15 Feb 2026, 20:12 UTC203 views1 reactionsread 9 August 2026 😭😭😭 ንስሐ 😂😂😂
አመጻው በዝቶ በምድር እርኩሰት
አንድም ጻድቅ ጠፋ በዚህች አለም ከቱነት
ሰው ሁሉ እረከሰ በኃጢአቱ ምኞት መች ተደላድሎ ኖረ እንዲሁ ሲዋትት
ዘላለም ላንኖር በዚህች ምድር ላይ
መጨረሻችን እንዳይከፋ ማይጠቅመንን ስናይ
ሁሉ ተፈቅዶልናል ሁሉ ግን አይጠቅመንም
የአለም ብልጭልጯ ለእኛስ አይረባንም
ወግኔ አስተውል ተመለስ ከጥፋትህ
መጨረሻው ደርሶ ጌታ ሳይመጣብህ
ንስሃ ግባና እራስህን አድን
“ወደ ሜዳም ካወጡአቸው በኋላ እንዲህ አለው፦ ራስህን አድን፤ ወደ ኋላህ አትይ፥ በዚህም ዙሪያ ሁሉ አትቁም እንዳትጠፋም ወደ ተራራው ሸሽተህ አምልጥ።”
— ዘፍጥረት 19፥17
ዛሬ ላይ ይህ እድል ፈንታቹ ነው ተጠቀሙት ዳግም እድሉ ላታገኙ ትችላላቹ
…
👍1
Signed 🆃🅾🅻🅾🆂🅰 ⒼⒺⓁⒸⒽⓊ
8 Feb 2026, 20:08 UTC≈3,220 views2 reactionsread 9 August 2026 ኢየሱስ ማን ነው ለምትሉት ፦
👉 አማላጅ ( ሮሜ 8፥34 ዕብ 7፥25) ፤
👉 ጠበቃ ( 1ኛ ዮሐ 2፥1 )፤
👉 ስለ እኛ አሁን በእግዚአብሔር ፊት የሚታይ ( ዕብ 9፥24 )
👉 በሰውና በእግዚአብሔር መሃል ያለ መካከለኛ ( ዕብ 9፥25 )
👉 የኃጢአት ማስተሰረያ ወይም ቤዛ ( 1ኛ ዮሐ 2፥2 )
👉 የአዲስ ኪዳን መቅደስ አገልጋይ ወይም ሊቀ ካህን ( ዕብ 8፥2 )
👉 ዓለምን ወደ እግዚአብሔር በደሙ የማያቀርብ ( ኤፌ 2፥13 )
👉 አስታራቂ ( ቆላ 1፥19 )
ኢየሱስ የማያቅ ርዕሳችን ነው
ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ
http://t.me/Jesus_is_your_power
✝ ይ🀄️ላ🀄️ሉን ❤
🎯 ♡ ❍ㅤ ⌲
ʲᵒᶦⁿ ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐ
👍2
Signed 🆃🅾🅻🅾🆂🅰 ⒼⒺⓁⒸⒽⓊ
7 Feb 2026, 11:50 UTC204 views2 reactionsread 9 August 2026 ምርጥ ትምህርት ነው አንብቡ?
“ቃሉን ስበክ፥ በጊዜውም አለጊዜውም ጽና፥ ፈጽመህ እየታገሥህና እያስተማርህ፥ ዝለፍና ገሥጽ ምከርም።”
— 2ኛ ጢሞቴዎስ 4፥2
😭ለምን አልነገርሽኝም ?
እባክህ 4ደቂቃ ብቻ ለእኔ ብለህ አሁን መስዋዕት አድርግና ስማኝ
🙏🥹
ሲኦል የተፃፈ የፍቅር ደብዳቤ !
ቤተልሔም ሰፈርዋ ስትደርስ ከምሽቱ 3 ሰአት ሆኖ ነበር፡፡
እጅግ ከምትወዳት ጓደኛዋ ከማኪ ጋ ነበር ያመሹት፡፡
ለሁለት የበሉት ትልቅ ፒዛ በጣም አጥግቧት ስለነበር
ቤትዋ የቀረበላትን ራት ይቅርብኝ ብላ ለምሽት
የምትመርጠውን የካሞሜል ሻይ ጠጥታ በቀጥታ ወደ መኝታ ቤቷ ገባች፡፡
እንደ ልማዷ አጭር ፀሎት አድርሳ ፣
ብጃማዋን ለብሳ ለእንቅልፍ ራስዋን አመቻቸች፡፡
የ…
❤1🔥1
Signed 🆃🅾🅻🅾🆂🅰 ⒼⒺⓁⒸⒽⓊ
7 Feb 2026, 07:29 UTC≈1,560 views2 reactionsread 9 August 2026 ✍️ እየሞከርኩኝ_ነኝ !! 😍
*ቃሉን ለመኖር እየሞከርኩኝ ነው ፤
*ጌታን ለማስደሰት እየሞከርኩ ነው፤
*የቅድሰናን ሕይወት ለመኖር እየሞከርኩኝ ነው፤
* ጎረቤቴን ለመውደድ እየሞከርኩኝ ነው፤
*በብዙ ፈተና በመውድቅ ለመነሳት እየሞከርኩኝ ነው፤
*ተስፋ ላለመቁረጡ እየሞከርኩኝ ነው፣
*ልባም ወንድ / ሴት ለመሆን እየሞከርኩኝ ነው ፤
*ላለመሸነፍ እየሞከርኩኝ ነው ፤
*በክርስቶስ ባላው ፀጋ ብርቱ ሚስት
ለማግባት እየሞከርኩኝ ነው፤
*የድል ህይወት ለመኖር እየሞከርኩኝ ነው፤
* በየዕለቱ መፅሐፍ ቅዱስ ለማንበብ እየሞከርኩኝ ነው ፤
*በስራዩ ስኬታማ ለመሆን እየሞከርኩኝ ነው፤
* የትዳር ኃላፍነቴን በአግባቡ ለመወጣት እየሞከርኩኝ ነው፤
…
❤2
Signed 🆃🅾🅻🅾🆂🅰 ⒼⒺⓁⒸⒽⓊ
23 Jan 2026, 03:32 UTC≈2,040 views1 reactionsread 9 August 2026 #Siger_Meskerem_Getu❤️
ምን አለኝ (፫x)
በፊትህ እንድቆም የሚያደርገኝ እኔ ምን አለኝ
እንዳገለግልህ የሚያደርገኝ እኔ ምን አለኝ
እንድዘምርልህ የሚያደርገኝ እኔ ምን አለኝ
በፊትህ እንድቆም የሚያደርገኝ እኔ ምን አለኝ
እኔ ደካማ ነኝ ሸክም የከበደኝ
ኃጢአት የበዛብኝ በደለኛ እኮ ነኝ
አይደለም በአንተ ፊት የማልመች ለሰው
እኔን ለመምረጥህ ምክኒያቱ ምንድን ነው
አዝ፦ ምን አለኝ (፫x)
በፊትህ እንድቆም የሚያደርገኝ እኔ ምን አለኝ
እንዳገለግልህ የሚያደርገኝ እኔ ምን አለኝ
እንድዘምርልህ የሚያደርገኝ እኔ ምን አለኝ
በፊትህ እንድቆም የሚያደርገኝ እኔ ምን አለኝ
ጌታ በድካሜ አንተ ከመረጥከኝ
ለክብርህ የምሰዋው የምዘምረው አለኝ
በውስጤ የሞላው …
❤1
Signed 🆃🅾🅻🅾🆂🅰 ⒼⒺⓁⒸⒽⓊ
ኑ እንደ እግዝአብሔር ቃል እንኑር pinned «“ሕፃን ተወልዶልናልና፥ ወንድ ልጅም ተሰጥቶናልና፤ አለቅነትም በጫንቃው ላይ ይሆናል፤ ስሙም ድንቅ መካር፥ ኃያል አምላክ፥ የዘላለም አባት፥ የሰላም አለቃ ተብሎ ይጠራል።” — ኢሳይያስ 9፥6 ሉቃስ 2 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹⁰ መልአኩም እንዲህ አላቸው፦ እነሆ፥ ለሕዝቡ ሁሉ የሚሆን ታላቅ ደስታ የምሥራች እነግራችኋለሁና አትፍሩ፤ ¹¹ ዛሬ በዳዊት ከተማ መድኃኒት እርሱም ክርስቶስ ጌታ የሆነ ተወልዶላችኋልና።…»
Channel photo updated
7 Jan 2026, 05:03 UTC273 viewsread 9 August 2026 “ሕፃን ተወልዶልናልና፥ ወንድ ልጅም ተሰጥቶናልና፤ አለቅነትም በጫንቃው ላይ ይሆናል፤ ስሙም ድንቅ መካር፥ ኃያል አምላክ፥ የዘላለም አባት፥ የሰላም አለቃ ተብሎ ይጠራል።”
— ኢሳይያስ 9፥6
ሉቃስ 2
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹⁰ መልአኩም እንዲህ አላቸው፦ እነሆ፥ ለሕዝቡ ሁሉ የሚሆን ታላቅ ደስታ የምሥራች እነግራችኋለሁና አትፍሩ፤
¹¹ ዛሬ በዳዊት ከተማ መድኃኒት እርሱም ክርስቶስ ጌታ የሆነ ተወልዶላችኋልና።
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን 🙏🏾
መልካም በዓል ❤️
Baga Ayyaana yaadannoo dhalachuu gooftaa keennaa Yesuus kir…
Signed 🆃🅾🅻🅾🆂🅰 ⒼⒺⓁⒸⒽⓊ
17 Aug 2025, 12:21 UTC298 viewsread 9 August 2026 እንደ "ማንም" ላለመሆን ይቺን መድኃኒት ይዋጧት! 💊💊
👤በእርሶና በህልምዎ መከካል ባለው መንገድ ላይ እንቅፋት መኖሩ የጉዞው አንድ አካል መሆኑን ያዉቃሉ?
👤 የተነሱበትን አላማ ደጋግመው እያዩ ፣ በእንቅፋቱ ቢመቱ እንኳ ወደፊት የመገስገስ ቁርጠኝነት እንዲኖሮት ይፈልጋሉ?
👤ዉጤቱ ነገ ለሆነ ነገር .. ዛሬ ላይ ወጥረዉ መስራት ተስኖዎታል?
👤do it today see the result tomorrow በሚለው መርህ ህይወቶን መምራት ያስቸግሮታል?
💊💊ለዚህ የሚሆን አስተማማኝ መድኃኒት አለ!
ጥቂት ስለመድኃኒቱ ባህሪ :-
💛የመድኃኒቱ ባህሪ :-
➵'ወደኋላ መመለስ የሚል' ነገር ምርጫዉ ዉስጥ አያካትትም
➵መዉደቅና በዚያዉ ወድቆ መቅረትን ይቃወማል!
➵…
Signed 🆃🅾🅻🅾🆂🅰 ⒼⒺⓁⒸⒽⓊ
17 Aug 2025, 12:13 UTC≈4,830 viewsread 9 August 2026 እንደ "ማንም" ላለመሆን ይቺን መድኃኒት ይዋጧት! 💊💊
👤በእርሶና በህልምዎ መከካል ባለው መንገድ ላይ እንቅፋት መኖሩ የጉዞው አንድ አካል መሆኑን ያዉቃሉ?
👤 የተነሱበትን አላማ ደጋግመው እያዩ ፣ በእንቅፋቱ ቢመቱ እንኳ ወደፊት የመገስገስ ቁርጠኝነት እንዲኖሮት ይፈልጋሉ?
👤ዉጤቱ ነገ ለሆነ ነገር .. ዛሬ ላይ ወጥረዉ መስራት ተስኖዎታል?
👤do it today see the result tomorrow በሚለው መርህ ህይወቶን መምራት ያስቸግሮታል?
💊💊ለዚህ የሚሆን አስተማማኝ መድኃኒት አለ!
ጥቂት ስለመድኃኒቱ ባህሪ :-
💛የመድኃኒቱ ባህሪ :-
➵'ወደኋላ መመለስ የሚል' ነገር ምርጫዉ ዉስጥ አያካትትም
➵መዉደቅና በዚያዉ ወድቆ መቅረትን ይቃወማል!
➵…
Signed 🆃🅾🅻🅾🆂🅰 ⒼⒺⓁⒸⒽⓊ
21 Jul 2025, 14:11 UTC≈6,280 viewsread 9 August 2026 🗣 በመስተዋል አንብቡ 👍
🐺 ቀበሮ ለዶሮ «የአባትህ ድምፅ በጣም ደስ ይለኝ ነበር» አለው።
🐓 ዶሮም «የኔም ድምፅ እኮ እንደ አባቴ ነው» በማለት መለሰ።
🐺 ቀበሮውም «እንደዛ ከሆነማ እባክህ ልታሰማኝ ትችላለህ ??» በማለት ተማጸነው።
🐓 ዶሮው «ምን ችግር አለው !» በማለት ጩኸቱን ለማሰማት ዓይኑን ሲጨፍን ቀበሮው ይዞት አፈተለከ።
ውሾች ሁሉ ዶሮውን ከቀበሮው አፍ ለማስጣል እየጮኹ እግር በእግር ተከታተሉት።
🐓 ዶሮው ለቀበሮው «ከውሾቹ ለመዳን ከፈለግክ ዶሮው የእናንተ ሰፈር አይደለም !!» በላቸው አለው። ቀበሮውም የተባለውን ለመናገር ሲሞክር ዶሮው ከአፉ አመለጠው።
🐺 ቀበሮውም በፀፀት ተውጦ «ዝም ማለት ሲገባው የተናገረ አፉ ይረገም ፤ ይኮነን» …
Signed 🆃🅾🅻🅾🆂🅰 ⒼⒺⓁⒸⒽⓊ
11 Jul 2025, 14:57 UTC≈5,160 viewsread 9 August 2026 ለሰው ልጅ ፍጹም ዳስታን የሚሰጥ እግዚአብሔር ብቻ ነው።
ደስተኛ ለመሆን የሚጠቅሙ ምክሮች
ከመጽሐፍ ቅዱስ
1) አትጨነቅ 1ኛ ጴጥ 5፥7
2) ልብህን ከጥላቻ ጠብቅ 1ኛ ዮሐ 2፥9
3) ከሰው ብዙ አትጠብቅ መዝ 62፥5
4) አመስጋኝ ሁን 1ኛ ተሰ 5፥17-18
5) በመጠን ኑር 1ኛ ጴጥ 5፥8
6) ለሌሎች መስጠት እና ማካፈልን ወደድ ሐዋ 20፥35
👉ይህን የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል ከማንበባችሁ በፊት ቅዱስ እግዚአብሔር የቃሉ ምስጥር እንድገፅላችሁ እግዚአብሔር ይጸልዩ።
እግዚአብሔር ዳስታችሁን ሙሉ ያድርግ።
ተቀላቀሉ አብሬን ወንጌል እንስራ
http://t.me/Jesus_is_your_power
✝ ይ🀄️ላ🀄️ሉን ❤
🎯 ♡ ❍…
Signed 🆃🅾🅻🅾🆂🅰 ⒼⒺⓁⒸⒽⓊ
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @wongeli_ni_faayisa. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.