10 Sept 2026, 07:25 UTC60 views1 reactionsread 10 September 2026 Photo
ዛሬ ምሽት | 11፡30
🏛 በምርጦቹ 7000 ቤተክርስቲያን
⛪️ GOSPEL BELIEVERS THE UNIQUE 7000 CHURCH ✨
5ቱ የክብር ቀናት ✨ 🔥 ዓመታዊ ጉባኤ
❓ አቤቱ እስከ መቼ...? 📖 መዝ 13፡1-6
🙌 በአምላኩ የታመነ ሰው አቤቱታ!
የትንቢታዊ አዋጅ ምሽት
📚 የትምህርት 🙏 የጸሎት 🕊 የምሪት ⚡️ የትንቢት ቀናት
⏰ ዛሬ ረቡዕ ጳጉሜ 5 - ምሽት 11፡30 / የአዲስ ዓመት ዋዜማ
📣 ጳጉሜ 5 - የዓመቱ ትንቢታዊ ቃል ይታወጃል
አገልጋዮች
ፓስተር አቢ እምሻው
የጽድቅ ጸሐይ የሽብሸባ መዘምራን
ሁላችሁም ተጋብዛችኋል
⛪️ ቦታ - በወንጌል አማኞች የምርጦቹ 7000 ቤተክርስቲያን
❤1
10 Sept 2026, 05:34 UTC72 views1 reactionsread 10 September 2026 Photo
ሐሙስ ዻጉሜ 5፣ 2018 ዓ.ም. 📅
🙏 የውጊያ ጸሎት አቅጣጫ
1 ነገስት 22፡8 📖
የእስራኤልም ንጉሥ ኢዮሣፍጥን፦ እግዚአብሔርን የምንጠይቅበት የይምላ ልጅ ሚክያስ የሚባል አንድ ሰው አለ፤ ነገር ግን ክፉ እንጂ መልካም ትንቢት አይናገርልኝምና እጠላዋለሁ አለው። ኢዮሣፍጥም፦ ንጉሥ እንዲህ አይበል አለ።
· ትውልዱ እውነተኛ የሆነውን የእግዚአብሄርን ትእዛዝ፤ሥርዓትን እየጠላ በዚህ ዓለም ወዳለው ተረት እና ህይወት የሌለበትን ከንቱ ወሬ እንዲፈልግ የሚሰራውን በአየር ላይ የሚሰራውን ክፉ መንፈስ መቃወም፡፡ ⚔️
· ትውልዱ መልካም ዜና ከመስማት ይልቅ ጥፋት፤ ሞት፤ ርኩሰት ያለበትን ወሬ ፍለጋ ጊዜውና ዘመኑ እንዲባክን የሚሰራውን ክፉ መንፈስ መቃወ…
❤1
9 Sept 2026, 10:40 UTC125 views4 reactionsread 10 September 2026 Photo
ዛሬ ምሽት | 11፡30
(የአቤቱታ ምሽት)
🏛 በምርጦቹ 7000 ቤተክርስቲያን
⛪️ GOSPEL BELIEVERS THE UNIQUE 7000 CHURCH ✨
5ቱ የክብር ቀናት ✨ 🔥 ዓመታዊ ጉባኤ
❓ አቤቱ እስከ መቼ...? 📖 መዝ 13፡1-6
🙌 በአምላኩ የታመነ ሰው አቤቱታ!
የአቤቱታ ምሽት!!!
📚 የትምህርት 🙏 የጸሎት 🕊 የምሪት ⚡️ የትንቢት ቀናት
⏰ ዛሬ ረቡዕ ጳጉሜ 4 - ምሽት 11፡30
📣 ጳጉሜ 5 - የዓመቱ ትንቢታዊ ቃል ይታወጃል
አገልጋዮች
ፓስተር አቢ እምሻው
ዘማሪ ታሪኩ
የጽድቅ ጸሐይ የሽብሸባ መዘምራን
ዩባል ርሆቦት ኳየር
ሁላችሁም ተጋብዛችኋል
⛪️ ቦታ - በወንጌል አማኞች የምርጦቹ 7000 ቤተክርስቲያን
❤3👏1
9 Sept 2026, 06:06 UTC133 views3 reactionsread 10 September 2026 Photo
ረቡዕ ዻጉሜ 4 ፣ 2018 ዓ.ም.
የውጊያ ጸሎት አቅጣጫ
1 ነገስት 20፤20
አክዓብም ኤልያስን፦ ጠላቴ ሆይ፥ አገኘኸኝን? አለው። እርሱም እንዲህ ብሎ መለሰለት፦ አግኝቼሃለሁ በእግዚአብሔር ፊት ክፉ ለማድረግ ራስህን ሽጠሃልና።
· ህይወትን ሰብዕናን ማንነትን ለሥጋ ፍላጎትና ለጊዜያዊ ደስታ የሚያስሸጥ ክፉ መንፈስን መቃወም፡፡
ይህንን መንፈስ ከትውልዳችን፣ ከቤታችን ፣ ከቤተክርስቲያን እንዲሁም ከምድራችን ላይ እየተቃወምን እንፀልይ።
❤2🙏1
8 Sept 2026, 15:01 UTC146 viewsread 10 September 2026 https://www.youtube.com/live/OaBy7R-gSVs?si=rxrHcRUXOcySsrnN
8 Sept 2026, 15:00 UTC138 viewsread 10 September 2026 https://web.facebook.com/share/v/1Cv6qpESjA/
8 Sept 2026, 08:34 UTC158 viewsread 10 September 2026 Photo
ዛሬ ምሽት | 11፡30
🏛 በምርጦቹ 7000 ቤተክርስቲያን
⛪️ GOSPEL BELIEVERS THE UNIQUE 7000 CHURCH ✨
5ቱ የክብር ቀናት ✨ 🔥 ዓመታዊ ጉባኤ
❓ አቤቱ እስከ መቼ...? 📖 መዝ 13፡1-6
🙌 በአምላኩ የታመነ ሰው አቤቱታ!
📚 የትምህርት 🙏 የጸሎት 🕊 የምሪት ⚡️ የትንቢት ቀናት
⏰ ዛሬ ማክሰኞ ጳጉሜ 3 - ምሽት 11፡30
📣 ጳጉሜ 5 - የዓመቱ ትንቢታዊ ቃል ይታወጃል
አገልጋዮች
ፓስተር አቢ እምሻው
ዘማሪ ታሪኩ
የጽድቅ ጸሐይ የሽብሸባ መዘምራን
ዩባል ርሆቦት ኳየር
ዩባል ርሆቦት B ኳየር
ሁላችሁም ተጋብዛችኋል
⛪️ ቦታ - በወንጌል አማኞች የምርጦቹ 7000 ቤተክርስቲያን
8 Sept 2026, 06:01 UTC141 views2 reactionsread 10 September 2026 Photo
ማክሰኞ ዻጉሜ 3 ፣ 2018 ዓ.ም.
የውጊያና የምልጃ ጸሎት አቅጣጫ
መጽሐፈ ነገሥት ቀዳማዊ 18፤1
ከብዙ ቀንም በኋላ በሦስተኛው ዓመት፦ ሂድ፥ ለአክዓብ ተገለጥ፥ በምድር ላይም ዝናብ እሰጣለሁ የሚል የእግዚአብሔር ቃል ወደ ኤልያስ መጣ።
· በአክአብ ላይ ይሰራ የነበረው የክፉ መንፈስ ተፅዕኖና አሰራር ዛሬም በኛ ዘመን በህዝቡ ላይ፤በአየሩ ላይ የሚጭነውን ተፅዕኖ በመቃወም መፀለይ
· እግዚአብሔር መንፈሳዊዉንም ቁሳዊውንም የበረከት ዝናብን ለቤታችን፤ ለቤተ ክርስቲያናችን፤ ለሀገራችን እንዲያዘንብልን የልመና ፀሎት ማድረግ
❤2
7 Sept 2026, 14:53 UTC165 views2 reactionsread 10 September 2026 https://www.youtube.com/live/ODqQGJTHFlc?si=zPyW6QZVYvtM83AA
❤2
7 Sept 2026, 14:52 UTC162 viewsread 10 September 2026 https://web.facebook.com/share/v/1EhPEpgjLL/
7 Sept 2026, 08:03 UTC173 views1 reactionsread 10 September 2026 Photo
ዛሬ ምሽት | 11፡30
(የአቤቱታ ምሽት)
🏛 በምርጦቹ 7000 ቤተክርስቲያን
⛪️ GOSPEL BELIEVERS THE UNIQUE 7000 CHURCH ✨
5ቱ የክብር ቀናት ✨ 🔥 ዓመታዊ ጉባኤ
❓ አቤቱ እስከ መቼ...? 📖 መዝ 13፡1-6
🙌 በአምላኩ የታመነ ሰው አቤቱታ!
የአቤቱታ ምሽት!!!
📚 የትምህርት 🙏 የጸሎት 🕊 የምሪት ⚡️ የትንቢት ቀናት
⏰ ዛሬ ሰኞ ጳጉሜ 2 ፟፟- ምሽት 11፡30
📣 ጳጉሜ 5 - የዓመቱ ትንቢታዊ ቃል ይታወጃል
አገልጋዮች
ፓስተር አቢ እምሻው
ዘማሪ ታሪኩ
የጽድቅ ጸሐይ የሽብሸባ መዘምራን
ዩባል ርሆቦት ኳየር
የወጣቶች ቤተክርስቲያን ኳየር
ሁላችሁም ተጋብዛችኋል
⛪️ ቦታ - በወንጌል አማኞች የምርጦቹ 7000 ቤተክርስ
❤1
7 Sept 2026, 05:23 UTC165 views1 reactionsread 10 September 2026 Photo
ሰኞ ጳጉሜ 2 ፣ 2018 ዓ.ም.
መጽሐፈ ነገሥት ቀዳማዊ 18
1 ከብዙ ቀንም በኋላ በሦስተኛው ዓመት፦ ሂድ፥ ለአክዓብ ተገለጥ፥ በምድር ላይም ዝናብ እሰጣለሁ የሚል የእግዚአብሔር ቃል ወደ ኤልያስ መጣ።
2 ኤልያስም ለአክዓብ ይገለጥ ዘንድ ሄደ፤ በሰማርያም ራብ ጸንቶ ነበር።
15 ኤልያስም፦ በፊቱ የቆምሁት የሠራዊት ጌታ ሕያው እግዚአብሔርን! እኔ ዛሬ ለእርሱ እገለጣለሁ አለ።
የፀሎት አቅጣጫዎች
1. በትውልዱ ውስጥ ያለው ፅኑ ረሀብ ግድ እንዲለን እና እንዲታየን መፀለይ። ይህ ፅኑ ረሀብ የሚያመጣቸውን መዘዞች ተረድተን ለትውልዳችን አና ለዘመናችን መማለድ።
2. የእግዚአብሔር የዘመን መጨረሻ ዝናብ ተስፋ ለአክአብ ለመገለጥ መነሳሳታችንን ይጨምርልን ዘንድ…
❤1
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @unique7000church. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.