Ethio Fm 107.8 የሊቢያ የስለላ ድርጅት አለቃ በልብ ድካም ሞቱ። የሊቢያ የስለላ አለቃ የሆኑት አል ቱሃሚን በልብ ድካም መሞታቸው ቢታወቅም የሊቢያ መንግስት የባለስልጣኑን ሞት እስካሁን አላሳወቀም። አብዱልቃድር አል ቱሀሚን ዛሬ በዋና ከተማዋ ትሪፖሊ በቤታቸው ሳሉ በልብ ድካም እንደሞቱ የአከባቢዉ የፀጥታ ምንጭ አስታውቀዋል። አል ቱሃሚን እንደ አውሮፓውያኑ በ2011 በሀይል በተወገደ በሙአመር አል ጋዳፊ አገዛዝ ስር የውጭ ደህንነት አገልግሎት መስሪያ ቤት መኮንን ሆነው አገልግለዋል ሲል አናዶሉ ዘግቧል፡፡ ከጋዳፊ አገዛዝ በኋላ እንደ አውሮፖውያን ሚያዝያ ወር 2017 በሊቢያ ፕሬዝዳንት ምክር ቤት የስለላ አገልግሎት ሃላፊ ሆነው ተሹመዋል፡፡ በ…

Channel
All In One Ethiopia
@All_In_One_Ethiopia
On this record: Growth · Engagement · What this channel posts · Posts · Citations · Cite this entry
1subscribers
+0 since we began measuring on 6 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of Under 1,000.
Register entry
| Telegram ID | -1001376683718 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @All_In_One_Ethiopia |
| Description | ስለምን በየቻናሉ ይንከራተታሉ? ሁሉን በአንድ አድርገን ከዋና ዋና የሚዲያ ምንጮች የተገኙ መረጃዎችን አሰባስበን ስላዘጋጀንሎ ይቀላቀሉን! |
| Created | 10 May 2020 — measured — dated from the channel’s first post |
| First recorded | 14 August 2026 |
| Last confirmed live | 15 August 2026 |
| Measurements held | 2 |
| On Telegram | t.me/All_In_One_Ethiopia |
Growth
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 14 Aug 2026, 12:02 | 1 | no change |
| 6 Aug 2026, 15:51 | 1 | first reading |
Engagement
9 posts held, back to 10 May 2020 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 pageof Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 9 posts for this entry, the most recent from 10 May 2020. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
What this channel posts
- Photos
- 7
- Links
- 6
Lifetime counters from Telegram’s own channel header, read 14 August 2026 — not the date at the top of this page, which is when the subscriber count was last read. Below Telegram’s rounding threshold, so these counts are exact.
Recent posts
FBC (Fana Broadcasting Corporate) ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ከቤልጂየም ንጉስ ጋር ተወያዩ አዲስ አበባ፣ ግንቦት 2፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ከቤልጅየም ንጉሥ ፊሊፕ ሌኦፖልድ ሉዊ ጋር በስልክ ተወያዩ። ፕሬዚዳንቷ ከንጉሱ ጋር ሁለቱ ሀገራት የኮሮና ቫይረስ ለመከላከል እና ለመቆጣጠር እያደረጉት ስለሚገኘው ጥረትን በተመለከተ ውይይት አድርገዋል። በውይይቱም ወረርሽኙ የሚሸነፈው ሀገራቱ በትብብር ሲቆሙ መሆኑን መሪዎቹ ገልፀዋል። https://www.fanabc.com/ፕሬዚዳንት-ሳህለወርቅ-ከቤልጂየም-ንጉስ/ ለአስተማማኝ መረጃ ፍላጎቶ ቻናላችንን ይቀላቀሉ! 👍 @All_In_One_Ethiopia 🤛 👍 @All_In_One_E…
Ethio Fm 107.8 ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው 2171 የላብራቶሪ ምርመራ ሃያ ዘጠኝ (29) ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል፡፡ በአጠቃላይ በሀገራችን ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር ሁለት መቶ ሰላሳ ዘጠኝ (239) ደርሷል፡፡ 👉 ቻናላችንን በመቀላቀል ትኩስ እና ወቅታዊ መረጃዎችን በጣቶ ስር ያድርጉ 👍 @transit_leasons 🤛 👍 @transit_leasons 🤛 👍 @transit_leasons 🤛
FBC (Fana Broadcasting Corporate) አዲስ አበባ፣ ግንቦት 02፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዲሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ገዱ አንዳርጋቸው ከደቡብ ሱዳን ፕሬዚዳንት ክቡር ሳልቫኪር ማያርዲት ጋር ትናንት ግንቦት 1 ቀን 2012 ዓም በጁባ ተገኝተው በኢትዮጵያ እና በደቡብ ሱዳን መካከል ያለውን ግንኙነት ይበልጥ ማጠናከር በሚቻልባቸው ጉዳዮች ዙሪያ መከሩ። አቶ ገዱ ከኢፌዲሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ የተላከ መልዕክትም ለፕሬዝዳንት… https://www.fanabc.com/20928-2/ ለአስተማማኝ መረጃ ፍላጎቶ ቻናላችንን ይቀላቀሉ! 👍 @All_In_One_Ethiopia 🤛 👍 @All_In_One_Ethiopia 🤛 👍 @All_In_…
FBC (Fana Broadcasting Corporate) ባለፉት 24 ሰዓታት በተደረገ የላብራቶሪ ምርመራ 29 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል አበባ ፤ ግንቦት 02፣ 2012(ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሠዓታት ውስጥ 2 ሺህ 171 የላብራቶሪ ምርመራ ተደርጎ በ29 ሰዎች ላይ የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል። ቫይረሱ ከተገኘባቸው ሰዎች መካከልም 21 በበሽታው ከተያዘ ሰው ጋር ንኪኪ ያላቸው ናቸው። ስምነቱ ደግሞ የውጭ ሀገር ጉዞ ታሪክ ያላቸው ናቸው። በአጠቃላይ በሀገሪቱ ቫይረሱ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 239 ደርሷል። https://www.fanabc.com/ባለፉት-24-ሰዓታት-በተደረገ-የላብራቶሪ-ምር/ 👉 ቻናላችንን በመቀላቀል ትኩስ እና ወቅታዊ …
FBC (Fana Broadcasting Corporate) በአዲስ አበባ ከተማ ለአደጋ ተጋላጭ ለሆኑ ነዋሪዎች ለ3 ወር ዳቦ የማቅረብ መርሀግብር ተጀመረ አዲስ አበባ ፤ ግንቦት 02፣ 2012(ኤፍ ቢ ሲ) አዲስ አበባ ከተማ ለአደጋ ተጋላጭ ለሆኑ ነዋሪዎች ለ3 ወር ዳቦ የማቅረብ መርሀግብር ተጀመረ። 2000 ዳቦ አምራቾች ለ 10 ሺህ አባወራዎች በየዕለቱ ከክፍያ ነፃ ዳቦ የሚያቀርቡ ይሆናል። መርሀግብሩን የኢፌድሪ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴና ኢ/ር ታከለ ኡማ በጋራ አስጀምረውታል። ድጋፍ የሚደረግላቸው ቤተሰቦች የተለዩት በየአካባቢው በብሎክ በተደራጁ አስተባባሪዎች ነው። ነዋሪዎቹም… https://www.fanabc.com/በአዲስ-አበባ-ከተማ-ለአደጋ-ተጋላጭ-ለሆኑ/…
Channel photo updated
Channel name was changed to «All In One Ethiopia»
Channel created
Showing the 9 most recent of 9 posts we hold for @All_In_One_Ethiopia. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Mentions
Names
Channels on the register whose handles appear in this channel's posts.
A mention is a weaker signal than a forward and is counted separately for that reason — naming a channel is not republishing it, and a handle in a post body is easy to place deliberately. The post counts beside each row below are distinct posts in which the handle appeared, from posts we have read on both sides — the “Named by N registered channels” figure above is a different count, of distinct NAMING CHANNELS rather than posts, and is not the sum of the rows under it.
Cite this entry
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 14 August 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“All In One Ethiopia” (@All_In_One_Ethiopia), 1 subscribers as measured 14 August 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/All_In_One_Ethiopia.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.