ከባላጌ ጓደኛ ጋር ስማግጥ.....😭 ሲነጋ እራሴ ላይ ትልቅ ፎቅ የተሸከምኩ ያህል እየተሰማኝ መነሳት ከጀመርኩ ቆይቻለሁ አላማ የሌለው ዝም ብሎ ህይወት እየኖርኩ ከትልቅ ግንብ ጋ እየተጋፋሁ የማይነጋ ሌት ላይ ላይ እያፈጠጥኩ የምኖር ይመስለኛል። የሳሎኑ በር ገርበብ እንዳለ መስኮቱ እንደተከፈተ ቀን የለበስኩትን ልብስ ሳልቀይር ሻሽ ሳላስር ነው የተኛሁት።ማንም በህይወቴ ቢመጣ ከዚህ የከፋ ነገር እንደሌለ ውስጤ አምኗል ኑሮ ጅብ ሆኖ እየጎተተኝ የትኛውን የምድር አውሬ ፈራለሁ??ሀሞቴ በየቀኑ ሲፈስ ልቤ ሲልፈሰፈስ አቅም ሲከዳኝ ይታወቀኛል ፅልመት የወረሰው ጠዋቴን በቦዘ አይኔ እያየሁት አብ ከመኝታ ቤት ተጣራ... መክሊቴ...መክሊቴ መ... መጣሁ አብ መጣ…

Channel
ቃላዊ
@write_event
On this record: Growth · Engagement · Reactions · Posts · Cite this entry
346subscribers
-1 since we began measuring on 7 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of Under 1,000.
Register entry
| Telegram ID | -1001332919691 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @write_event |
| Created | Between 1 March 2018 and 30 June 2021— estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 7 August 2026 |
| Last confirmed live | 24 August 2026 |
| Measurements held | 4 |
| Confirmed unchanged | 1 time, most recently 24 August 2026 |
| On Telegram | t.me/write_event |
Growth
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 24 Aug 2026, 14:34 | 346 | -2 |
| 16 Aug 2026, 05:15 | 348 | +1 |
| 7 Aug 2026, 15:47 | 347 | no change |
| 7 Aug 2026, 04:32 | 347 | first reading |
Engagement
20 posts held, back to 7 July 2023 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 pageof Telegram’s post history, 20 posts per page.
- ERR · 30 days
- 14.7%
- avg views ÷ 346 subscribers
- Avg views / post
- 51.0
- 1 post measured
- Reaction rate
- —
- this channel exposes no reaction counts
- Posts in window
- 1
- of 20 held
ERR is average views per post over the last 30 days divided by subscribers, the definition TGStat uses, so this figure is comparable with the one you will see elsewhere. It falls structurally as a channel grows: a high ERR on a small channel and a low one on a large channel describe reach mathematics, not quality. We publish the figure and the sample it came from and pass no verdict on it.
ER is defined industry-wide as (forwards + reactions + comments) ÷ views— note the denominator is views, not subscribers. Telegram’s public web preview carries views and reactions but not forward or comment counts, so the reaction rate above is the reactions term only and is therefore a floor: the true ER for this channel is higher by an amount we have not measured and will not estimate.
| Window | Rolling 30 days · latest post in window 1 August 2026 |
|---|---|
| Posts held | 20 (7 July 2023 – 1 August 2026) |
| Views total | 51 |
| Reactions total | — |
| Forwards / comments | not exposed by the public surface — not measured, not estimated |
| Readings taken | 7 Aug 2026, 04:32 UTC |
Views are a single reading per post, taken at the time above. A post published in the last day or two is still accumulating views, which pulls the 30-day average down slightly. That is a property of the standard definition rather than a fault in it, so we keep the definition rather than “correcting” the number into something nobody can reproduce.
Precision. Telegram publishes view counts on its public widget in short form — 8.12K, 3.7M — so any reading at or above 1,000 reaches us rounded to three significant figures, and only counts below 1,000 are exact. Averages and rates derived from them are shown to the same precision rather than to the unit: a figure like 3,701,250 would assert digits nobody measured.
Reaction counts are published per emoji and rounded the same way, so a total below 1,000 is exact and a larger one is a sum that may carry a rounded component from each emoji above 1,000. Because it is a sum, it does not look rounded — read a large reaction total as three significant figures per contributing emoji rather than as the figure it prints.
Reaction mix
42 reactions across 14 posts, in 5 distinct kinds. The most used accounts for 45.2% of them.
| Reaction | Count | Share | Share, drawn |
|---|---|---|---|
| 😁 | 19 | 45.2% | |
| ❤ | 10 | 23.8% | |
| 👍 | 5 | 11.9% | |
| 🔥 | 4 | 9.52% | |
| 🥰 | 4 | 9.52% |
No sentiment is inferred, and none should be read in. This table is ordered by count and by nothing else. Emoji do not carry stable meaning across languages or communities — 🙏 is thanks in one channel and mourning in another — so we publish which ones were pressed and how often, and pass no judgement on what an audience meant by them.
Precision. Telegram publishes reaction counts per emoji and short-forms each one — 4.34K, 1.2M — so any single kind at or above 1,000 reaches us at three significant figures, and only counts below 1,000 are exact. The shares above are ratios of those figures and carry the same error. This is also why the total here can differ slightly from a reaction total printed elsewhere on the page: both are sums of the same rounded parts, taken over samples with different edges.
Coverage. Reactions were read on 14 of the 20 sampled posts in this sample. Summed by Telegram’s own count on each post — not by adding up the per-emoji breakdown above — those same posts carry 42reactions in total: the kind of figure the paragraph above means by “a reaction total printed elsewhere on the page”.
Measured over the 20 most recent posts we hold, published 7 July 2023 to 1 August 2026, using the newest reading held for each. Telegram Stars are excluded: they are a payment, not a reaction, and they have their own section.
Recent posts
የደራሲ ቅጣት ... የሆነ ሰውዬ ይሞትና ገነትንም፣ ሲዖልንም ይጎበኛል፡፡ ገነት ሲደርስ በጎ ምግባሮች እንደቀጠሉ ናቸው። መልካም ሰርተው የፀደቁትንም አስተዋለ፡፡ ይልቅ የገረመው አንዲት ዛፍ ስር ቁጭ ብሎ የሚፅፍ ሰው ተመለከተ። ገረመውና ምን እንደሆነ ቢጠይቅ "ደራሲ ነው" አሉት። እየተደነቀ “አይ ደራሲ ፀድቆም አያርፍ፣ አሁኑም ይፅፋል” ሲል ተደመመ። ከሚንቀለቀል የእሳት እቶትን ውስጥ የሲዖልም ሕይወት ቀጥላለች። አመፅ፣ ግርግሩ፣ ጦርነቱ…ኃጥያቱ አናት ባናቱ ይደራረባል። አሁንም አንድ ሰውዬ ከእሳት ዛፍ ስር አረፍ ብሎ በእሳት ብዕር፣ በእሳት ወረቀት ይቸከችካል። ተመልካቹ ሰውዬ ግራ ተጋባም ምን ሊሆን ይችላል ሲል እያሰበ ጠየቀ "ደራሲ ነው፣ ይከትባል"…
❤1😁1
ንጉሱ ወደ ጦርነት ከመሄዱ በፊት ቆንጅዬዋ ሚስቱን በአንድ ክፍል ውስጥ ቆልፎባት ቁልፉን ለቅርብ ጓደኛው ሙሳ ሰጠው እና "በአራት ቀን ውስጥ ካልተመለስኩ ክፍሉን ክፈት እና ሚስቴን አግባት…" ብሎት ፈረሱ ላይ ወጥቶ ወደ ጦር ሜዳ ሄደ። ከግማሽ ሰዓት በኋላ ንጉሱ ከኋላው አቧራማ ንፋስ እንዳለ አየ። ቆም ብሎ ጓደኛው ወደ እሱ በፍጥነት እየሮጠ ሲመጣ አየ። ... "ምነዉ ምን ሆንክ ?" ብሎ ንጉሱ ጠየቀ። በጣም ከመሮጡ የተነሳ ትንፋሹ እየተቆራረጠ ጓደኛው ሙሳ "የተሳሳተ ቁልፍ ነው የሰጠኸኝ" ሲል መለሰ። .... "ምን?" ብሎ ንጉሱ አይቶት በድንጋጤ እና በመገረም አየዉ ቁልፎቹን ከመሞከሩ በፊት ለአራት ቀናት ይቅርና ለ አንድ ሰአት እንኳን አልጠበቀ…
😁3
የጠቋር ሚስት 😂 ጓደኛዬ አዲስ ሙሽራ ነው። ገና ስድስት ወሩ ነው ካገባ። የሆነ እሁድ ጠዋት ልጠይቃቸው ቤታቸው ስሄድ ይሄን ገንገበት ጓደኛዬን ባለቤቱ “ዳዲ” እያለች ስትጠራው ሰማሁ። ተወልዳ እስክታድግ በአንድ የአምበሳ ቆዳ ጫማ እየዳከረ ያሳደጋትን የአባቷን ስም እንደቀልድ ለስድስት ወር ባሏ መስጠቷ ግርም አለኝ። አጎቴ "ሴትና የቀበሌ ቤት የኔ ነው አይባልም" የሚለው እውነት ሳይሆን አይቀርም። ቤታቸው የሄድኩት እሁድ ጠኋት ስለነበር “ቸርች ልንሄድ ስንል መጣህ” ብለው አብረን ካልሄድን አሉኝ። ላለመሄድ ብሞክርም ባለቤቱ ቆጣ ብላ “ኖህ! ወደድራፍት ቤት እንሂድ ቢሉህ መች እምቢ ትላለህ? በል ተነስ” አለችኝ። ይሄ ግምብ ራስ ባሏ ድራፍት እንደምወድ …
😁5
ሰራተኛ እያፈላለኩ በደላላ አንዲት ልጅ አገኘው አንገቷን እንደደፋች "ጋሽዬ እኔ የስራ ሆነ የሙያ ችግር የለብኝም ብቻ ስራ እንዳልቆይ ተደግሞብኛል ፤ ሰርቼ እንዳልለወጥ አሰርተውብኛል" ምናምን ብላ ዘበዘበች "ብሎ ነገር የለም እኔ ተረት ተረት አልወድም ድግምት ምናምን የለም " ብዬ ካለችው አምስት መቶ ብር ጨምሬ ቀጠርኳት 21 ቀን እንደሰራች አንዴ ጠረጴዛዬ ላይ አንገቴን ደፍቼ እየፃፍኩ አንድ ሶስቴ ስጠራኝ አልሰማ ብያታለሁ መሰለኝ "ምን አባህ ይዘጋሃል ብላ" ይዛው በነበረው ፔርሙዝ አናቴን አለቺኝ ተጮኸ። I think እኔ ነኝ የጮህኩት ጎረቤት ተሰበሰበ መቼ ፣ ማን እንደመታኝ በደንብ ያወቅኩት ከሁለት ቀን በኋላ ነ…
😁3
ለፈገግታ 😂 አንድ ጓድኛዬ የሁለት አመት ፍቅረኛው ታማበት ፀበል ነገር ይዟት ይሄዳል ወደ ገዳም! እንደወሰዳትም "አንተ የseyጣን ነገር ነው መለፍለፍ ጀመረች ሳምንት እንቆያለን" ብሎ ደወሎ አሳወቀኝ! በመጨረሻም በሳምንቱ ከፀበል መመለሱን ነገሮኝ እንገናኝ ብሎኝ ተገናኝን... ያው እኔም እንዳገኘውት እንዴት ሆነች ተሻላት ወይ ምናምን ብየ ጠየኩት! "አዎ!...ግን የሷን ነገር አታውራብኝ " ምናምን አለኝ ነገሩ ግራ ሲገባኝ ምን ተፈጥረ? ምናምን ስለው ...መለያየታቸውን ነገረኝ! ግራ ገብቶኝ የታመመች ልጅ ወስደህ ፀበል አስጠምቀሃት (seytan ኬዙ ሲሻላት ) ለምን ተለያያችሁ?... ስለው እሱም ቀጠለና "ባክህ ከፀበል ስንወጣ 'ይቅርታ …
😁5
"ህይወት ውስጥ እውነት ብቻውን አይገኝም። ህይወት እንደ ቡና በወተት ነው። ወተቱ እውነት ቡናው ውሸት ይሁን። ግን ይሄ ልዩነት በአንጎላችን ውስጥ ይኑር እንጂ ሲኒው ውስጥ በአንድ በኩል ቡና በሌላው ወተት የለም። ሲኒው ውስጥ ያለው ቡና በወተት ነው። ህይወትም ውስጥ በቀኝ በኩል እውነት በግራ በኩል ውሸት የለም። ህይወት ውስጥ የምታገኘው የእውነትና የውሸት ቅልቅል ነው።" ደራሲ ስብሃት ገብረእግዚአብሔር 🍃🤝
🥰4
🔥 ተመልሰናል! 🔥 ከተወሰነ ጊዜ ዝምታ በኋላ እንደገና ወደ እናንተ ተመልሰናል። ከዛሬ ጀምሮ በየቀኑ ጥራት ያላቸው ፖስቶች፣ አዳዲስ ሀሳቦች እና አስደሳች ይዘቶችን እናቀርባለን። ከመጀመሪያው ቀን ጀምሮ ከእኛ ጋር ለነበራችሁ እናመሰግናለን። ❤️ ዝግጁ ናችሁ? 🚀
❤4
Channel photo updated
የአንድ አይኑን ብርሃን ያጣዉ ሚኖንጎ በክለቦች የአለም ዋንጫ ላይ እየተሳተፈ ነዉ። እ.ኤ.አ. በ 2002 የተወለደው ጆርጂ ሚኖንጎ የእግር ኳስ ህይወቱን ለመከታተል ሲል በአይቮሪ ኮስት የሚገኘውን መንደሩን ለቆ ተሰዷል። በሜጀር ሊግ ሶከር አሜሪካ በሲያትል ሳውንደርስ በአሁኑ ወቅት እየተጫወተ ነዉ። እ.ኤ.አ. በ 2023 ግን ተስፋ አስቆራጭ ነገር በህይወቱ ላይ ተፈጠረ። ነገር ግን እርሱ ተስፋ አልቆረጠም ነበር። በአንድ አይኑ ላይ ባጋጠመዉ ኢንፌክሽን የአይን ብርሃኑን አጣ። የአካል ጉዳተኛ ሆኖ ህይወቱን ለመምራትም ተገደደ። ኋላ ላይ ግን በአካል ጉዳቱ ከእግርኳስ አለም ሳይገለል መጫወቱን ቀጠለ። በአሜካዉ ክለብም የአራት አመት ኮንትራት ፈርሞ በአለም …
❤1👍1🔥1
💚💛❤ @write_event
👍2❤1
ከዛሬ 46 ዓመታት በፊት የካቲት 26 ቀን 1970 ዓ.ም የኢትዮጵያ ጦር ድንበር ጥሶ ወደ ኢትዮጵያ ሉዓላዊ ግዛት ገብቶ የነበረውን የሶማሊያን ሰራዊት ከኢትዮጵያ ግዛት በማስወጣት ካራማራ ተራራ ላይ የኢትዮጵያን ሰንደቅ ዓላማ ማወለብለቡን ታሪክ ያስታውሳል፡፡ የካራማራ ድል ከደርግ ውድቀት በኋላ በመንግስት ደረጃ የማይከበር ድል ቢሆንም የቀድሞ ሰራዊት አባላትና ግለሰቦች በተነሳሽነት እያከበሩት ነው፤ በዓሉም ብሄራዊ በዓል ሆኖ በመንግስት እንዲከበር ይፈልጋሉ፡፡ ሶማሊያ በ1952 ዓ.ም ከጣሊያንና ከእንግሊዝ ቅኝ ገዢዎች ነፃነቷን ባገኘች ማግሥት የሀገሪቱ መሪዎች "ታላቋ ሶማሊያን እንገነባለን" የሚል ህልም ማለም ጀመሩ፡፡ በዚህም ምክንያት በ1953 ዓ.ም የድን…
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @write_event. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Cite this entry
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 24 August 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“ቃላዊ” (@write_event), 346 subscribers as measured 24 August 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/write_event.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.