24 Feb 2023, 16:45 UTC57 viewsread 10 August 2026 Forwarded from @alanisquranacademy
ዶክተር ዛኪር ናይክ ቻናል:
✨✨🌙🌙ረመዳን🌙🌙✨✨
🌙🌙🌙
ረመዳን የተከበረው ወር ስያሜ መሆኑ ይታወቃል። ለመሆኑ ረመዳን ማለት ምን ማለት
ነው?
ረመዳን የሚለውን ስያሜ የቋንቋው ሊቃውንቶች በተለያየ መልኩ አብራርተውታል።
ከፊሎች ረመዳን (ረመደ ወይም ረምዳእ) ከሚለው ቃል የተወሰደ መሆኑን ይገልፃሉ።
ይህ ማለት ደግሞ ጥማትና ረሀብን የሚያመጣ እጅጉን የበረታ ሀሩር (ሙቀት) ማለት
እንደሆነ አያይዘው ይገልፃሉ።
ሌሎችም ከዚህ ጋር ተቀራራቢ ባለው መልኩ አብራርተውታል።
ለምሳሌ ታላቁ ሙፈሲር ኢማሙል ቁርጡብይ :—
"ረመዳን እኮ የተባለው ወንጀሎችን
በመልካም ስራዎች አቃጥሎ አመድ ስለሚያደርጋቸው ነው።" በማለት አብራርተውታል።
ቁም ነገሩ:…
Signed Eislam New Hiwete
30 Dec 2022, 11:06 UTC44 viewsread 10 August 2026 Video
🎙የመቃብር ነዋሪዎች
⏳ቆይታ ll══❥ 1:55 ❥══ll
💽 መጠን ll══❥ 5.9Mb ❥══ll
ህያው ሆኖ መቃብር ውስጥ የሚኖር ሰው አለ ብትባሉስ⁉️
ዘፈን እና ቀልድ ቢሆን ኖሮ ለመስማት እና
ለሌሎች ሼር ለማድረግ በሮጥን ነበር።
እስኪ #ሼር በማድረግ ለሁሉም እናድርስ።
ᴊᴏɪɴ & sʜᴀʀᴇ
@waetesimubihablilah
@waetesimubihablilah
Signed Eislam New Hiwete
26 Dec 2022, 16:27 UTC42 viewsread 10 August 2026 አስቂኝ ክስተት ፈገግ በሉበት‼️😂😂😂
▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬
✍የመን ውስጥ ዘማር የተባለ ቦታ ላይ አንድ መስጂድ ውስጥ የተከሰተ በጣም አስቂኝ ክስተት ነው አንብበው ሳይጨርሱ በሳቅ ሟቋረጥ ግን አይቻልም¡
||
ይህ ክስተት እዚያው መስጂዱ ውስጥ ሶ'ፈል አወል (የመጀመሪያው ሰፍ) ላይ ቆሞ ሲሰግድ የነበረ አንድ ሰጋጅ ነው የሚያስተላልፍልን...
*
እናም ይህ ሰው እንዲህ ይለናል:-
«አንድ ሰው ይሞትና ተሰግዶበት ተቀበረ ከዚያም ከኢሻ ሶላት በኋላ ነእሹ (ጀናዛ መሸከሚያው) ሊመልሱት ይዘውት ወደ መስጂድ ሲመጡ ሰአት ሄዶ ስለነበር መስጂዱ ተዘግቷል።
ስለዚህ ኻዲሞች ለፈጅር ሶላት ሲመጡ እንዲያነሱት በሚል ጀናዛ መሸከሚያው ከመስጂዱ በር ከደረጃ…
Signed Eislam New Hiwete
23 Dec 2022, 05:17 UTC36 viewsread 10 August 2026 Photo
አንድ ሰው በጁሙዓ ቀንና ሌሊት በረሱል ﷺ ላይ የሚያወርደው ሶለዋት ለሳቸው እንደሚቀርብላቸው ቢያሰተነትን ኖሮ በእሳቸው ላይ ካለበት ሀቅ አኳያ በቁጥር አናሳ የሆነ ሸቀጥን እሳቸው ዘንድ ለማቅረብ ያፍር ነበር።
እስኪ ምን ያክሎቻችን ነን ከዳዕዋ፣ ከኹጥባ፣ ከቂርኣት ወይም ከሌሎች ረሱል ﷺ ስማቸው ከሚነሳባቸው አጋጣሚዎች ውጭ በራሳችን ተነሳሽነት በማንኛውም ሰአት ነብያችን ﷺ ትዝ ብለውንና አስታውሰን በእሳቸው ላይ ሶለዋት አውርደን የምናውቀው ምን ያክል ጊዜ ነው!! ጥያቄ ከራስ ይጀምራል...
الـلـهــم صـلّ وســلـم عـــلـى نبــيــنـا مُــحمّــد
✍ ሙሐመድ ጁድ
◈•┈┈┈┈•✿☘❁🍀✿•┈┈┈┈•◈
☘ አጫጭር ኢስላማዊ መጣጥፎች …
Signed Eislam New Hiwete
23 Dec 2022, 03:59 UTC32 viewsread 10 August 2026 እራስህን ሁን!
አስተውለኸው ከሆነ አለም ላይ ካሉ የአደም እና የሀዋ ፍጥረታት ውስጥ በመልክ የመመሳሰል ካልሆነ በስተቀር በፍፁም አንድ አይነት ሰው አታገኝም።አላህ ሲፈጥርህ ከማንም የተለየ የራስህ የሆነ ማንነት ሰጥቶሀል።ማንንም ለመሆን አትሞክር ምክንያቱም ማንንም መሆን ስለማትችል። ሌሎች በመሆን ውስጥ በፍፁም ለውጥ የለም። ምን ጊዜም ቢሆን እራስህን ለመሆን ሞክር ምክንያቱም ሌሎችን ለመሆን ስትሞክር እራስህን ታጣለህ።
@waetesimubihablilah
@waetesimubihablilah
Signed Eislam New Hiwete
23 Dec 2022, 03:56 UTC28 viewsread 10 August 2026 Video
▪️ጁሙዓ ነው ፤ ሰለዋት እናብዛ
🔻የአላህ መልእክተኛ - ﷺ - እንዲህ ይላሉ ፦ [ በኔ ላይ አንድ ሰለዋትን ያወረደ ሰው ፤ አላህ በሱ ላይ አስር ሰለዋትን ያወርድበታል። ] (ሙስሊም ዘግቦታል).
____
اللهم صل على محمد وعلى آل محمد كما صليت على إبراهيم وعلى آل إبراهيم إنك حميد مجيد، اللهم بارك على محمد وعلى آل محمد كما باركت على إبراهيم وعلى آل إبراهيم إنك حميد مجي
📣
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
👉የሙስሊም ሴት ስብዕና🍀
ተከታታዮች በአላህ ፍቃድ ንፁ ኢስላማዊ መረጃ ይደርሳችሁ ዘንድ እንሰራለን።
👇👇👇
የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀ…
Signed Eislam New Hiwete
22 Dec 2022, 14:52 UTC25 viewsread 10 August 2026 ብዙ ሰው በጀናዛ ሰላት ሥነ ሥርዓት ላይ ይገኛል ግን በውስጡ ምን እንደሚባል አያውቅም???
በመጀመሪያው ተክቢራ : ሱረቱል አል-ፋቲሃን ማንበብ
{ ﷽ }
۞ الْحَمْدُ لِلَّهِ رَبِّ الْعَالَمِينَ ۞ الرَّحْمَنِ الرَّحِيمِ۞ مَالِكِ يَوْمِ الدِّينِ ۞ إِيَّاكَ نَعْبُدُ وَإِيَّاكَ نَسْتَعِينُ ۞ اهدِنَا الصِّرَاطَ الْمُسْتَقِيمَ ۞ صِرَاطَ الَّذِينَ أَنْعَمْتَ عَلَيْهِمْ غَيْرِ الْمَغْضُوبِ عَلَيْهِمْ وَلاَ الضَّالِّينَ۞
#በ ሁለተኛው ተክቢራ:-የ ኢብራሂሚያ ሰ…
Signed Eislam New Hiwete
22 Dec 2022, 14:49 UTC23 viewsread 10 August 2026 በጣም ለፋሁላት ላጭሯ ህይወቴ
ዘነጋሁትና አንድ ቀን መሞቴ
ፈራርሶ ባገኘው የዘላለም ቤቴ
እንባ ተናነቀኝ አዘንኩ በኔነቴ
እንደው ለምድነው ይህ ሁሉ ልፋቴ
ዱንያን አፍቅሬ ላይቀርልኝ ሞቴ
ምንም አይፈይደኝ ቢበዛም ፀፀቴ
አሁን ነው መበርታት ሳለሁ በሃያቴ
ተመለስኩ ወዳንቴ ራህማን ተቀበለኝ።
@waetesimubihablilah
Signed Eislam New Hiwete
22 Dec 2022, 14:46 UTC22 viewsread 10 August 2026 📚عن أبي هريرة رضي الله عنه أن رسول الله صلى الله عليه وسلم قال: (إذا مات الإنسان انقطع عمله إلا من ثلاث: صدقة جارية، أو علم ينتفع به، أو ولد صالح يدعو له) رواه مسلم
🌿አቢ ሁረይራ/አብዱረህማን ኢብኑ ሰኽር/አላህ መልካም ስራውን ይውደድለትና ባስተላለፈው ሀዲስ ረሱል ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለዋል፦የሰው ልጅ በሞተ ጊዜ ስራዎቹ በሙሉ ይቋረጣሉ 3 ነገራቶች ሲቀሩ
1:ቀጣይነት ያለው ሰደቃ፣
2:ሰዎች የሚጠቀሙበት እውቀት(ትቶት የሄደው)
3:ሷሊህ ልጅ ለሱ ዱዐዕ ሚያደርግለት፣
ከነዚ ሶስት ነገራቶች በስተቀር የአደም ልጅ በሞተ ጊዜ ስራዎቹ ተቋራጭ ናቸው።
ሙ…
Signed Eislam New Hiwete
20 Dec 2022, 15:49 UTC20 viewsread 10 August 2026 ✿ #ኢብኑል_ቀዪም ረሒመሁሏህ እንዲህ ይላሉ : -
«ብረት ጥቅም ላይ ካልዋለ በዝገት እንደሚሸፈነው ሁሉ ልብም አሏህን ከመውደድ፣ እሱን ለመገናኘት ከመናፈቅና እሱን ከማውሳት ያገለለ ከሆነ ገዳይና አጥፊ በሆነው መሀይምነት ይሸፈናል።»
📚 ۞ روضــة المحـبـــيـن【1/327】۞
◈•┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈•◈
🌼 ●•· የሰለፎች ኮቴ ·•●
✅ በየቀኑ የዑለሞች ድንቃድንቅ ንግግሮች እንዲደርስዎ ይቀላቀሉን ፣ ለሌሎችም ያሰራጩ
👉 https://t.me/waetesimubihablilah
👉 https://t.me/waetesimubihablilah
Signed Eislam New Hiwete
20 Dec 2022, 10:22 UTC32 viewsread 10 August 2026 የትዳር ነገር‼️
=========
✍ቁም ነገሩ «መቼ ታገባለህ?» የሚለው ጥያቄ ሳይሆን «ማንን ታገባለህ?» የሚለው ነው።
||
የአላህ መልእክተኛ (ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም) እንዲህ ብለው ዱዓ ያደርጉ ነበር፦
«አላህ ሆይ! ከሽበት እድሜዬ በፊት ከምታሸብተኝ የትዳር አጋር በአንተ
እጠበቃለሁ»።
📒ﺍﻟﺴﻠﺴﻠﺔ ﺍﻟﺼﺤﻴﺤﺔ (3137)
✔️ኢማሙ ሻፊዒይ (አላህ ይዘንላቸውና) እንዲህ አሉ፦
«ከማምናቸው ጓደኞቼ መካከል አንደኛው እንዲህ ሲል ሰማሁ "ዲኔን ለመጠበቅ ብዬ አገባሁ ነገር ግን በመጥፎ ሚስቴ ምክንያት የእኔም፣ የእናቴም፣ የጎረቤቶቼም ዲን ጠፋ።" ተወገደ»!
||
✔️ለአንተ ለእድገትህም ለውድቀትህም ወሳኟ ሚስትህ ናት፣ ሚስትህ በዲኗ እንዲሁም በባህሪዎና በሁሉ…
Signed Eislam New Hiwete
19 Dec 2022, 17:45 UTC21 viewsread 10 August 2026 File
File, posted without a caption
Signed Eislam New Hiwete
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @waetesimubihablilah. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.