2 Mar 2026, 07:59 UTC452 views2 reactionsread 19 September 2026 Photo
You're invited to a public lecture on "Furniture Design as a Career: Craft, Industry & Innovation" with guest speaker Färg & Blanche. Join us on Tuesday, March 3, 2026, from 4:00 to 5:00 PM at the Swedish Pavilion, School of Built Environment.
About the guest speaker: http://www.fargblanche.com/
❤2
4 Dec 2025, 03:53 UTC649 views8 reactionsread 19 September 2026 Photo
This week, at the Ethiopian Built Environment Collectives, we are honored to invite Tomas Girmay, an esteemed urban planner and construction management engineer with over 17 years of experience in consultancy and research. In recent years, Tomas has been deeply engaged in the Ethiopian real estate sector, and we are excited to have him share his insights and perspectives on the topic:
Ethiopian Real Estate Sector: S…
👍6❤2
27 Jul 2025, 17:17 UTC854 viewsread 19 September 2026 Photo
Photo, posted without a caption
27 Jul 2025, 17:17 UTC762 views2 reactionsread 19 September 2026 አዲስ አበባ የጎርፍ ውሃ መውጫ በማጣት እና ከተማ ውስት በመተኛት ለጉዳት የሚዳርጋት ከተማ አይደለችም፡፡ ነገር ግን ጎርፉ በፍሳሽ መስመሮች መደፈን እና መጠን ማነስ አቅጣጫ ቀይሮ አንዳንድ ቦታ ላይ ችግር ሊፈጥር ይችላል!!
********
በአዲስ አበባ የተሰራው የኮሪደር ልማት የከተማውን የእግረኛ መንገዶች፤ የሳይክል መንገዶች፤ የመኪና መቆሚያዎች፤ እና ሌሎች የመሬት ወለል ስራዎች እንዲጨምሩ ስለሚያደርግ፤ ከባድ ዝናብ በሚዘንብበት ግዜ ውሃው ወደ መሬት ውስጥ በተፈጥሮ የሚሰርገው የዝናብ መጠንን ይቀንሳል፤ በተጨማሪም የሚዘንበው ዝናብ በአስፓልት እና መሰል ወለሎች ላይ ከአፈርና ከሳር አንጻር በተሻለ በፍጥነት በመሬት ላይ እንዲጓዝ ስለሚያደርገው፤ በሚዘንበው …
👍2
4 Jul 2025, 13:27 UTC666 views1 reactionsread 19 September 2026 Photo
Photo, posted without a caption
❤1
27 May 2025, 16:13 UTC≈1,020 views5 reactionsread 19 September 2026 File
የሪል እስቴት ልማት እና የማይንቀሳቀስ ንብረት ግብይትና ግመታ አዋጅ
👍4🏆1
14 May 2025, 19:00 UTC≈1,030 views6 reactionsread 19 September 2026 Photo
ካዳስተር ምንድን ነው
ካዳስተር ማለት የመሬት ይዞታን መሰረት ያደረገ የመሬት መረጃ ሥርዓት ሲሆን የሚደራጁት መረጃዎችም በዋናነት ሁለት ዓይነት ናቸው፡፡ ይኸውም የካርታ መረጃ (spatial data) የይዞታውን መገኛ ቦታ፣ ወሰኑን፣ ስፋቱንና ቅርፁን፣ አጎራባች ይዞታዎችን እና አዋሳኝ መንገዶችን የሚያሳይ ሲሆን ሌላኛው ገላጭ መረጃ (non-spatial data) በመባል የሚታወቀው የባለይዞታውን ማንነት (ስም፣ አድራሻ፣ ጾታ፣ የጋብቻ ሁኔታ፣ ወዘተ.)፣ በይዞታው ላይ ያለው መብት፣ ክልከላና ኃላፊነት፣ የቦታው አገልግሎትና ደረጃ፣ ወዘተ… እንደ ካዳስተር ዓይነቱ ተዘርዝረው የሚያዙ መረጃዎችን ያካትታል፡፡
እነዚህ ሁለት የመረጃ ዓይነቶችም በልዩ የይዞታ መለያ ኮ…
❤4👍2
12 Apr 2025, 10:25 UTC≈1,140 views4 reactionsread 19 September 2026 Video
የከተማ ውስጥ መንገዶች አልፎ መሄጃ ብቻ ሳይሆኑ እገረኞች አረፍ እንዲሉ እና እንዲዝናኑ የሚጋብዙ ተደርገው መነደፍ ይኖርባቻዋል
ቪድዮ ምንጭ፡ Urban Design Lab
👍3👎1
11 Apr 2025, 09:18 UTC805 views2 reactionsread 19 September 2026 Photo
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ቻርተር እንደገና ለማደራጀት በወጣው አዋጅ ቁጥር 74/2014 መሰረተ የከተማ ውበትና አረንጓዴ ልማት ቢሮ ከዚህ በታች የተዘረዘሩት ተግባርና ሃላፊነቶች ተሰጥተውታል
ምንጭ፡ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የከተማ ውበትና አረንጓዴ ልማት ቢሮ
👍2
9 Apr 2025, 08:31 UTC661 viewsread 19 September 2026 https://web.facebook.com/share/r/1BRUn7BJMo/
9 Apr 2025, 08:08 UTC866 viewsread 19 September 2026 Photo
Photo, posted without a caption
9 Apr 2025, 08:08 UTC803 viewsread 19 September 2026 Photo
Photo, posted without a caption
Showing the 12 most recent of 12 posts we hold for @urban_urbanite_ETH. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.