Photo, posted without a caption
Signed 🤴

Channel
@vayaki45
On this record: Topic · Growth · Engagement · Posts · Cite this entry
64subscribers
-1 since we began measuring on 7 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of Under 1,000.
| Telegram ID | -1001588389388 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @vayaki45 |
| Created | Between 1 August 2021 and 29 December 2021 — estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 10 August 2026 |
| Last confirmed live | 24 November 2026 |
| Measurements held | 3 |
| Confirmed unchanged | 2 times, most recently 24 November 2026 |
| On Telegram | t.me/vayaki45 |
Memes & entertainment — a classification, not a measurement. An on-box language model (Qwen3.6-35B-A3B, prompt version 1) read this channel’s own recent posts on 15 November 2026 and assigned it the closest of 31 fixed categories, at 72% confidence. This is a model’s judgement about what the channel is likely to be about, not a fact this register measured the way a subscriber count or a view count is measured — it can be revised on a later pass, and it carries no weight anywhere else on this page. How this classification works, and the other topics.
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 15 Nov 2026, 20:09 | 64 | -1 |
| 10 Aug 2026, 02:32 | 65 | no change |
| 7 Aug 2026, 07:29 | 65 | first reading |
20 posts held, back to 29 December 2021 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 page of Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 20 posts for this entry, the most recent from 15 February 2023. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
Photo, posted without a caption
Signed 🤴
🤔 ስንቶቻችን ይሆን የቫለንታይን ቀን [የፍቅረኞች ቀን ብለን የምናከብረው] የሚከበርበት ምክንያትና መነሻው የምናውቀው? ወይስ ሰው ስለ አከበረውና የስልጣኔ መገለጫ መስሎን ነው የምናከብረው? ክርስቶስ ከመወለዱ ከብዙ ክፍለ ዘመናት በፊት አረማዊ ሮማውያን የካቲት 14 ማታና የካቲት 15 [የተኩላ አዳኙ] ለሚሉት ሉፐርኩስ [Lupercus] ክብር በማለት በጣኦት አምልኮ ያከብሩት ነበር። ሮማውያን ይህ በዓል ሉፐርካልያ [Lupercalia] ይሉታል። ንጉሥ ቆንጠንጢኖስ ክርስትና የሮማውያን ይፋዊ ሃይማኖት መሆኑ በማወጁ ማነኛውም የጣኦት አምልኮ እንዲቀር ቢያስጠነቅቅም የተወስኑ ሮማውያን ሰዎች ግን በዓሉን ማክበር አልተዉም። 🤔 ይህንን አረማዊ በዓል ማለትም ሉፐርካ…
Signed 🤴
ቀልድ በ ቁም ነገር ‹‹የህይወት ፈተናን ተጋፈጠው፤ ካሸነፍክ ደስተኛ ትሆናለህ፤ ከተሸነፍክ ደግሞ ብልህ ትሆናለህ፡፡ @vayaki45
Signed Vãyåkî ©®¶
"""አትመለሽ ይቅር"""" ይሄዉልሽ ዉዴ.... የስካሁኑ ፍቅር የስካሁን መዉደዴ እንደሻማ ቢቀልጥ ዉሀ ቢሆን ባንዴ ምን ሊበጀኝ እንባ ለምንስ መንደዴ ካልተመቸሽ ልቤ ከጎረባበጠሽ ፍቅሬ ካልጣፈጠሽ ሀሞት ከሆነብሽ መለየትን ወዶ ከሸፈተ ልብሽ አልከለክልሽም ግዴታም የለብሽ እግርሽ አስሬ አቲጅ አልልሽም መልሱልኝ ብዬም አማላጅ አልክም አዉነቴን ነዉ ዉዴ ሁኝ እንደፍቃድሽ ከሰለቸሽ ፍቅሬ ተሟጦ መዉደድሽ ሂጅ እሸኝሻለዉ ጨርቅ ይሁን መንገድሽ ግና.... እንዳለፈዉ ግዜ ልክ እንደትላንቱ አስሰሽ ስትመጪ ሲበቃሽ ዙረቱ ያዉ እንደለመድኩት እጆቼን ዘርግቼ ምቀበልሽ መስሎሽ ከቅፌ አስገብቼ አትመለሽ ከቶ ዳግም ላታገኘኝ በመሀላ ብዛት በአፍ ልትደልይኝ ባክሽ ተለመኝኝ አትድከ…
Signed Vãyåkî ©®¶
What an amazing piece of park . 💘
Signed Vãyåkî ©®¶
universe. https://www.webnovel.com/book/24232819206223205/67610614511491929?utm_campaign=4322341447
Signed Vãyåkî ©®¶
Voice message, posted without a caption
Signed Vãyåkî ©®¶
📌አንድ ንጉስ ከአጀቢው ጋር በመሆን ለአደን ይወጣል። ለአደን ሲወጡ ንጉሱኸ ወጥመድ እያጠመደ እያለ ወጥመዱ አምልጦት እጁን ቆረጠው። : በዚህም አጃቢው በማዘን "አይዞህ ንጉስ ሆይ ሁሉ ለበጎ ነው!" ይለዋል። በዚህም ንጉሱ በንዴት እየጦፈ "የኔ እጅ መቆረጥ ነው ለበጎ" ይለውና በንዴት እስር ቤት ይወረውረዋል : ከጥቂት ጊዚያቶች በኋላ ንጉሱ ብቻውን ሀገሩን ሲዞር ውሎ ወደ ማምሻው ሲመለስ ሰው አርደው ለጣኦት መስዋት የሚያደርጉ ጨካኝ ሰዎች ያዙትና አርደው መስዋት ሊያረጉት ሲሉ ቆራጣ እጁን አዩት . በእነሱ ህገ መስዋት የሚያደርጉት ሰው ሙሉ ጤነኛ መሆን ስላለት ለቀቁት። . ንጉሱ አጃቢው ሁሉ ለበጎ ነው! ያለው ትዝ አለውና እስር ቤት ሄዶ ስላሰርኩህ ይቅርታ …
Signed Vãyåkî ©®¶
◈ ━━━⸙ ፍቅሬን በግጥM ⸙━━━━ ◈ አንድ ልብ አለችኝ ብዙ የተጎዳች😔 ከጎኗ የሚሆን ሰው ፈልጋ ያጣች🤷♂ በሰው ተከብቤ ሰው ይናፍቀኛል🤦♂ ልቤ ነጋ ጠባ አንድ ሰው ይለኛል😢 ልቤ የናፈቃት አንዷን የኔ ተስፋ💔 ልቧ አልረጥብ አለ ብደክም ብለፋ🙆♂ አውቃለሁ ፈሪ ነኝ አንቺን ለማሳመን ቃለት ማልደረድር😞 እመኝኝ የኔ ውድ ልቤ ማፍቀር እንጂ አይችልም መናገር። ወንዶች ለምትወዷት ፍቅረኛችሁ ይህን መልዕክት ላኩላት፦ 💞ልቤ ውስጥ ፍቅርሽ አለ፥ አዕምሮዬ ውስጥ ትዝታሽ አለ፥ እንቅልፌ ውስጥ ህልምሽ አለ፥ ሙሉ ህይወቴ ውስጥ አለሽ💞 ,,,,,🌹❣🌹❣🌹❣🌹,,,,, Join 👇👇👇👇👇👇 @vayaki45 …
Signed Vãyåkî ©®¶
Channel photo updated
#ወጣትነት_ማለት ወጣትነት ፋሽን ተከታይ ዘናጭ ተሽቀርቃሪ መሆን ማለት አይደለም! ወጣትነት ራስን በሱሶች ማጠር ማለት አይደለም! ወጣትነት በምክንያታዊነት ሳይሆን በስሜታዊነት እየተነዱ ራስንና ሌላውን አደጋ ውስጥ መዝፈቅ ማለት አይደለም! ወጣትነት ብዙ ጃንቦ የጠጣ ጀግና ማን ነው መባባል ማለት አይደለም! ወጣትነት ብረት ገፍቶ ደረትን ማሳበጥ ማለት አይደለም! ወጣትነት ሺሻ ቤት ተቀምጦ ጭስ ማቡነን ማለት አይደለም! ወጣትነት በወሲብ ሱስ ከዚህም ከዚያችም ጋር በዝሙት ተወጥሮ መልከስከስ ማለት አይደለም! ወጣትነት በጥላቻ እና በዘረኝነት ተሞልቶ መታወር፣ መደባደብ እና መነታረክ ማለት አይደለም! ወጣትነት ተመልሶ የማይመጣውን ተፈጥሮ የሰጠችንን ታላቅ ሃይል …
Signed Vãyåkî 🎧📖✍🏼
* መልካም ነገር የሚስብ ጥሩ ሰው ሁን " * ሁል ግዜም አንደበትህ የፍቅር ቃል ይሁን *ጥሩ ሰው ማለት በብስለቱ ሁሉን ነገር ስቆ ና ንቆ ለትዕግስት ወድቆ ማለፍ ነው ለስችልህ ይገባል * አድበትህ በክብር ይሞላ ልብህ በትህትና ስር ያጎንብስ አንገትህ በሰላምታ ያቀርቅር ውስጥህ በጥሩነት ይመራ ያቅና *የደግነት ጥግ ድረስ ይጎዝ ህይወትህ በደል ቢበዛበትም ማንነትህን አውቆ የተረዳህ የሚወድህ እና የሚከተልህ መልካም ሰው አታጣም *ጎበዝ መልካም እንሁን መልካምነት መልሶ ለራሳችን ይከፍለናል ደግ ያጋጥመናል መልካም ይደረግልናል # ደግ_ለራሱ_ክፉ_ለራሱ_ነው ! *እናም ለሰዎች መልካም ሁነህ ተገኝ - መልካምነት ምንም አያሻውም - መልካምነት ወደር የለውም - መልካም…
Signed Vãyåkî 🎧📖✍🏼
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @vayaki45. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 15 November 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“Get information pages” (@vayaki45), 64 subscribers as measured 15 November 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/vayaki45.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.