22 Dec 2024, 10:20 UTC184 views1 reactionsread 8 August 2026 Photo
ቴሌግራም 2 ወሳኝ ነገሮችን ጀመረ
የመጀመሪያው በኢተሪየም ብሎክቸይን በውድ ይሸጡ የነበሩና ሌሎችንም ያካተተ የNFT ስብስብ በስቲከር መልኩ ከትላንት ሌሊት ጀምሮ ለተጠቃሚወች ማድረስ ጀምሯል። ይህ በስታር ነው እየተሸጡ ያለ። Sticker Store ላይ ማግኘት ይቻላል።
ሁለተኛው የቴሌግራም አፕ ሴንተር ያመጣው ነገር ሲሆን ይህንን በየቀኑ ቸክ በማድረግ ከፍ ላለ የTON ሽልማት እድል እራስን ማብቃት የሚያስችል ነው በዚህ ሊንክ ይገኛል https://t.me/tapps/app?startapp=ref_1_4394637
🙏1
26 Nov 2024, 18:17 UTC206 viewsread 8 August 2026 ብለም እየሰራችሁ ላላችሁ በሙሉ ትራብ ጆይን ማድረግ ልክ ሜጀር እንዳደረገው አንዱ መስፈርት ሊሆን ይችላልና ይህንን በዚህ ቻነል ስም የፈጠርነውን ትራይብ ሊንኩን ተጠቅማችሁ ተቀላቀሉ። ትራይብ ጆይን ማድረግ ብዙ ጥቅሞች ስላሉት ካሁኑ ተቀላቀሉ።
https://t.me/blum/app?startapp=tribe_truecoinworld-ref_8Iiw2KBbLT
Hey fren! 🚀 We’ve launched TrueCoinWorld The Tewah Social Economy Tribe. Join in, compete with other tribes, and earn cool rewards! 🎉👾
16 Aug 2024, 19:55 UTC574 viewsread 8 August 2026 እንኳን ደስ አላችሁ
ክቡራንና ክቡራት ይህን አድርጉ ብለን ነግረናችሁ ያደረጋችሁ እንኳን ደስ አላችሁ። እኛ በተቻለን መጠን ጠቃሚ/አዋጭነታቸው የተሻለ የሆኑትን ኮይኖች እንድታገኙ ተጠንቅቀን የምንጠቁማችሁን ኤርድሮፖች መስራት ቀጥሉ ታተርፉበታላችሁ።
ዶግ ኮይን በቀደም ማይን መደረጉን ጨርሷል ከማክሰኞ ጀምሮም ዋጋ ተቆርጦለት በቴሌግራም ዋሌት፣ በOKX, BYBIT እና ሌሎችም አፖች መሸጥ መለወጥ ይጀመራል። ከዛሬ ቅዳሜ ጀምሮ ደግሞ የሰራችሁትን ዶግኮይን ወደ ቴሌግራም ዋሌት፣ በOKX እና BYBIT መላክ ትችላላችሁ ማክሰኞ የመሸጫው ቀን ላይ ቀድሞ እንዲደርሳችሁና ቀድማችሁ መሸጥ መለወጥ ከፈለጋችሁ።
Congratulation
Ladies and gentlemen, …
10 Jul 2024, 14:15 UTC≈2,490 views1 reactionsread 8 August 2026 ✈️ቴሌግራም መጠቀም ከጀመሩ ስንት አመት ይሆነወታል ? የኖት ኮይን ልዩ የሆነው ፕሮጀክት ይህንን ጥያቄ ጠይቆ መልሱን መልሶ በመንገር ዶግስ የተባሉ ኮይኖችን እየሰጠ ይገኛል።
እኔ 7 አመት እንደተጠቀምኩ ነግሮኛል እርስዎ የቴሌግራም አካውንትዎን እድሜ አውቀው በዛውም እየመጣ ያለውን የኖትኮይንን💎 ፕሮጀክት ከመጀመሪያው ለመቀላቀል ቀጣዩን ሊንክ ይጠቀሙ።
ሁሌም ጠቃሚ የሆኑ ኤርድሮፖችን ብቻ ለማግኘት @truecoinworld ይቀላቀሉ ለሌሎችም ያጋሩ። እናመሰግናለን።
https://t.me/dogshouse_bot/join?startapp=Izjb81KtQKaVi767NxRfqA
✈️How many years will it be since you started using ✈️Tel…
👍1
8 Jul 2024, 09:21 UTC≈2,110 viewsread 8 August 2026 በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የቴሌግራም መገበያያ ገንዘብ(ስታር) ጀመረ😳
ሰላም ክቡራንና ክቡራት
ታላቅ ነገር ይዘን መተናል ዛሬውኑ ይጀምሩት። ትሩኮይንና ብሉምን በደንብ አጣርተን በማቅረባችን ምን ያህል ስኬታማ ፕሮጀክት ከመጀመሪያው መቀላቀላችንን መቸም እየተረዳን ያለ ይመስለኛል።
ዛሬ ይሄው በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የቴሌግራም መገበያያ ስታር የሚባለውን ኮይን እንድንይዝ እድል ተሰጥቷል እና ገና 5 ቀን ያልሞላው አዲስ ነውና አሁኑኑ በቀጣዩ ሊንክ እንቀላቀል። https://t.me/major/start?startapp=2039502545
ምንም አይነት ጥያቄ ካለ @truecoinworldgroup ላይ ጠይቁን
The much awaited Telegram currency …
5 Jul 2024, 13:14 UTC173 viewsread 8 August 2026 https://t.me/trueworld?livestream
30 Jun 2024, 14:42 UTC413 viewsread 8 August 2026 Photo
አምባሳደር ስለሆንባቸው ሁለት ኤርድሮፖች ማለትም የትሩኮይንና የብሉም ኤርድሮፖች ያሉ አዲስ መረጃ።
ክቡራንና ክቡራት እንኳን ደስ አላችሁ። ትሩኮይን በፈረንጆች ሶስተኛው መንፈቀ አመት ማለትም ከጁላይ እስከ መስከረም ባለው ሊስት እንደሚደረግ ታውቋል። የጀመራችሁ በርቱ ያልጀመራችሁ ከስር ባለው ሊንክ ጀምሩ፤ ያልገባችሁ ነገር ካለ ግሩፕ ላይ ጠይቁን።
ብልም ደግሞ እስካሁን ምንም አይነት ኮይን እንደሌለው በማሳወቅ ሌሎች የብሉም ኮይን ነው እያሉ ሊያጭበረብሩ የሚሞክሩ ስላሉ እንዳትታለሉ። አሁን ብሉም ያለው በቀጣዩ ሊንክ ያለው የጌም ሚኒ አፕ ብቻ መሆኑን ማወቅ ያስፈልጋል። እራሳችሁን ከመሰል አጭበርባሪወች ጠብቃችሁ የቻላችሁትን ያህል የብሉም ፖይንት ብቻ እየሰ…
20 Jun 2024, 11:14 UTC215 viewsread 8 August 2026 Forwarded from @true_ecosystemPhoto
Mystery Boxes Event!
The day has come! Today, Status Card holders are the first to swap their Truecoins for $TRUE tokens🔥
🟨 Swap event is available only to loyal players who have a Status Card. We want to reward those who showed their trust and support from the beginning.
🟦How many tokens will you get?
Each box has 0 to 1000 $TRUE tokens. It's all about luck. The number of Mystery Boxes you get depends on your car…
20 Jun 2024, 11:14 UTC165 viewsread 8 August 2026 Important Truecoin Update
16 Jun 2024, 08:42 UTC494 viewsread 8 August 2026 ኖትኮይን ኖሯችሁ ክሌም ያላደረጋችሁ ዛሬ የመጨረሻ ነው ከዛሬ ብኋላ ኤክስፓየር ስለሚያደረግ ላልሰሙ ሁሉ አሰሙ። ትሩኮይንና ብለም የጀመራችሁ በርትታችሁ ስሩ ጥሩ ነገር እየተሰማ ነው፤ ያልጀመራችሁ በቀጣዩ ሊንክ እንድትጀምሩ እንመክራለን።
ትሩኮይንን ለመጀመር
https://t.me/true_coin_bot?start=442153301
ብሉምን ለመጀመር
t.me/BlumCryptoBot/app?startapp=ref_8Iiw2KBbLT
Today is the last day for those of you who have Notcoin and have not made a claim, as it will expire after today, so tell everyone who hasn't heard.
Yo…
13 Jun 2024, 09:11 UTC224 views1 reactionsread 8 August 2026 Incredibly many scams lately please do not follow links do not connect wallets to unverified sites messages in chats about Airdrop SCAM.
If you have not started Truecoin, start with this link
https://t.me/true_coin_bot?start=442153301
For blum
t.me/BlumCryptoBot/app?startapp=ref_8Iiw2KBbLT
To start Hamster combat link
https://t.me/hamster_kombAt_bot/start?startapp=kentId2039502545
❤1
8 Jun 2024, 09:33 UTC≈1,640 views1 reactionsread 8 August 2026 Photo
እንኳን ደስ አለን የብሉም አምባሳደር ሆነናል።👉
በብሉም ውስጥ አምባሳደር ስለሆንን የሚገጥማችሁ እክል ካለ @truecoinworldworld ላይ ጻፉልን/አሳውቁን። Blum የባይናንስ ከፍተኛ አመራሮች በነበሩ የተመሰረተና በቀጣይ የባይናንስን አሰራር/ስራ በቀለለ መልኩ ለመስራት ያሰበ ድርጅት ሲሆን፤ ባይናንስ ቢኤንቢ የሚባል ኮይን እንዳለሁ ሁሉ እነሱ ደግሞ ቢፒ የሚል ይዘው እየመጡ ነው። 👏
አሁን በተለያየ መልኩ ህዝብ እንዲቀላቀላቸው እያደረጉ ያለ ሲሆን ከሚኖራቸው ኮይን ውስጥ 10% ገደማውን በጌምና በየ8 ሰአቱ ማይን በሚደረግ ነገር ለማከፋፈል አስበው እየሰሩ ነው። 20% አካባቢውን ደግሞ ለኢንቨስተሮች በሚል እቅድ ይገኛሉ። 👍
እኛም አምባሳደር እንደመ…
👍1
Showing the 12 most recent of 18 posts we hold for @truecoinworld. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.