15 Dec 2025, 13:20 UTC74 viewsread 9 August 2026 ፌጦ
እንኳን ደህና መጣሽ
ብዙዎቻችን እናቶቻችን ለአዲስ አመት አዘጋጅታ እያንገሸገሸን ቢሆን የምታጎርሰን በእንግሊዘኛ መጠርያው ጋርደን ክሬስ በሳይንሳዊ ስሙ ሌፒድየም ሳቲየም ስለሚባለው ፌጦ ነው ማወራላችሁ በታሪክ በጥንት ለበርካታ ሺ አመታት ይህ እፅዋት ተቅማጥን የቫይታሚን ሲ እጥረትን የበሽታ መከላከል አቅምን ሆድ ድርቀትን ሳይቀር የሚያክም ቅመምም /food suplement/ ነው
በአሁን ጊዜ ግን ጥናት ተደርጎበት በርካታ ጥቅም እንዳለው ተደርሶበታል
በ50 ግራም በፌጦ ውስጥ
16 Calories
3ግ Carbohydrate
1.3 protein
0 fat
0.5 fiber
6% potas
10 Vit A
39 Vit C
452 Vit k እንደተገኘበት ጥናቶች አመልክተዋ…
Signed Amde
12 Sept 2025, 08:22 UTC257 viewsread 9 August 2026 Photo
Photo, posted without a caption
Signed Amde
27 Jun 2025, 14:07 UTC359 viewsread 9 August 2026 Photo
ቀን አልፎ ቀን ሲተካ ወቅት አልፎ ወቅት ሲመጣ ባቄላ ዘርተን ለሊት አድፍጠን በዚች ሰአት በቀለች ብለን እንደማናወራ ሁሉ ለውጥም ሲመጣ እንዲሁ ነው የአንድ ጀንበር ፍፁም ለውጥ ይኖራል ተብሎ አይገመትም የቀላው 'በጊዜ' ሂደት ደብዝዞ ሰማያዊ ሆኖ እስክናየው ድረስ ፤ የዘራናት ባቄላ እንቅልፍ ሸለብ አድርጎን በቅላ እንደምናገኛት ሁሉ ለውጥን ነቅተን አናገኘውም አናስተውለውም። 'When we are unconcious Change is reveal'
https://t.me/endetladirg_unity
Signed Amde
22 Jun 2025, 10:18 UTC124 viewsread 9 August 2026 Forwarded from @yerob4Photo
ተረት ለህፃናትም ቢሆን ለአዋቂዎች ለንባብ ቀላልና ደህና የጊዜ ማሳለፍያ ከመሆኑ ሌላ ለሰው የማህበራዊ ኑሮ ምሳሌ የሚሆን ብዙ ጠቃሚ ምክር ስለሚገኝበት የተረት ድርሰቶች በዓለም ሌተራቱር ውስጥ ከፍ ያለ ቦታ አላቸው።
አንባቢዎች ሆይ ከተረት ታላቅነት አንዱ በጊዜና በቦታ የማይወሰን መሆኑ ፤ "ጊዜ የማይሽረው" ማለትም ላለፈ ላለ ለሚመጣም መሆኑና እንዲሁም ሰዎች በማህበራዊ ኑሮ በሚኖሩበት አገር ሁሉ ለእርስበርሳቸውና ለእያንዳንዳቸው ባህርይ ምሳሌ መሆኑ ነው።
Signed Amde
UNITY FAMILIES pinned a photo
18 Jun 2025, 15:35 UTC115 viewsread 9 August 2026 Forwarded from @yerob4
....ካለፈው የቀጠለ
ሰውነት፡ አንድ ቀን..ግን
በሰማይም በምድርም አንድ ላይ ስሩ
ለካ ልክ እንደ እኔ ጭውውታቸውን የሚያደምጡ ሽማግሌ ነበሩ
ሽማግሌው: በሰማይም በምድርም አንድ ላይ ስሩ
ሰውነት: ይሄ ደግሞ እንደምን ያለ ነው
ዓለሙ፡ ይሄ ከቶ ሚቻል አይደለም ተንሳፈን ነው የምንቀር
ሽማግሌው፡ ሰማይና ምድር የተነጣጠሉ አይደሉም የተያያዙ እንጅ ሄዋን ከአዳም እንደተከፈለች ምድር ከሰማይ የተከፈለች ናት ምድር ሳትከፈል ቀድሞውኑ በሰማይ ውስጥ ነበረች ሄዋን ከአዳም ሳትከፈል ቀድሞውኑ አዳም ውስጥ እንደነበረችው ማለት ነው ሆኖም ግን እሷ ከእርሱ በመከፈሏ የእርሱን አካል በመውሰዷ እሱ እሷ ውስጥ አለ። እሱም ከእርሱ የተከፈለችው አካሉ ጎኑ ናትና እርሱ…
Signed Amde
14 Jun 2025, 10:53 UTC217 viewsread 9 August 2026 Video
"ህይወት ከበደኝ" የሚል ሰው ይሄንን ይስማ
https://t.me/endetladirg_unity
Signed Amde
15 Feb 2025, 10:47 UTC192 viewsread 9 August 2026 Forwarded from @yerob4
ዓለሙ እና ሰውነት ሲጨዋወቱ ከሰማሁት
ሰውነት፡ ታውቃለህ ዩኒቨርሱ እንቅስቃሴህን ይመዘግባል ድምፅህን ይሰማል ለምትጠይቀው ጥያቄ ሁሉ መልስ ይሰጣል
ዓለሙ፡ ዩኒቨርስ ስትል
ሰውነት፡ ሰማይና ምድር ጋላክሲውንም ጨምሮ
ዓለሙ፡ ግን አንተ መጀመሪያ ምትበላውና ምትጠጣውን ወይም የምድሩን ጉዳይ ሳታቃና ወደ ላይ እንጣጥ ማለት ትንሽ አይከብድም
ሰውነት፡ ከፍ ባለ የሀሳብ ልኬት ነው ማሰብ ያለብህ ከፍ ባለው ሀሳብ ውስጥ ካሰብክ ቅድም ያልከው እታች ያለው የግለሰብን ችግር መፍታት ትችላለህ
ዓለሙ፡ አልገባኝም
ሰውነት፡ እርሻ ምታርሰው ሰማዩ ዝናብ ጥሎልህ ምድሪቱን ካረሰረሰልህ በኋላ ነው
ዓለሙ፡ ስለዚህ መጀመርያ ስለዝናቡ ማሰብ ከቻልን ምድሪቷን ማረስ ቀላ…
Signed Pillar
14 Feb 2025, 16:57 UTC119 viewsread 9 August 2026 Forwarded from @yerob4Photo
Photo, posted without a caption
Signed Pillar
19 Aug 2024, 12:18 UTC703 viewsread 9 August 2026 Photo
Photo, posted without a caption
Signed Amdemaryam
4 Aug 2024, 18:53 UTC746 viewsread 9 August 2026 Photo
በዓለም ላይ በተለይ በአገራችን ነገሮች በፍጥነት እየተቀያየሩ ነው።
Signed Amdemaryam
2 Nov 2022, 18:33 UTC303 viewsread 9 August 2026 Forwarded from @tikvahethiopiaPhoto
Photo, posted without a caption
Signed Amdemaryam
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @unityfamiliesofficial. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.