29 Jan 2026, 12:51 UTC214 views3 reactionsread 16 September 2026 🛑 ደሴ፦ በልጆቿ መታከም ወይስ በአመራሮቿ መታመጥ?
ደሴ የጥንት የጠዋቷ፣ የፍቅርና የእንግዳ ተቀባይነት ማማ መሆኗ ይነገራል ዛሬ ግን የሚታይባት ትዕይንት ከወሎ ጨዋነት የወጣ ሆኗል። የከተማዋ አመራሮች "ደሴን እናልማ" ሲባሉ "መሬቷን እንሽጥ" እያሉ መሆኑ ትልቅ ቁጭት ፈጥሯል።
💡 የአመራሮቹ "የሂሳብ ስሌት" እና ኮሪደር ልማቱ
የኮሪደር ልማት ማለት ከተማን ማስዋብ እንጂ ህዝብን ማራቆት መሆን አልነበረበትም አመራሮቹ ግን ልማቱን እንደ "ሽፋን"፣ መሬቱን ደግሞ እንደ "ሸቀጥ" እየተጠቀሙበት መሆኑ ግልጽ እየሆነ መጥቷል።
> ምሳሌ፡ "ቤትህን ላሳምረው" ብሎ መጥቶ፣ የቤቱን ጣሪያ አፍርሶ ለራሱ ጃንጥላ የሚሰራ አናጺ ምን ይባላል? ዛሬ ደሴ ላይ እየሆነ ያለ…
❤3
29 Jan 2026, 09:00 UTC177 views1 reactionsread 16 September 2026 Photo
#የደሴ ከተማ አመራሮች አትንኩን ባይነት
****
*
የከተማዋን የልማት ጥያቄ ከፍ አድርገዉ ያሰሙ ተወላጆች እየታሰሩ፡ እየተሳደዱ ነዉ!!
ዛሬ ደግሞ የህዝብ ሀኪሙ ዶ/ር Habtamu A.Abat መታሰሩን ሰማን ። ይሄ በምንም ጉዳይላይ አትተቹን : አትጠይቁን የሚል እብሪት የት ያደርሳል?
ሀላፊነቱን እኮ ህዝብ ነዉ የሰጣችሁ። ጎደለ ያለዉን እንድትሞሉ: ተበላሸ ያለዉን እንድታቃኑ የህግም የሞራልም ግደታ አለባችሁ::
ከዚህ ዉጭ ጉልበተኝነትን በህዝብ ላይ ማሳየት የተሰጠዉን የህዝብን፡ የመንግስትን እና የገዢ ፖርቲንም ሀላፊነት መናቅ ነዉ።
አሁን ከእብሪታችሁ ተመለሱና ዶክተሩን ፍቱት!!
❤1
27 Jan 2026, 16:46 UTC166 views2 reactionsread 16 September 2026 Photo
“ማን ይተካቸው 4” የምርቃት ፕሮግራምን በተመለከተ ከሱና ዩኒቨርሲቲ የተሰጠ ጋዜጣዊ መግለጫ
°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°
©ዳዕዋ ቲቪ
ጉዞ ስንቅን ይዞ
❤1👍1
26 Nov 2025, 08:12 UTC277 viewsread 16 September 2026 Photo
Photo, posted without a caption
25 Nov 2025, 05:58 UTC286 viewsread 16 September 2026 #የሞዐ ተዋህዶ ሰራዊት የአ^ራጅ^ነት ጥግ
**
****
ይህ ሀይል በእነ ፋንታሁን ዋቄ እየተመራ ለሀገራችን ብሎም ለአለም እንግዳ የሆነ የሰዉን ልጅ በመጥረቢያ ከ-ት-ክ-ቶ የመቆራረጥ አረመኔያዊ የሽብር ድርጊት በሀገራችን አሳየን።
ድርጊቱ ፍፁም በሰብአዊያን ላይ የተሰነዘረ የዘር ማፅዳት ወንጀል ነዉ። ይህ የሞዐ ተዋህዶ ሰራዊት ሁኔታዎች ተመቻችተዉለት በዚህ የአ-ራጅነ-ት ዘመቻዉ ከቀጠለ መላዉ የአማራና የኢትዮጲያ ህዝብ እንድህ እንደ በግ እየተከ-ተከተ ማለቁ ነዉ።
ሞዐ አስከፊ ፅንፈኛ ፣ የዘር ማጥፋት አላማን ያነገበ ፣ አለም አቀፍ የአሸባሪነትን መስፈርቶችን ያሟላ አደረጃጀት ነዉ።
ነገሮችን የበለጠ ያዉሰበሰበዉ ግን እንድህ ያለ ከአማራነት ወግ…
24 Nov 2025, 21:11 UTC212 viewsread 16 September 2026 Photo
የሞአ ተዋህዶ ፋኖ መሪ ሳሙኤል ሞላልኝ የሰራሁትን ወንጀል መረጃ አሳልፋችሁ ሰጥታችኋል በማለት ሙስሊም አመራሮችን ከስራ ማገድ መጀመሩን ሰምተናል። በጭራሽ አንተን በህግ ተጠያቂ ሳናደርግህ አንተውህም።
ህዝብ ዘርፈህ አፈናቅለህ ሙስናን አስፋፍተህ ከተማችንን አጎሳቁለህ በጭራሽ አንተውህም ።
https://t.me/wellomedia1
https://t.me/wellomedia1
24 Nov 2025, 07:56 UTC198 viewsread 16 September 2026 Photo
😁😁
24 Nov 2025, 06:46 UTC194 viewsread 16 September 2026 Photo
የሳሙኤል ቡድን የመሬት ዘረፋ ሰነድ ነው‼️
ሳሙኤል በአዲስ አበባ የተንጣለለ አፖርትመንት ያለው ሲሆን በግቢው ውስጥ ፌስታሉ ያልተላጠ አዲስ መኪና (hailux 2024) ተገዝቶ መቆሙን አረጋግጠናል፣ ሰሚት አካባቢ
ብልፅግና ፖርቲ ፈቶ የለቀቀብን ሌባ ጉድ ነው።
wollo times
https://t.me/wellomedia1
https://t.me/wellomedia1
24 Nov 2025, 04:40 UTC157 viewsread 16 September 2026 ታሪካዊው የሙስሊሙ ማኅበረሰብ ቅርስ በውድቅት ሌሊት በፀጥታ አካላት መፍረሱ ተገለፀ!
- ሀሩን ሚዲያ ሕዳር 15/2018
በአዲስ አበባ በየካ ክፍለከተማ 119 ዓመት በላይ ያስቆጠረውና በቅርስነት የተመዘገበው ታሪካዊው የወሌ ሙሀመድ መኖሪያ ቤት በውድቅት ሌሊት መፍረሱን የክፍለከተማው መጅሊስ አመራሮች ለሀሩን ሚዲያ ተናግረዋል፡፡
ከለሊቱ 9:30 ጀምሮ የሰላምና የፀጥታ አካላት ቤቱ ውስጥ የሚገኙ ሰዎችን በማስወጣት ቅርሱን ማፍረሳቸውንም ነው የተገለፀው።
የባህልና ቱሪዝም ሚኒስትር ከዚህ ቀደም በሰጠው መግለጫ ታሪካዊ ቅርሱ እንደማይፈርስና ለጎብኝዎች ክፍት እንደሚደረግ መግለፁ ይታወሳል፡፡
በአዲስ አበባ የተባረክ መስጅድ አጥርን ጨምሮ የወለሌ ሙሀመድ ቅር…
23 Nov 2025, 16:57 UTC171 viewsread 16 September 2026 ደሴ እንድትስተካከል የገዱ አንዳርጋቸው ነቀርሶች መነሳት አለባቸው። ተክሎ የሄደው መርዝ ይሄው እስከዛሬ አዛ እያደረገን ነው።
ፕሮፌሰር kh abate
https://t.me/wellomedia1
23 Nov 2025, 12:33 UTC182 views0 reactionsread 16 September 2026 Photo
የደሴ የገቢዎች የማኔጅመንት አባላት እኒህ ናቸው። አደረጃጀቱ ሙስሊሞች በአካባቢው እንዳይታዩ በጥንቃቄ በሞአ የተዋቀረ ነው። 75% ሙስሊም በሆነበት ከተማ ይሄንን ያህል ሙስሊምን መጥላት ምን ያደርጋል።
ሰሞኑን ሸርፍ ተራን ወረባቦ ግብር የማይከፍል ወዘተ በማለት ጥቃት የተከፈተበት ከትምርት ያራቁትን ህዝብ ከንግድም ለማራቅ ነው። የደሴ ሰው ግብር መክፈል ብርቁ አይደለም። እሱ በከፈለው ማን እንደሚያድግ ግን ያውቃል።
© ፕሮፌሰር Kh Abate
ለተከታታይ መረጃ:
👇👇👇👇
https://t.me/wellomedia1
https://t.me/wellomedia1
23 Nov 2025, 08:46 UTC159 views3 reactionsread 16 September 2026 Photo
የፋኖ ሳሙኤል ሞላልኝ (የደሴው ከንቲባ) ሚስቱ የምሬ ወዳጆ ሚስት ዘመድ ናት፣ ምሬ ወዳጆ በመንግስት ላይ አምፆ ሲወጣ የምሬ ወዳጆ ሚስት ለ2ወር ያክል በሳሙኤል ሞላልኝ ቤት ከቆየች በኋላ ተመቻችቶላት ወደ አረብ ሃገር እንዲትሄድ ሳሙኤል ነው ያመቻቼላት፣
የምሬ ወዳጆ ልጅ በሳሙኤል ቤት ቆይቶ በድንገት ከተማ እንደወጣ በታጣቂዎች ቁጥጥር ስር ውሎ የተያዘው መሃል ደሴ ከተማ ላይ ነበር፣ ካስታወሳችሁ
በየዕለቱ ምሽት ምሽት ከገዱ ጋር በዋትስ አፕ እየተደዋዎለ ስምሪት የሚቀበል በዛውም የሳሚን እናት የገዱን አክስት ጤንነት እየጠየቀ የየዕለት እንቅስቃሴዎቻቼውን ሪፖርት ይቀባበላሉ።
ምሬ ወዳጆ የመከላከያ መረጃን በአግባቡ የሚያገኜው ከሳሙኤል በኩል ነው። FDRE …
❤3
Showing the 12 most recent of 19 posts we hold for @wellomedia1. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.