24 Sept 2021, 10:23 UTC≈13,400 viewsread 6 August 2026 Photo
አዲስ ለምትቀላቀሉን አባላት እንኳን ደህና መጣችው
በዚህ ግሩፕ ውስጥ የኢትዮጵያ ጥንታዊ ያልተሰሙ ሚስጥራዊ ታሪኮች፣ ልብወለዶች፣ አነቃቂ ምክሮች፣ አጫጭር ታሪኮች፣ ግጥሞች፣ ደብዳቤዎች፣ ስእሎች፣ መረዋ ድምፃች ብቻ ልዩ ልዩ ኢትዮጵያዊ ለዛ ያላቸው የጥበብ ስራዎች ይገኛሉ። በየጊዜው ሽልማት የሚያስገኙ ውድድሮችንም እናካሂዳለን እንደምትወዱት ተስፋ አደርጋለው። ለጓደኞቻችው ሼር
"ጥንታዊነት የዘመኑ ስልጣኔ ነው፤ ወደኃላ ተመልሰን ከፊት እንቀድማለን" @REMHAI #ረምሃይ
ረምሃይም ኢትዮጵያዊ ቀለም/የሃበሻ ጦማር
@yehabesha_tomar @yehabesha_tomar
Signed ረምሃይ
Channel photo updated
23 Sept 2021, 18:11 UTC≈16,300 viewsread 6 August 2026 File
┄┉┉✽̶»̶̥🎶••✿••🎶»̶̥✽̶┉┉┄
መረዋ ድምፆች
@yehabesha_tomar @remhai
┄┉┉✽̶»̶̥🎶••✿••🎶»̶̥✽̶┉┉┄
Signed ረምሃይ
23 Sept 2021, 18:11 UTC≈17,100 viewsread 6 August 2026 File
┄┉┉✽̶»̶̥🎶••✿••🎶»̶̥✽̶┉┉┄
መረዋ ድምፆች
@yehabesha_tomar @remhai
┄┉┉✽̶»̶̥🎶••✿••🎶»̶̥✽̶┉┉┄
Signed ረምሃይ
🇪🇹ቶኔቶር🇪🇹 pinned «🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹አቡሻህር🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 አቡሻህር (አረብ)/ ባህረ ሃሳብ(ግእዝ)/ የዘመን አቆጣጠር ወይም ቁጥር ያለው ዘመን ማለት ነው በአለም ላይ እጅግ ርቂቅ እና ምጡቅ ስለሆነው ከእውቀቶች ሁሉ ስለላቀው እውቀት፣ ከጥበባትም ጥቡዕ ስለሆነው ሚስጥራዊ ጥብብን ስለያዘው ብዙም ስላልተነገረለት አቡሻህር በትቂቱ ልንገራችው። ይህ አቡሻሕር የሚባለው የቁጥር መጻህፍ ሲሆን ይህንን ማወቅ እጂግ የረቀቁ ጥበቦች…»
23 Sept 2021, 13:44 UTC≈16,600 viewsread 6 August 2026 Voice message
┄┉┉✽̶»̶̥🇪🇹••✿••🇪🇹»̶̥✽̶┉┉┄
እርፎ መረባ
┄┉┉✽̶»̶̥🇪🇹••✿••🇪🇹»̶̥✽̶┉┉┄
Signed ረምሃይ
23 Sept 2021, 13:38 UTC≈17,900 viewsread 6 August 2026 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹አቡሻህር🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
አቡሻህር (አረብ)/ ባህረ ሃሳብ(ግእዝ)/ የዘመን አቆጣጠር ወይም ቁጥር ያለው ዘመን ማለት ነው
በአለም ላይ እጅግ ርቂቅ እና ምጡቅ ስለሆነው ከእውቀቶች ሁሉ ስለላቀው እውቀት፣ ከጥበባትም ጥቡዕ ስለሆነው ሚስጥራዊ ጥብብን ስለያዘው ብዙም ስላልተነገረለት አቡሻህር በትቂቱ ልንገራችው።
ይህ አቡሻሕር የሚባለው የቁጥር መጻህፍ ሲሆን ይህንን ማወቅ እጂግ የረቀቁ ጥበቦች ባለቤት ያደርጋል።
የዘመን አቆጣጠር ወይም ደግሞ የባህር ሀሳብ እውቀት አለምን በኬክሮስና በኬንትሮስ ከፍሎ አውድ እና አበቅቴ እንዲሁም አጾማትን ማውጣት የመሬትና የጨረቃ የፀሐይን እንዲሁም የከዋክብትን ምህዋር መለየትና ዘመንን የማራቀቅ እውቀት ነው።
ይህ …
Signed ረምሃይ
8 Sept 2020, 17:31 UTC≈3,820 viewsread 6 August 2026 አነጋጋሪው የ አንስታይን(E=mc^2)
ቀመር በኢትዮጵያን መፃህፍት ላይ በስፍት እና በምላት ተቀመጦ እንደሚገኝ ስንቶቻችን እናውቃለን !
፨ የአልበርት አንስታይን ሁለት ቲዩሪዎችንን አስቀምጧል አንደኛው general relativity እና special relativity ሲሆኑ አጠቃላይ ሀሳቡ በብርሀን ፍጥነት በምንኖርበት ሁኔታ ላይ የጊዜ ልዩነት እንደሚኖር ያስረዳበት ነው ። ይህ ቲዬሪ አልበርት 1905 እ.ኤ ነበር።
ያገኝው ነገር ግን የኛ አባቶች በአራተኛው(4) ክፍለ ዘመን ከአልበርት 1600 አመታት በፊት ነበር በመፃህፈ አክሲማሮስ ላይ እንዲህ በማለት አባቶቻችን የፃፉት" በላይ ሰማይ ሳይ መላይክት ሲሰግዱ አየሁ እነሱ አንድ ሰዓት ሰገዱ በምድር ደግሞ 83 አ…
Signed ረምሃይ
6 Apr 2020, 19:41 UTC≈2,840 viewsread 6 August 2026 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ብራና እዴት ይሰራል
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
በድሮ ዘመን በብዛት የሚጻፉ መንፈሳዊያን መጻሕፍት ስለሆኑ እነርሱም ከቅዱሳት መጻሕፍት ብሉይና ሐዲስ፣ ከአዋልድ መጻሕፍት ሊቃውንትና መጻሕፍተ መነኮሳት ፥ ገድል፣ ድርሳን ተአምር የተባሉት ሲሆኑ፤ ቅዱስ ያሬድ ከደረሳቸው ከዜማ መጻሕፍትም በዓለም የታወቁ ድጓ፣ ጾመድጓ፣ ምዕራፍ፣ ዝማሬ መዋሥዕት የተባሉት ናቸው። ሌሎችም እንደ ፍትሐ ነገሥት፣ ታሪከ ነገሥትና ክብረ ነገሥት የመሳሰሉ የተከበሩ መጻሕፍት ይገኙባቸዋል ፡፡ ከነዚህም በቀር ስለ ኢትዮጵያ ባሕላዊ ሕከምና፣ የአባቶችን ወግንና ሥርዓትን የሚገልጹ መጻሕፍትም እንዳሉ አይዘነጋም። እንግዲያውስ ኢትዮጵያ አሉኝ ብላ…
Signed ረምሃይ
6 Apr 2020, 19:41 UTC≈3,550 viewsread 6 August 2026 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
የብራና ቀለም እዴት ይሰራል
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
በአብዛኛው ለጠቀሜታ የሚውሉት ጥቁርና ቀይ ቀለም ዓይነቶች ሲሆኑ፣ ሁለቱም ለተለያዩ ዓላማ ያገለግላሉ፡፡ ኢትዮጵያውያን ጸሐፊዎች ጥቁር ቀለም ከቅጠል፣ ከከሰል፣ ከምጣድ ጀርባ፣ ከሚራገፉ ጥላሸቶችና ጥቀርሻዎች፣ ቀይ ድንጋይ፣ በርበሬ ያዘጋጃሉ። ለሥዕል ደግሞ የእንቁላል አስኳል፣ ቀይ አፈርና ሙጫ ከመሳሰሉ በመሰብስብና ተቆልቶ አንዲያር ከተደረገ እህል (ሐሩር) ጋር^ ቀላቅለው በመለወስና በማብኳት እንደ አስፈላጊነቱ ቀይ ወይም ጥቁር ቀለም እንደሚከተለው አዘጋጅተው ይጠቀማሉ፡፡
1. እንደተፈለገው የቀለም አይነት ከላይ የተጠቀሡትን ነገሮች ተቀላቅለው ማሰሮ ውስጥ ከከተ…
Signed ረምሃይ
6 Apr 2020, 19:41 UTC≈6,090 viewsread 6 August 2026 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
#የቃልኪዳን_ምድር #ኢትዮጵያ
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ዘር ሲጣል አንድ ነው ሲነሳግን ብዙ ነው ወርቅ በእሳት እዲፈተን #ኢትዮጵያም_በመከራ_መፈተኑአ_አይቀርም።
የዘብሩ መነኩሴ አባ ኤኔታ አክሊሉ ከ 50ሺ ሊቃውንት በላይ ያፈሩ ለጵጵስና ማእረግ ደርሰው እቢ አሻፈረኝ ያሉ የ130 አመት እድሜ ባለፀጋ ለቅድስና ማእረግ የደረሱ አሁን ስላለው መግስት እዲ ብለዋል።
"ጥሩ ስሜት አይሰማኝም ስለ እርሱ የተነገረ ትንቢት የለም እኔ የማውቀው #የኢትዮጵያን_ትንስኤ_ሳላይ_አልሞትም"
ዝምተኛው መንኩሴ አባ ላቀ(ዘጊሸን ደብረ ከርቤ) ኢትዮጵያን ትንሳኤ አዲህ ይገልፁታል።
መይሳው ካሳን የኢትዮጵያን የመጀመሪያው ጵጳስ አቡነ…
Signed ረምሃይ
6 Apr 2020, 19:41 UTC≈2,700 viewsread 6 August 2026 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
የብራና ጽሑፍ በኢትዮጵያ
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ላለፉት በርካታ ዘመናት ኢትዮጵያን በተዋቡ የቅብ ሥዕሎች፣ የተጌጡና በደንብ የተጠረዙ የብራና ፅሁፎች በማዘጋጀት ጥበብና የላቀ ችሎታ ነበራቸው። በመጀመሪያ ድንጋይ፣ ሸክላ፣ እንጨት፣ ብረትና ሌሎችንም መሠል ነገሮች እየተፈለፈሉ የእለት ተዕለት ሃሣቦችና ሁኔታዎችን የመመዝገቡ ዘዴ ከፍተኛ እድገት አሣየና በተለይ በኢትዮጵያ ብቻ የሚሠራበት አይነት የብራና ጽሑፍ ሊተካ ችሏል።
ብራና ኢትዮጵያ ውስጥ ለጽሕፈት ከዋሉት ጥንታዊ ነገሮች መካከል አንዱ ሲሆን፣ በአገልግሎት ላይ መቼ እንደዋለ ግን በውልና በግልጽ አይታወቅም፡፡ ሆኖም በጥንት ጊዜ በአክሱም ዘመነ መንግሥት የብራና…
Signed ረምሃይ
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @tonetor_ethiopia. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.