telegram’s own channel header, read 7 August 2026 — not the date at the top of this page, which is when the subscriber count was last read. Below Telegram’s rounding threshold, so these counts are exact.

Recent posts

22 Feb 2025, 11:48 UTC167 viewsread 7 August 2026
Forwarded from @kachilimedia

https://youtube.com/playlist?list=PLg4MMGtqJfs3Wj7TPJOuLxolYr-aorSF6&si=hzVCEUqP7M0Kr23V

Signed Aklilu

24 Aug 2024, 06:10 UTC339 viewsread 7 August 2026
Forwarded from @EwketBirhan

ደብረ ታቦር https://youtube.com/watch?v=kpAOCPgKjM0&si=mKbjSzEeGUTe5gnD

Signed Aklilu

21 Aug 2024, 15:18 UTC300 viewsread 7 August 2026
Forwarded from @EwketBirhan

https://youtu.be/eeGDlOwCRII?si=ClYQB8euW9C-Ipxt

Signed Aklilu

29 Dec 2022, 17:46 UTC≈1,190 viewsread 7 August 2026

አንድ ፡ አምላክ ፡ በሚሆን ፡ በአብ ፡ በወልድ ፡ በመንፈስ ፡ ቅዱስ ፡ ስም ፡ ታኅሣሥ ፳፬ በዚህ ፡ ቀን ፡ የከበረና ፡ የተመሰገነ ፡ አዲሱ ፡ ሐዋርያ ፡ አባታችን ፡ ተክለ ፡ ሐይማኖት ፡ ተወለደ። በፀሎቱ ፡ የምትገኝ ፡ በረከቱ ፡ ከእኛ ፡ ጋር ፡ ትኑር ፡ ለዘልዓለሙ ፡ ለእግዚአብሔር ፡ ምስጋና ፡ ይሁን ፡ አሜን። ስንክሣር ፡ ዘወርሃ ፡ ታሕሳስ የሕይወት ፡ እናቱ ፡ ሆይ፤ ተቀዳሚ ፡ ተከታይ ፡ በሌለው ፡ በአንድ ፡ ልጅሽና ፡ በእኛ ፡ መካከል ፡ አስታርቂን።

Signed Aklilu

1 Jun 2022, 18:06 UTC≈1,340 viewsread 7 August 2026

“በኢየሩሳሌም ቆዩ”! ኢየሩሳሌም ማለት የሰላም ከተማ ማለት ነው። ደቀመዛሙርቱም “ኃይለ መንፈስ ቅዱስን ከሰማይ እስክትለብሱ ድረስ በኢየሩሳሌም ቆዩ” ተብለው ነበር። ሁለት ደቀ መዛሙርት ግን ይህን ቃል ረሱና ከኢየሩሳሌም ከተማ ወጡ! እነማን ይሆኑ? እነሆ ሁለት መንገደኞች የጌታችንን ነገረ ሕማሙን የእለተ አርብ የቀራንዮ ውሎውን እየተነጋገሩ ከኢየሩሳሌም 60 ምዕራፍ ወደምትገኘው ወደ ኤማሁስ ይጓዙ ነበር። ጌታችን ያዘዛቸው ግን ከኢየሩሳሌም እንዳይወጡ ነበር። የኤማሁስ መንገደኞቹ ሉቃስና ቀልዮጳ ይህን ቃል ረሱና ከኢየሩሳሌም ለመውጣት ጉዟቸውን ጀመሩ። የኤማሁስ መንገደኞቹ በጉዟቸው ላይ ይነጋገሩ የነበረው ስለ ቃለ እግዚአብሔር ነበርና “ቃል” በመካከላቸው ተገ

Signed Aklilu

25 Sept 2021, 17:07 UTC≈1,150 viewsread 7 August 2026

ሥርዓተ ማኅሌት ዘመስከረም አስተርእዮተ መስቀል "መስከረም ፲፯" የማንኛውም ወርኃ በዓልና ክብረ በዓል ሥርዓተ ማኅሌት መጀመሪያ "ሥርዓተ ነግሥ" ስምዓኒ እግዚኦ ጸሎትየ፡ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፡ ወይብጻሕ ቅድሜከ ገዓርየ፡ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፡ ወኢትሚጥ ገፀከ እምኔየ፡ በዕለተ ምንዳቤየ አጽምእ ዕዝነከ ኃቤየ፡ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፡ አመ ዕለተ እጼውአከ ፍጡነ ስምዓኒ፡ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፡ ለዓለም ወለዓለመ ዓለም፡ ሃሌ ሉያ ዘውእቱ ብሂል፡ ንወድሶ ለዘሃሎ እግዚአብሔር ልዑል፡ ስቡሕ ወውዱስ ዘሣረረ ኲሎ ዓለመ፡ በአሐቲ ቃል። መልክዐ ሥላሴ ሰላም ለኲልያቲክሙ እለ ዕሩያን በአካል፤ ዓለመክሙ ሥላሴ አመ ሐወጸ በሣሕል፤ እምኔክሙ አሐዱ እግዚአብሔር ቃል፤ ተፈጸመ ተስፋ አ

Signed E

23 Jul 2021, 11:04 UTC897 viewsread 7 August 2026

መዝሙር በቀዳሚ ገብረ ከሐምሌ ፲፯ እስከ ሐምሌ ፳፫ በቀዳሚ ገብረ እግዚአብሔር እግዚአብሔር ሰማየ ወምድረ ወኲሎ ፈጺሞ አዕረፈ በሰንበት ወይቤሎ ለኖኅ አመ አይኅ ግበር ታቦተ በዘትድኅን አነ አቀውም ኪዳንየ ዘምስሌከ ለዓለም ከመ ዳግመ ለምድር ኢያማስና በአይኅ ከመ አሀባ ለምድር ሣዕረ ሐመልማለ ክረምተ ወሐጋየ ዘርዐ ወማዕረረ ዝኬ ውእቱ ጸጋሁ ለእግዚአብሔር በአማን ኢይኄሱ ቃሎ ዘነበበ ምስባክ፦ እስመ ትቤ ለዓለም አሐንጽ ምሕረተ በሰማይ ጸንዐ ጽድቅከ ኪዳነ ተካየድኩ ምስለ ኅሩያንየ መዝ ፹፰፥፪ የዕለቱ ወንጌል፦ ማቴ ፳፬፥፴፮ - ፍ፤ ወይም ማር ፮፥፵፯ - ፍ ቅዳሴ - ዘኤጲፋንዮስ

Signed E

21 Jul 2021, 18:27 UTC588 viewsread 7 August 2026

#ሐምሌ_15 ሐምሌ ዐሥራ አምስት በዚህች ቀን የሶርያ ሰው #ቅዱስ_አባት_ኤፍሬም አረፈ፣ #ቅዱሳን_ሐዋርያት_ጴጥሮስና_ጳውሎስ በንጉሥ ጰራግሞስ ላይ ተአምራትን አደረጉ፣ የዋልድባው #አቡነ_ተስፋ_ሐዋርያት የተሰወሩበት ዕለት ነው፡፡ ✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞ #ቅዱስ_ኤፍሬም_ሶርያዊ (አፈ በረከት) ሐምሌ ዐሥራ አምስት በዚህች ቀን የሶርያ ሰው ቅዱስ አባት ኤፍሬም አረፈ። ይህም ቅዱስ ከዋክብትን ከሚያመልኩ ሰዎች ሀገር ነው አባቱም ክብር ይግባውና የክርስቶስን አምልኮት የሚጠላ የጣዖት ካህን ነበር። በዚያን ጊዜም የእግዚአብሔር ቸርነት ቀሰቀሰችውና አነሳሥታ የንጽቢን ጳጳስ ወደሆነው ወደ አባ ያዕቆብ ወሰደችው እርሱም የቤተ ክርስቲያንን ትምህርት

Signed E

21 Jul 2021, 18:27 UTC820 viewsread 7 August 2026

ሐዋርያትም የምድራዊ ንጉሥ ጭፍራ መሆንን እንዲተዉ ፈረሶቹንና የጦር መሣሪያውንም እንዲመልሱለት ክብር ይግባውና በክርስቶስ በግልጥ እንዲአምኑ አዘዟቸው። እነዚያ ጭፍሮቹም ወደ ንጉሣቸው ጰራግሞስ ሔደው በፊቱ ቆሙ ታመጧቸው ዘንድ የላክኋችሁ እነዚያ ሁለት ባለ ሥራዮት ወዴት አሉ አላቸው። የልጅህን ዐይኗን በማዳን በጎ በሠሩልህ ፈንታ ለምን በክፋት ትፈልጋቸዋለህ አሉት። ከዚህም ጥሩራቸውንና ትጥቃቸውን ፈትተው ገንዘብህን ውሰድ እኛ ግን ከአንተ የተሻለ ንጉሥ አግኝተናል ይኸውም የጴጥሮስና የጳውሎስ አምላክ ነው ብለው ከፊቱ ጣሉለት። በሰማ ጊዜም ደነገጠ ተቆጥቶም እስከሚገድላቸው ድረስ በወህኒ ቤት ይጨምሯቸው ዘንደ አዘዘ። ከዚህ በኋላም ራሱ ይይዛቸው ዘንድ ተዘጋጀ

Signed E

20 Jul 2021, 17:06 UTC509 viewsread 7 August 2026
Photo

"የወንዙን ውሃ ሙላልን ብለን እግዚአብሔር እነሱን እስከ ልካቸውና እስከ ወሰናቸው ይመላ ዘንድ ስለ ወንዝ እንማልዳለን" በእንተ ቅድሳት ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አለን

Signed E

20 Jul 2021, 03:48 UTC499 viewsread 7 August 2026

🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹 ሥርዓተ ማህሌት ዘ ሐምሌ ቅዱስ ገብርኤል << ፲፱ >> 🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸 በመጀመሪያ ሥርዓተ ነግስ፦ ስምዓኒ እግዚኦ ጸሎትየ፡ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፡ ወይብጻሕ ቅድሜከ ገአርየ፡ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፡ ወኢትሚጥ ገጸከ እምኔየ፡ በዕለተ ምንዳቤየ አጽምእ እዝነከ ኀቤየ፡ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፡ አመ ዕለተ እጼውአከ ፍጡነ ስምዓኒ፡ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፡ ለዓለም ወለዓለመ ዓለም፡ ሃሌ ሉያ ዘውእቱ ብሂል፡ ንወድሶ ለዘሃሎ እግዚአብሔር ልዑል፡ ስቡሕ ወውዱስ ዘሣረረ ኲሎ ዓለመ፡ በአሐቲ ቃል። መልክዐ ሥላሴ ሰላም ለአቁያጺክሙ እለ ተኀብአ እምዐይን: አናምያኒሁ ሥላሴ ለሜላተ ሰማይ ብርሃን: ልብሰ ሰማዕትና ይኲነኒ ምሕረትክሙ ክዳን: ላዕሌየ እስመ ኢሀ

Signed E

16 Jul 2021, 13:16 UTC382 viewsread 7 August 2026

መዝሙር ንጉሥ ውእቱ ከሐምሌ ፲፩ እስከ ሐምሌ ፲፮ (በ፮/ዕ) ንጉሥ ውእቱ ክርስቶስ ንጉሥ ውእቱ ክርስቶስ መሐሪ ውእቱ ይሁብ ዘርዐ ለዘራዒ (ን) ያሠምር እክለ ለሲሳይ ያነሥኦ እምድር ለነዳይ (ን) ዘኢየኃይድዎ ሥልጣኖ ዘይኤዝዝ ትፍሥሕተ ለጻድቃኒሁ (ን) ወሠርዐ ሰንበተ ለሰብእ ዕረፍተ ገባሬ ሕይወት ያርኁ ክረምተ በበዓመት ንጉሥ ውእቱ ክርስቶስ ንጉሥ ውእቱ ክርስቶስ። ትርጕም፦ ክርስቶስ ንጉሥ ነው ይቅር ባይ ነው ለዘሪ ዘርን ይሰጣል ለምግብ እህልን ያዘጋጃል ድኃውን ከመሬት ያነሣዋል ሥልጣኑን የማይቀሙት ነው ለጻድቃኑ ደስታን ያዛል (ለፍጥረት ፀሐይን ያወጣል) ሰንበትን ለሰው ዕረፍት ሠራ ሕይወትን የሠራ በየዓመቱ ክረምትን ይከፍታል። የዕለቱ ምንባባት፦

Signed E

Showing the 12 most recent of 17 posts we hold for @wwwyarede. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.

Forward network

Built only from forwarded posts we have actually read, on both sides. Coverage is early and deliberately incomplete: a missing link means we have not read the post that would prove it, never that the relationship does not exist. Counts are distinct forwarded posts observed, so they only ever go up as we read more.

Cite this entry

A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 7 August 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.

“ቅዱስ ያሬድ ማኅሌታይ” (@wwwyarede), 223 subscribers as measured 7 August 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/wwwyarede.

Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.