4 Sept 2024, 04:53 UTC752 views3 reactionsread 6 August 2026 ዛሬ የወርሀ ረቢዐል አወል ሌሊት አሀዱ ብሏል። ለሰው ልጆች እንደ አዲስ ውልደት ሊቆጠር የሚችል ሁለንተናዊ ለውጥ ያመጡት ታላቁ ሰው (ሶ ዐ ወ) ወደዚህች ዓለም የዘለቁበት ወር። መሻኢኾቹ የህልውናቸው ሶስተኛ እርከን የተጀመረበት ክስተት አድርገው ይቆጥሩታል። እኛ ሀበሾች በአሳዳጊያቸው በኡሙ አይመን ተወክለን ያን ታላቅ ሁነት የታደምን ከመሆኑ አኳያ ልዩ ትርጉም ይሰጠናል። የረህመት ንፋስ የጀመረበት ወር። የማዲሆች አውራ እንዳሉት፦
ዙሪያውን ነፋፈሰ፣
በምርቱ እየታፈሰ፣
በጁዱ ተነፈሰ፣
የኻሊቃችን ቁድራ፤
መልካም ወርሀ ረቢዕ!!!
👍3
Signed ům űśmí møhã
28 Apr 2024, 03:15 UTC790 viewsread 6 August 2026 የሚወዳትን ለሕይወቱም ተስማሚ የሆነችን ሚስት መሰጠት ዱንያ ላይ አሏህ ከሚሰጠው ትላልቅ ውለታዎችና ነገ አኼራ ላይም ለባርያው ያደረገለትን ውለታ ሲነግረው ከሚጠቀሱ ችሮታዎች ውስጥ አንዱ ነው ።
ኢብኑ ሒባን በዘገቡት ሐዲስ ሰይዳችን ﷺ እንዲህ ይላሉ :
" ﻟﻴﻠﻘﻴﻦ ﺃﺣﺪﻛﻢ ﺭﺑﻪ ﻳﻮﻡ اﻟﻘﻴﺎﻣﺔ ﻓﻴﻘﻮﻝ ﻟﻪ: ﺃﻟﻢ ﺃﺳﺨﺮ ﻟﻚ اﻟﺨﻴﻞ ﻭاﻹﺑﻞ ﺃﻟﻢ ﺃﺫﺭﻙ ﺗﺮﺃﺱ ﻭﺗﺮﺑﻊ؟ ﺃﻟﻢ ﺃﺯﻭﺟﻚ ﻓﻼﻧﺔ ﺧﻄﺒﻬﺎ اﻟﺨﻄﺎﺏ, ﻓﻤﻨﻌﺘﻬﻢ ﻭﺯﻭﺟﺘﻚ"
📗 صحيح ابن حبان : 7367
«.. በእርግጥ የቂያማ ቀን አንዳቹ ከጌታው ጋር ይገናኛል .. ከዛም ጌታውም ይለዋል : ግመልና ፈረስን አላመቻቸውልህም ?! የበላይ ሆነህ እንድትመራ አልተውኩህም …
Signed ům űśmí møhã
23 Apr 2024, 19:28 UTC586 viewsread 6 August 2026 Photo
ኢማም አሽ-ሻፊዒይ ሰይዳችንን ﷺ ሲያልቁ "አር'ሪሳላህ" ኪታባቸው ላይ ከተጠቀሟቸው አገላለፆች ውስጥ አንዱ :
«..በዲንም በዱንያም ምርጥ እድያን ያገኘንባት ግልፅም ሆነ ድብቅ ችሮታ በኛ ላይ አልዘወተረችም ልክ እንደዛውም መጥፎ የተባለ ነገር በዲንም በዱንያም ወይም በአንዳቸው ከኛ አልተመለሰም ሰይዳችን ሙሐመድ ﷺ የዛ ሰበብ ቢሆኑ እንጂ ! ወደ ኸይሯም መሪ ወደ ትክክለኛውም አመላካች ቢሆኑ እንጂ ! ከጥፋትም ሆነ ከቀናው ተቃራኒ ከሆኑ ክፉ መንገዶች ከልካይ ፤ ወደ መጥፋት ከሚያደርሱ ምክንያቶች ሁሉ አስጠንቃቂ ፤ በማስጠንቀቅና ቅኑን በማመላከት ደግሞ መካሪ ቢሆኑ እንጂ..! የአላህ ሰላትና ሰላም በሳቸውም በቤተሰባቸውም ላይ ይስፈን..»
«فلم تمس…
Signed ům űśmí møhã
10 Apr 2024, 21:02 UTC442 viewsread 6 August 2026 የረመዳን ቀዳ ያለበት ከሸዋል ቀናቶች ጋር አንድ ላይ ቀዳውንም ሱናውንም ነይቶ ከፆመ ሁለቱንም ያገኛል። አንዱን ብቻ ከነየተ የነየተውን ብቻ ነው የሚያገኘው ። በሻፊዒያ መዝሀብ ውስጥም ሆኖ ከዚህ ሌላ እይታዎች ቢኖርም በመሻኢኾቻችን ፈትዋ የሚሰጥበት ቀውል ይሄ ነው ።
፡==================
አንድ ሰው ያለበትን ቀዷ መፆማቸው የሚወደዱና ሱና የሆኑ ቀናቶች ላይ ቢያደርገው :
1. ኢማም አር-ረምሊ'ይ በጠቀሱት እይታ ቀዳው ይገኝለታል ልክ እንደዛውም " ሱናውን ባይነይተውም እንኳን - ሙሉ ባይሆንም - አጅሩን ያገኛል " ብለዋል ። ንግግራቸው ከኪታባቸው 👇
جاء في [نهاية المحتاج 3/ 208] : "ولو صام في شوال ق…
Signed ům űśmí møhã
9 Apr 2024, 16:52 UTC343 viewsread 6 August 2026 Photo
Photo, posted without a caption
Signed ům űśmí møhã
9 Apr 2024, 11:06 UTC331 viewsread 6 August 2026 Photo
«..የተከበረው ወር በመሰናበቱ አትዘኑ .. ይልቁንስ መጨረሻውን ስላደረሳችሁ አሏህን አመስግኑት.. ለፆሙም ለመቆሙም ስለመራቹ ደስ ይበላችሁ .. አላህን በተክቢር አልቁትም ። ረመዳንን አትሰናበቱት ..ለቀሪው እድሜያቹና አመት አብሯቹ አድርጉት .. ረመዳን ወር ብቻ ሳይሆን የህይወት መንገድ ፣ የለውጥ ጅማሮ ነው . ስለዚህ አትሰናበቱት ..ይልቁንስ አመቱን ሙሉ አብሯቹ እንዲኖር እናንተም በሱ ህያው እንድትሆኑ እድሉን ክፍት አድርጉለት
ጾም አያልቅም ፤ ለቁርኣን ጀርባ አይሰጥም ፤ መስጊድም አይተውም ! »
Signed ům űśmí møhã
5 Apr 2024, 12:18 UTC329 views1 reactionsread 6 August 2026 Photo
https://youtube.com/watch?v=PMvDw0WtRwE&si=sD4KZGq-DfW8nMp2
❤1
Signed ům űśmí møhã
2 Apr 2024, 19:33 UTC371 viewsread 6 August 2026 Photo
قَالَ ابْنُ رَجَبٍ رَحِمَهُ اللَّهُ
} إنْ شَهْرَ رَمَضَانَ قَدْ عَزَمَ عَلَى الرَّحِيلِ وَلَمْ يَبْقَ مِنْهُ الا الْقَلِيلُ
فَمَنْ كَانَ مِنْكُمُ احسنْ فِيهِ فَعَلَيْهِ التَّمَامُ
وَمَنْ فَرَطَ فَلْيَخْتِمْهُ بِالْحُسْنَى وَالْعَمَلِ بِالخْتَامٍ {
[ የረመዷን ወር ለመሄድ ቆርጦ ተነስቷል፤ የቀሩት ውስን ቀናቶች ብቻ ናቸው፤ ከእናንተ ውስጥ በጥሩ ሁኔታ ያሳለፈው ሰው በዛው መሙላት አለበት፤ የስራ ዋናው መጨረሻው ነውና፣ ያጓደለ ደግሞ በጥሩ ሁኔታ ይደምድመው ]
ኢብኑ ረጀብ (ረሕመቱላሂ ዐለይህ)
Signed ům űśmí møhã
29 Mar 2024, 21:07 UTC281 viewsread 6 August 2026 Photo
http://www.youtube.com/@alimrancmc
Signed ům űśmí møhã
29 Mar 2024, 21:05 UTC292 viewsread 6 August 2026 جمعة مباركة
**
{ عَنْ عَائِشَةَ رَضِيَ اللَّهُ عَنْهَا قَالَتْ : كَانَ رَسُولُ اللَّهِ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ إِذَا دَخَلَ الْعَشْرَ أَحْيَا اللَّيْلَ ، وَأَيْقَظَ ، وَجَدَ وَشَدَّ الْمِئْزَرَ . الْبُخَارِيُّ .
እናታችን አዒሻህ ረ.ዐ እናድስተላለፉት "የአሏህ መልእክተኛ ﷺ የረመዳን የመጨረሻ አስር ቀናት ሲገቡ ለሊቱን (በአምልኮ) ያነጉ ነበር ፣ቤተሳቦቻቸዉንም ያነቁ፣ ሽርጣቸውንም ያጠብቁ ነበር"
ቡኻሪ ዘግበውታል
Signed ům űśmí møhã
29 Mar 2024, 12:15 UTC336 viewsread 6 August 2026 ያ ሐዩ ያቀዩም ረሕመትህን እዝነትህን እርዳታህን ከፍልስጤም ሙጃሂዶች ጋር አድርገው ..ያረቢ ድካማቸውን በደላቸውን ረሓባቸውን ጭንቀታቸውን አንሳላቸው ... የአይሁዶቹን የጠላቶቻቸውን ውድቀት አሳይተህ ይሀ የተሰበረውን ልባቸውን ጠግነው ያረቢ ያአሏህ ..በዚህችም ለሊት ሲር ያረቢ ድላቸውን ቅርብ አድርገው ያአላህ
Signed ům űśmí møhã
24 Mar 2024, 12:25 UTC305 viewsread 6 August 2026 Photo
🌹 ሰዪዲ ሐቢብ አብዱልቃድር ቢን አህመድ አልሰቃፍ ረሒመሁላህ ሰይዳችን ﷺ ላይ ሰለዋት የማውረድ ፋይዳዎች ብለው የጠቀሷቸው :
1. ለዱዓችን መልስ የማግኘት ሰበብ ነው ።
2. በ ላ ኢላሀ ኢለሏህ ለመሞት ምክንያት ነው ።
3. ሰይዳችንን ﷺ የማየት እድል ምክንያት ነው።
4. በዚች ህይወት ውስጥ ስኬታማ ለመሆን ምክንያት ነው ።
5. በልጆች ላይ የበረከት ምክንያት ነው
6. ኑሮን ለማመቻቸትና የሪዝቅ መግራት ምክንያት ነው።
7. በዚች ህይወት ውስጥ ከሚያጋጥሙ አደጋዎች መጠበቂያ ምክንያት ነው።
8. ወደ ነብዩ ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም የምንቀርብበት ምክንያት ነው።
9. ከሁሉን ቻይ አምላካችን አሏህ ታላቅ እንክብካቤን የምናገኝበት ምክንያት።
10. የጌታችን…
Signed ům űśmí møhã
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @werabe_yehadra_jema. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.