ሸገር ሼልፍ - 171ኛው ሆስፒታል በአንዷለም ተስፋዬ https://bit.ly/3bClphL #Andualem_Tesfaye #ShegerShelf #ሸገርሼልፍ #DanielKibret ሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqzG ©ሸገር FM 👉 ቻናላችንን በመቀላቀል ትኩስ እና ወቅታዊ መረጃዎችን በጣቶ ስር ያድርጉ 👍@transit_leasons🤛 👍@transit_leasons🤛 👍@transit_leasons🤛

Channel
Transit ማለፊያ
@transit_leasons
On this record: Growth · Engagement · Posts · Citations · Cite this entry
96subscribers
+1 since we began measuring on 6 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of Under 1,000.
Register entry
| Telegram ID | -1001323374866 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @transit_leasons |
| Created | Between 1 March 2018 and 31 July 2021— estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 9 August 2026 |
| Last confirmed live | 14 August 2026 |
| Measurements held | 3 |
| Confirmed unchanged | 1 time, most recently 14 August 2026 |
| On Telegram | t.me/transit_leasons |
Growth
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 14 Aug 2026, 11:45 | 96 | +1 |
| 9 Aug 2026, 12:32 | 95 | no change |
| 6 Aug 2026, 16:29 | 95 | first reading |
Engagement
10 posts held, back to 9 August 2022 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 pageof Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 10 posts for this entry, the most recent from 9 August 2022. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
Recent posts
©ቲክቫህ እስፖርት 👉 ቻናላችንን በመቀላቀል ትኩስ እስፖርታዊ መረጃዎችን በጣቶ ስር ያድርጉ 👍@transit_leasons🤛 👍@transit_leasons🤛 👍@transit_leasons🤛
በጉራጌ ዞን የተፈጠረው ምንድን ነው? በዛሬው እለት በጉራጌ ዞን የተለያዩ ከተሞች የስራ ማቆም አድማ መኖሩን ኢትዮ ኤፍ ኤም ከዞኑ ነዋሪዎች ያገኝው መረጃ ያመለክታል፡፡ በዛሬው ዕለት ከክልል እንሁን ጥያቄ ጋር በተያያዘ በዞኑ መቀመጫ በወልቂጤ ከተማ የስራ ማቆም አድማ መመታቱ ተሰምቷል። ከወልቂጤ ከተማ በተጨማሪም “ጉብሬ ጉንችሬ” እንዲሁም “እምድብር” ከተሞች ላይም የስራ ማቆም አድማ መመታቱን ነዋሪዎች ለኢትዮ ኤፍ ኤም በስልክ ተናግረዋል፡፡ በነዚህ ከተማዎች ባንኮች ፣ የተለያዩ መ/ቤቶች፣ የንግድ እና የትራንስፖርት አገልግሎት እንደቆመ የአካባቢው ነዋሪዎች ነግረዉናል። የእዣ ወረዳና የአገና ከተማ አስተዳደር የመንግስት ሰራተኞችም የህዝቡ ጥያቄ ይመለስ…
በጎፋ ዞን በአራት ቀናት ውስጥ ምንነቱ ባልታወቀ በሽታ 60 አህዮች መሞታቸው ተነገረ በጎፋ ዞን በሶስት ወረዳዎች ምንነቱ ባልታወቀ ተላላፊ በሽታ በአራት ቀናት ውስጥ 60 አህዮች ሲሞቱ በርካታዎች በበሽታው እየተጠቁ እንደሚገኙ የጎፋ ዞን ግብርና መምሪያ አስታውቋል። ይህ ምንነቱ ያልታወቀውን ተላላፊ በሽታ እያጠቃ የሚገኘው አህዮችን ብቻ ሲሆን ምንነት ለማወቅ ወደ ወላይታ ሶዶ ላብራቶሪ ናሙና ተልዕኮ ውጤት ማግኘት እንዳልተቻለ ተጠቁሟል። በሽታውን ለመለየት ወደ ሰበታ ላብራቶሪ ተልዕኮ ምላሽ በመጠባበቅ ላይ እንደሚገኙ የጎፋ ዞን ግብርና መምሪያ እንስሳትና አሣ ሀብት ሀላፊ የሆኑት አ/ቶ ሙሉቀን ተመስገን ተናግረዋል። በበሽታው የተጠቁ አህዮች የአንገት መርዘ…
ፊሊፕ ላህም ወደ ኳታሩ አለም ዋንጫ አይጓዝም ! ጀርመናዊው የቀድሞ ባየር ሙኒክ እና ጀርመን ብሔራዊ ቡድን አምበል ፊሊፕ ላህም የኳታሩን 2022 አለም ዋንጫ ለመመልከት ወደ ስፍራው እንደማያቀና ገልጿል ። ላህም በሰብዓዊ መብት አያያዝ ብዙ ጥያቄዎች ወደሚነሱባት ሀገር መሄድ እንደማይፈልግ እና ጨዋታዎችን በቤቱ እንደሚመለከት ተናግሯል ። " ወደ ኳታር የመሄድ ፍላጎት የለኝም ይልቁንም በቤቴ ጨዋታዎቹን መመልከት እመርጣለሁ " ያለው ላሀም " ስልጣኑ ባይኖረኝም ለአለም ዋንጫ አስተናጋጅነት ሀገራት ሲመረጡ ግን የሰብአዊ መብት አያያዝ ትልቅ ቦታ ሊሰጠው ይገባል " በማለት ተናግሯል ። ለኳታሩ የአለም ዋንጫ ስራዎች ከተለያዩ ሀገራት የመጡ 6,500 ሰራተኞች …
ነሐሴ 3፣ 2014 በላኒና ተፅዕኖ ምክንያት በመጠኑ የበረታው የዘንድሮ ክረምት በአንዳንድ አካባቢዎች በታሪክ ትልቅ የሆነ የዝናብ መጠን እንዲመዘገብ አድርጓል ተባለ፡፡ እንደ ቆቃ፣ ርብ እና ጣና ያሉ ግድቦች የውሃ መጠናቸው ከፍተኛ ደረጃ ስለደረሰ አስቸኳይ ክትትል ያስፈልጋቸዋል ተባለ፡፡ የክረምቱ ዝናብ በበርካታ ቦታዎች ተጠናክሮ የሚቀጥል በመሆኑ የመሬት መንሸራተትና ከፍተኛ ጎርፍ ሊኖር ይችላል ተብሏል፡፡ የቀሪ ክረምት የጎርፍ ቅድመ ማስጠንቀቂያና የቅድመ ጎርፍ መከላከል ሥራዎች ዙሪያ ዛሬ በቢሾፍቱ ምክክር እየተደረገ ነው፡፡ የውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር ባዘጋጀው በዚህ ጉባኤ ላይ ሲነገር እንደሰማነው የክረምቱ ዝናብ በበርካታ ቦታዎች ላይ በያዝነው ወርም …
‼️ አዲስ አበባ አትገቡም ክልከላው ቀጥሏል ✅ግድቡ ሊያልቅ ሲል ግብጾች ተርበተበቱ ✅የኮለኔል መንግስቱ ፓርቲ ተመለሰ ✅የትግራይ ገበሬ ወደእርሻው ተመለሰ =================== 06/11/2014 ማክሰኞ (17:14 min) 7.9 MB ===================== መረጃው የ #Feta_Daily ነው ===================== ✅አዲሱን የመዝናኛ YouTube ቻናላችንን ይከታተሉ 👇 https://youtu.be/M_5e2uxf4HQ ✅ ሀሳብ አስተያየት ወይም ጥቆማ ካላቹህ _bot ይላኩልን መረጃው በቅንነት ሼር ያድርጉላቸው 🙏 ===================== ©ዋልታ 👉 ቻናላችንን በመቀላቀል ትኩ…
https://www.youtube.com/watch?v=s4DpljKTTYw&t=2s ©ኢትዮ FM 👉 ቻናላችንን በመቀላቀል ትኩስ እና ወቅታዊ መረጃዎችን በጣቶ ስር ያድርጉ 👍@transit_leasons🤛 👍@transit_leasons🤛 👍@transit_leasons🤛
የአፍሪካ የቴክኖሎጂ ኤክስፖ በአዲስ አበባ ሊካሄድ ነው:: ከጳጉሜ 2 ጀምሮ እስከ ጳጉሜ 4 ቀን 2014 ዓ.ም ይቆያል የተባለው አለም አቀፍ ኤክስፖው፣ ዘመኑ የደረሰባቸውን ቴክኖሎጂዎች ለማስተዋወቅ የታቀደበት መሆኑን አዘጋጆቹ አስታዉቀዋል፡፡ በሮቦቲክስ፣ ኤሌክትሮኒክስ ክፍያዎች እና ቴክኖሎጂ ላይ የተሰማሩ የሃገር ውስጥ እና የውጭ ድርጅቶችም እንደሚሳተፉበት ተጠቁሟል፡፡ በሶላር፣ ሳይበር ደህንነት፣ በግብርና እንዲሁም የቴሌኮም ዘርፉን ጨምሮ በ14 አይነት ዘርፍ የተሰማሩ ድርጅቶች እንደሚሳተፉበት ተገልጿል፡፡ ከአፍሪካ፣ አዉሮጳ፣ እስያ እና የሰሜን አሜሪካ የቴክኖሎጂ ድርጅቶች ይሳተፉበታል ተብሎ በሚጠበቀው በዚህ ኤክስፖ፣ ከ500 በላይ ድርጅቶች እንደሚመዘ…
©ቲክቫህ መፅሔት 👉 ቻናላችንን በመቀላቀል ትኩስ እና ወቅታዊ መረጃዎችን በጣቶ ስር ያድርጉ 👍@transit_leasons🤛 👍@transit_leasons🤛 👍@transit_leasons🤛
Showing the 10 most recent of 10 posts we hold for @transit_leasons. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Citation-graph rank
Citation-graph rank — 1,384,353 of 1,549,376entries in the measured graph. A weighted position computed from the forward and mention edges below — republished posts weigh more than named mentions — and recomputed periodically, over the whole graph. Published only as this ordinal position, never as a score: a position is a fact, and a score printed beside one channel’s name would read as a verdict this register does not make. The two counts beneath stay separate for the same reason mentions are never summed with forwards anywhere else on this page — a named-by count costs nothing to manufacture. The top 100 by this measure, or how it is computed.
Mentions
Named by 1 registered channel — every channel on the register whose own posts have named this one, by its current username or any other username it currently holds, merged from two separately captured readings of the same fact so a namer caught by only one of them is not missed and a namer both caught is not counted twice. A username this channel has since dropped is not matched — that handle may belong to someone else now, and crediting today’s namer to yesterday’s owner would misattribute it.
Named by
Channels on the register whose posts name this channel's handle.
A mention is a weaker signal than a forward and is counted separately for that reason — naming a channel is not republishing it, and a handle in a post body is easy to place deliberately. The post counts beside each row below are distinct posts in which the handle appeared, from posts we have read on both sides — the “Named by N registered channels” figure above is a different count, of distinct NAMING CHANNELS rather than posts, and is not the sum of the rows under it.
Cite this entry
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 14 August 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“Transit ማለፊያ” (@transit_leasons), 96 subscribers as measured 14 August 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/transit_leasons.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.