20 Jun 2025, 07:37 UTC280 views1 reactionsread 8 August 2026 Photo
ነገ ቅዳሜ ለሚካሄደው ኮንሰርት ብስራት ሱራፌል ስንት ብር ተከፈለው?
የብስራት ሱራፌል የመጀመሪያ ኮንሰርት የሆነው ማለፊያ የተሰኘው ነገ የሚካሄደው የሙዚቃ ዝግጅት አጠቃላይ የወጣበት ወጪ እና ለአርቲስቶቹ የተከፈላቸው ክፍያ ዋልያ ኢንተርቴይመንት ከቅርብ ታማኝ መረጃዎች ያገኘ ሲሆን መረጃውም እንደሚከተለው ይቀርባል።
ዝግጅቱ በቢቲ ክሬቲቭ አዘጋጅነት ብስራት ሱራፌልን ከፊት ይዞ አብነት አጎናፍርን እና ሜላት ቀለመወርቅን ከኋላ አስከትሎ "ማለፊያ ኮንሰርት" ሲል ዝግጅቱን የሰየመው ሲሆን አጠቃላይ ወደ 5ሚሊየን የሚጠጋ ብር እንደወጣበት ታውቋል።
ለብስራት ሱራፌል እና ለአብነት አጎናፍርም 1.5 ሚሊዮን ብር የከፈላቸው ሲሆን በቀጣይም ዝግጅቱን ለመቀጠል እንደ…
❤1
12 Jun 2025, 09:41 UTC254 views4 reactionsread 8 August 2026 Photo
የYEMa ኮንሰርት 2 ቀን ብቻ ቀርቶታል ።
ቅዳሜ ሰኔ 7,20017 ዓም 6ኪሎ በሚገኘው ያሬድ የሙዚቃ ትምህርት ቤት ውስጥ በሚገኘው እጅግ ዘመናዊ የጥበብ መድረክ ላይ ይካሄዳል ።
የድምፃዊቷ ማኔጀር እዮኤል መንግስቱ ከሁሉአዲስ ጋር ባደረገው ቆይታ እንደተናገረው አዳራሹ ከምስራቅ አፍሪካ ከሚገኙ ኪነጥበብ ማሳያዎች በቀዳሚነት የሚቀመጥ ነው ።
የመግቢያ ዋጋ ፕላቲንየም 5,000 ብር
ጎልድ 4,000 ብር
ሲልበር 3,000 ብር
መደበኛ 2,000 ብር
🔥🔥🔥"የማ ልዩ የሙዚቃ ኮንሰርት"🔥🔥🔥
REGULAR ትኬት ሽያጭ አልቋል!!!
35% የሚሆኑ ትኬቶች ብቻ ቀርተዋል!!!
ትኬቱን በኦንላይን ቻፓ ላይ በመግባት መግዛት ይችላሉ ።
https://chapa.events/t…
❤4
Waliya Entertainment pinned «🔥ተለቀቀ🔥 የተወዳጁ የትግረኛ ሙዚቃ ተጫዋቹ ሄኖክ ታፈረ አዲስ የሙዚቃ ስራ የሆነው "ንዕናይ" የተሰኘው ዘፈን አሁን በዋልያ ኢንተርቴይመንት የዩቲዩብ ገፅ ያገኙታል። ለማየት ሊንኩን ይጫኑ👇👇 https://youtu.be/FHfd8EmKeF8»
6 Jun 2025, 15:32 UTC201 views1 reactionsread 8 August 2026 🔥ተለቀቀ🔥
የተወዳጁ የትግረኛ ሙዚቃ ተጫዋቹ ሄኖክ ታፈረ አዲስ የሙዚቃ ስራ የሆነው "ንዕናይ" የተሰኘው ዘፈን አሁን በዋልያ ኢንተርቴይመንት የዩቲዩብ ገፅ ያገኙታል።
ለማየት ሊንኩን ይጫኑ👇👇
https://youtu.be/FHfd8EmKeF8
❤1
5 Jun 2025, 17:05 UTC175 views1 reactionsread 8 August 2026 Photo
🔥🔥ነገ ማታ በዋልያ ኢንተርቴይመንት🔥🔥
🔥ንዕናይ🔥
ውድ ተመልካቾቻችን አርብ ማታ ወደናንተ የምናደረሰው ትግረኛ የሙዚቃ ቪደዮ የ ድምፃዊ ሄኖክ ታፈረ (ዝያዳይ) "ንዕናይ" የተሠኘ ቆንጆ የሙዚቃ ቪዲዬ ሲሆን አርብ ማታ በዋልያ ኢንተርቴይንመንት ዩቲዩብ ቻናል በኩል ወደናንተ እናደርሳለን።
እስከዛ የዩቲዩብ ገፃችንን ሰብስክራይብ በማድረግ ድጋፎን ያሳዩ
https://www.youtube.com/@waliyaentmt
#waliyaentertainment #music #tigraymusic #nenay #newmusic #Eritreanmusic #henocktafere #henocktigray
❤1
Waliya Entertainment pinned a video
3 Jun 2025, 14:22 UTC190 views3 reactionsread 8 August 2026 Video
🔥🔥አርብ ማታ በዋልያ ኢንተርቴይመንት🔥🔥
🔥ንዕናይ🔥
ውድ ተመልካቾቻችን አርብ ማታ ወደናንተ የምናደረሰው ትግረኛ የሙዚቃ ቪደዮ የ ድምፃዊ ሄኖክ ታፈረ (ዝያዳይ) "ንዕናይ" የተሠኘ ቆንጆ የሙዚቃ ቪዲዬ ሲሆን አርብ ማታ በዋልያ ኢንተርቴይንመንት ዩቲዩብ ቻናል በኩል ወደናንተ እናደርሳለን።
እስከዛ የዩቲዩብ ገፃችንን ሰብስክራይብ በማድረግ ድጋፎን ያሳዩ
https://www.youtube.com/@waliyaentmt
#waliyaentertainment #music #tigraymusic #nenay #newmusic #Eritreanmusic #henocktafere #henocktigray
🔥2👍1
2 May 2025, 10:49 UTC235 views1 reactionsread 8 August 2026 Photo
ቬሮኒካ በአውሮፓ የሙዚቃ ዝግጅቶቿን ልትጀምር ነው
"Europe ለምትገኙ ለመላው ኢትዮጵያውያን እና ኤርትራውያን ቤተሰቦቼ ጊዜው ደርሶ የመጀመርያውን መጠሪያዬ ቱር ከእናንተ ውድ ቤተሰቦቼ ጋር ላሳልፍ ስለሆነ የተሰማኝን ደስታ እየገለፅኩ; ቀኖቹን እንዳሳውቃችሁ በጠየቃችሁኝ መሰረት ቀኖቹን ይዤላችሁ መጥቻለሁ፤ ይሄ ቱር በተለያዩ አዳዲስ ነገሮች ብቅ የምልበትም ስለሆነ በዚህ የህይወቴ ታሪክ ውስጥ እንድትሳተፉልኝ በትህትና እገልፃለሁ ; እወዳችዋለሁ፤
ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን 🙏🏽 " - ቬሮኒካ አዳነ
Follow us on Social Medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.fa…
❤1
2 May 2025, 10:38 UTC204 viewsread 8 August 2026 Photo
ዘቢባ ግርማ ለግንቦት 1 ቀጠሮ ሰጥታለች ።
ከ5.7 ሚሊዮን ብር በላይ ወጪ የሆነበት የዘቢባ ግርማ "እንደምንም" የሙዚቃ አልበም መውጫው ቀን ይፋ ሆኗል!
ይህ "እንደምንም የተሰኘው አልበም በግጥም ይልማ ገብረአብ፣ ሞገስ ተካ፣ አለምጸሀይ ወዳጆ፣ መስለ ጌታሁን፣ ናትናኤል ግርማቸው፣ ወንደሰን ይሁብ፣ ፍሬዘር አበበወርቅ፣ እልፍአግድ እምሻው፤ ኒና ግርማ፤ ገዳ ሀምዳ በግጥም የተሳተፉ ሲሆን
በዜማ ደግሞ አበበ ብርሃኔ ፣ ሞገስ ተካ፣ ኢንጅነር ፋንታ ወጨፎ፣ አህመድ ተሾመ (ዲንቢ)፤ አንተነህ ወራሽ፣ ምህረትአብ ደስታ፤ ካሙዙ ካሳ፣ ዳንኤል ዘውዱ (ዳኒ ቀዮ)፣ አብዲ ያሲን
በመዚቃ ቅንብር አቤል ጳውሎስ፣ ታምሩ አማረ፣ ሸካሙዙ ካሳ፣ ፋኑ ጊዳቦ፣ አዲስ ፍቃዱ ማ…
29 Apr 2025, 13:53 UTC269 viewsread 8 August 2026 Photo
"ደጃዝማች " የተሰኘው የድምፃዊት ኩኩ ሰብስቤ ስምንተኛ አልበሟ የፊታችን አርብ ሚያዚያ 24 ይለቀቃል
ታላላቅ ገጣሚዎችና የዜማ ደራሲያን የሙዚቃ አቀናባሪዎች የተሳተፉበት "ደጃዝማች " የተሰኘው የድምፃዊት ኩኩ ሰብስቤ ስምንተኛ አልበሟ የፊታችን አርብ ሚያዚያ 24 ቀን 2017 ዓ.ም በእራሷ በኩኩ ሰብስቤ የዩቲዮብ ቻናል እና በሁሉም የዲጂታል መተግበሪያዎች ለአድማጭ እንደሚደርስ ተገልጿል ።
ድምፃዊት ኩኩ ሰብስቤ ለሰባት ዓመታት በደከመችበት "ደጃዝማች " በተሰኘው አዲስ የሙዚቃ አልበም ላይ አስራ ሶስት /13/ ዘፈኖችን የያዘ እንደሆነ የተገለፀ ሲሆን ከእነዚህ አስራ ሶስት ዘፈኖች ውስጥ የስምንቱ ዘፈኖች ግጥምና ዜማ የድምፃዊ ቴዎድሮስ ካሳሁን /ቴዲ አፍሮ…
Showing the 10 most recent of 10 posts we hold for @waliyaentmt. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.