✍️ እርሱ አንድ ነው፤ መልዕክቱ የመቶ ሚሊዮኖች !! ትላንት በዋሽንግተን ዲሲ በተካሄደው ታላቁ ታዕይተ ህዝብ ላይ የተገኘ ሱዳናዊ ወንድማችን ነው። የአጋርነት መልዕክቱን ስቴትስ ዲፓርትመንት ፊት ይዞ ወጥቷል። #nomore divide 🇪🇹 &🇸🇩

Channel
የኢትዮጵያ news
@weloveeeeee
On this record: Topic · Growth · Engagement · Posts · Cite this entry
19subscribers
-1 since we began measuring on 7 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of Under 1,000.
Register entry
| Telegram ID | -1001517785345 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @weloveeeeee |
| Created | 11 December 2021 — measured — dated from the channel’s first post |
| First recorded | 11 August 2026 |
| Last confirmed live | 27 November 2026 |
| Measurements held | 3 |
| Confirmed unchanged | 10 times, most recently 27 November 2026 |
| On Telegram | t.me/weloveeeeee |
Topic
National news — a classification, not a measurement. An on-box language model (Qwen3.6-35B-A3B-FP8, prompt version 1) read this channel’s own recent posts on 1 October 2026 and assigned it the closest of 31 fixed categories, at 98% confidence. This is a model’s judgement about what the channel is likely to be about, not a fact this register measured the way a subscriber count or a view count is measured — it can be revised on a later pass, and it carries no weight anywhere else on this page. How this classification works, and the other topics.
Growth
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 5 Sept 2026, 10:39 | 19 | -1 |
| 11 Aug 2026, 15:31 | 20 | no change |
| 7 Aug 2026, 05:07 | 20 | first reading |
Engagement
10 posts held, back to 11 December 2021 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 page of Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 10 posts for this entry, the most recent from 12 December 2021. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
Recent posts
ማምሻውን የመንግስት ኮሚኒኬሽን አገልግሎት ይፋ ባደረገው መግለጫ ፥ የኢትዮጵያ ጥምር የፀጥታ ኃይሎች ፦ - በምሥራቅ ግንባር ስትራቴጂያዊ የሆኑትን የዞብል ሠንሠለታማ ተራሮችን ጨምሮ ከፍተኛ ወታደራዊ ጠቀሜታ ያላቸውን የአርጆ፣ ፎኪሳ እና ቦረን ከተሞችን ተቆጣጥሯል፡፡ የጉራ ወርቄ አካባቢዎችን በመቆጣጠር የወልድያ መቐለ ዋናውን አውራ ጎዳና ቆርጦታል። በዚሁ ግንባር የድሬ ሮቃና የሶዶማ ከፍተኛ ወታደራዊ ጠቀሜታ ያላቸውን ከተሞችና ተራሮች በመቆጣጠር ወደ ሐራ ከተማ እየገሠገሠ ይገኛል፡፡ - በውጫሌ ግንባር በኩል ደግሞ የአምባሰል ከፍተኛ ሠንሠለታማ ተራሮችን ጨምሮ የሮቢትና የጎልቦን፣ በወረባቦ ወረዳ የሚሌ ኮትቻን፣ በሐብሩ ወረዳ የኮልቦን፣ የመርካታና የፋጂን …
😂😂
ከሰሞኑን የጉምሩክ ኮሚሽን የግል መገልገያ እቃዎችን በቦሌ አለም አቀፍ ኤርፖርት ማስገባት እንደማይቻልና ይህን በሚያደርጉት ላይ እርምጃ እንደሚወሰድ ማሳወቁ ይታወቃል። ውሳኔው የአንድ ሚሊዮን ዳያስፖራ ወደሀገር እንዲገባ የቀረበው ጥሪ ተቀብለው ወደሀገር የሚገቡትን አይመልከትም። ለመከላከያ ሰራዊት፣ ለህክምና ተቋማት፣ ለተፈናቀሉ ወገኖች የሚደረጉ ድጋፎችን እና የግል መገልገያ እቃዎችን ይዘው የሚመጡ ዲያስፖራዎችን እርምጃው እንደማይማልከታቸው ከጉምሩክ ኮሚሽን ያገኘነው መረጃ ያሳያል። ኮሚሽኑ ቀልጣፋ አግልግሎት እና ልዩ መስተንግዶ ለመስጠት የሚያስችል አሰራር መዘርጋቱንም ለማወቅ ችለናል።
📞30 ሺህ ነፃ የስልክ ጥሪ ! በትግራይ ክልል ሽሬ የሚገኘው የዓለም አቀፍ ቀይ መስቀል ኮሚቴ ቡድን በሰሜን ኢትዮጵያ ግጭት ለተነጣጠሉ ሰዎች ከ30,000 በላይ ነጻ የስልክ ጥሪ አገልግሎት ሰጥቷል፡፡ ፍሬወይኒ እና አራት ልጆቿ ከብዙ ወራት ቆይታ በኋላ በቀይ መስቀል የስልክ አገልግሎት በኩል ከባለቤቷ ጋር መገናኘት በመቻላቸው በጣም ተደስተዋል፡፡
ለጀግናው አቶ እሸቴ ሞገስ ቤተሰቦች የአማራ ባለሃብቶች ጥምረት 2 ሚሊዮን ብር ድጋፍ አደረገ . የአማራ ባለሃብቶች ጥምረት ለአገሩ ህልውና ከልጁ ጋር በክብር ለተሰዋው አቶ እሸቴ ሞገስ ቤተሰቦች 2 ሚሊዮን ብር ድጋፍ አድርጓል። የተደረገውን ድጋፍ የባለሃብቶቹ ጥምረት ተወካይ አቶ ዮናስ መኮንን ለአቶ እሸቴ ሞገስ ታናሽ ወንድም ዶክተር ይተብቱ ሞገስ አበርክተዋል። አቶ እሸቴ ሞገስ ከልጃቸው ይታገስ እሸቴ ጋር በመሆን በሸዋሮቢት ሳላይሽ ላይ ኢትዮጵያን አፈርሳለሁ ብሎ የተነሳውን የአሸባሪው ህወሃት ዘጠኝ ወራሪ ኃይሎችን በጀግንነት በመግደል በክብር መሰዋታቸው ይታወሳል።
"ይታገሱን ትቼ? አላደርገውም!" ቀኑን ሙሉ ያ የሸዋሮቢቱ ጀግና ድምፅ ከአእምሮዬ ሳይጠፋ ዋለ። «አላለቅስም!! ቅዱስ ሚካኤልን ዘጠኙን ጥለናል!! ይታገሱን ትቼ? አላደርገውም!! መዝግብ!! ልጆቼ እንዳይራቡበኝ!! በቃ እዚሁ ነው ምንሞተው!!» ገረሱ ዱጊን፣ ባልቻ አባነፍሶን፣ በላይ ዘለቀን፣ አሉላ አባነጋን፣ ሁሉንም የምናውቃቸው በፅሁፍ ነው። ስለነሱ የፃፈው ሶስተኛ ወገን ነው። ከታሪካቸው የተጨመረም የተቀነሰም ሊኖር ይችላል! እሸቴ ሞገስ ግን በሞትና በሱ መሃከል እሩብ እርምጃ ቀርቶ ሞቱን ሳይሆን የገደለውን የሚቆጥር፣ ለልጁ ሬሳ ሳይቀር የታመነ፣ ለክብሩ ነፍሱን የሰጠ፣ ለሐገሩ እንደአብርሃም ልጁን ለመስዋእት ያቀረበ፣ የተቀባበለ አፈሙዝ ስር ሆኖ ሞት ላ…
👍🙏🙏
Channel photo updated
Channel created
Showing the 10 most recent of 10 posts we hold for @weloveeeeee. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Cite this entry
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 5 September 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“የኢትዮጵያ news” (@weloveeeeee), 19 subscribers as measured 5 September 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/weloveeeeee.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.