6 Aug 2026, 19:02 UTC24 viewsread 8 August 2026 Forwarded from @bright_muslima
Hello everyone በተመረጠው በጁመአ ለይል አንድ ኸይር ስራ ላሰራቹህ እስኪ😇
አንድ ችግር ውስጥ ያለች እህታችን እንድንረዳት ጠይቃለች። ወላሂ ታሪኳ በጣም ነው ሚያሳዝነው እናቷም አባቷም በህይወት የሉም፤ የአንደኛ ዓመት ተማሪ ስትሆን፣ ከታናሽ እህቷ ጋር ቤት ተከራይተው በመኖር ላይ ትገኛለች። አሁን ላይ ስራ መስራት ስላቆመች የቤት ኪራይ 3,000 ብር እና የትምህርት ቤት ክፍያ መክፈል አቅቷታል። በአቅማችን እንተባበራት በቃ I know ያለንበትን Condition እረዳለሁ ግን በቃ አነሰ በዛ ሳንል እንርዳት ትንሽ ብር ምናም ቢሆንም ይሁን በቃ ያለንን እኔ እና አንተ በቀን 200 የካርድ የምናጠፋው ለሷ ብዙ ነው Pls በአላህ🤌
የባንክ ሂሳብ ቁጥር…
Signed ֆɦɨӄʊʀ ǤΔŽΔ
6 Aug 2026, 08:22 UTC33 viewsread 8 August 2026 Forwarded from @al_wird_al_mohammedi
✨ 📢 ታላቅ የላይቭ (LIVE) ፕሮግራም ጥሪ! 📢 ✨
🌹🌙 ለውድ የአል-ዊርድ አል-ሙሐመዲይ ቤተሰቦች በሙሉ 🌙🌹
🕊️ በአላህ ፈቃድ ዛሬ በጉጉት የሚጠበቅ እጅግ ልዩና መንፈስን የሚያድስ ታላቅ የደርስ ፕሮግራም ይዘንላችሁ ቀርበናል!
📚 የዛሬው የደርስ ርዕስ፦«ስለ አህሉ በይቲ ረሱሊላህ (የመልክተኛው ﷺ ቤተሰቦች)፦ ከነቢዩ ጋር ያላቸው ትስስር እና ከሰለዋት ጋር ስላላቸው ጥልቅ ግንኙነት» የምንመለከትበት እጅግ ውብ ማዕድ ይሆናል። 🌹📿━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━
📌 የተሳትፎ ጥሪያችን፦
🫵 በመጀመሪያ ራሳችን በተሻለ ዝግጁነት በዚሁ ውድ ማዕድ ላይ ቀድመን በመገኘት በረከቱን እንሸምት!እንዲሁም...👨👩👧👦 በቅርባችን የምናውቃቸው የመልክተኛው ﷺ ዘ…
Signed 🎀
6 Aug 2026, 06:48 UTC53 views2 reactionsread 8 August 2026 Photo
ወቅቶች ሁሉ አንቱን ያስታውሱናል:: በደስታም በሀዘንም ሁሌ ትውስ ፣ ዒድም መውሊድም ሲመጣ ከፊት ድቅን:: ዱዓው ነሻጣው መደዱም ያላንቱ አልሆን አለን::
ሩህዎ አይለየን🤲
💚መደድ ያሰይዲ
👍1😢1
Signed 🎀
4 Aug 2026, 11:46 UTC45 viewsread 8 August 2026 Forwarded from @sufiyahlesuna
ወሀቢያና የዑለሞችን ንግግር መቁረጥ
=======================
ዘከሪያ ጉላም የተባለ ፓኪስታናዊ ወሀቢ " ሚን ኡሱሊል ፊቅህ አላ መንሀጅ አህሊል-ሐዲስ " በተሰኘው መጽሐፍ ላይ እንዲህ ይላል ፡-
« ኢብኑ ረጀብ ‹ፈድሉ ኢልም አስ-ሰለፍ › ላይ እንዲህ ብለዋል፦ “የሐዲስ ሰዎች (አህሉል-ሐዲስ) ኢማሞች እና የፊቅህ ሊቃውንት ሰሂህ የሆነን ሐዲስ ባለበት ቦታ ሁሉ ይከተላሉ። »
ይህ ሰው ተከታዮቹን ከመናቁና ከድፍረቱ እንዲሁም ምንጮችን ተመልሰው እንደማያረጋግጡ እና ፍትሐዊ እንዳልሆኑ ከማወቁ የተነሳ የገጽ ማጣቀሻውን በመጽሐፉ ዋና ክፍል ውስጥ አስቀምጧል!
👉 እስኪ ና እና አል-ሐፊዝ ኢብኑ ረጀብ በእርግጥ ምን እንዳሉ ተመልከት ፤ በዚህ ወንጀ…
Signed 🎀
3 Aug 2026, 14:17 UTC86 views3 reactionsread 8 August 2026 Photo
የኸውባብ ኢብኑ አዲይ (ረዐ) የመካ ሙሽሪኮች ሊገድሉት በእንጨት ላይ ሰቅለውት ሳለ፣ አቡ ሱፊያን (ያኔ ሳይሰልም) ቀርቦ "ሙሐመድ በአንተ ቦታ ሆኖ አንተ ቤትህ ከልጆችህ ጋር መሆንን አትመኝም?" ብሎ ሲጠይቀው በመጨረሻው የህይወት እስትንፋሱ የተናገረው ቃል፦
"በአላህ እምላለሁ! እኔ ከቤተሰቦቼ ጋር በሰላም ሆኜ፣ ነብዩ (ሰ.ዐ.ወ) ባሉበት ቦታ ላይ ሆነው አንዲት እሾህ እንኳ እንድትወጋቸው አልሻም!" መገን ሙሃባ💚
ረቢዑል አንዋር💛
🥰2👌1
Signed Online
2 Aug 2026, 21:48 UTC64 views2 reactionsread 8 August 2026 Forwarded from @sufiyahlesunaPhoto
ተመልከት እንዴት ዑለማውን በሙሉ እንደሚያከፍሩ
የመስጂድ ነጠቃው ይህን ሊጠመቅበት ነው። ለመስጂዶች በጋራ እንታገል
💔2
Signed 🎀
2 Aug 2026, 14:57 UTC107 views7 reactionsread 8 August 2026 በአቂዳ መሀል ቤት አትሁኑ
ያመናችሁበት ላይ ፅኑ
👌7
Signed 🎀
2 Aug 2026, 05:00 UTC65 views4 reactionsread 8 August 2026 Forwarded from @sufiyahlesuna
ሁሉም ሱፊያ ይዘጋጅ ዓሊ መስጂድ በግፍ ሲወሰድ ዝም አልን ።!! ዛሬ ደግሞ ኡስማን ኢብኑ አፍን ጠሮ መስጂድ በኃይል ለመውሰድ ተዘጋጅተዋል ። ሁሉም ሰው በቻለው አክል ሃላፊነቱን ይወጣ ። በሚዲያ ፣ በገንዝብ ፣ በሀሳብ ፣ በጉልበት ሀሉን እናድርግ መሰዋእትነት ሁሉ እንክፈል በህብረት እንስራ በጋራ እንቁም መብት ይጠየቃል እንጂ አይለመንም ነቃ በሉ ያ ጀማዓ ።!!!
ኢማሞች በኹጥባ
የሚዲያ ሰዎች በሚዲያ
የገንዘብ ባለቤቶች በገንዝበ
ታላላቅ ሰዎች በየፔጃቸው በመቃወም
👉ከአላህ ዘንድም ከታሪካዊ ተጠያቂነትም የበኩላችንን አስተዋፅኦ በማድረግ እራሳችንን እናድን ።!!!
💔4
Signed 🎀
28 Jul 2026, 18:57 UTC172 views6 reactionsread 8 August 2026 Photo
አንዳንድ ሰዎች ለኒቃብ ያላቸውን ጥላቻ ሳይ ደርቤ መልበስ ነው ሚያምረኝ😡😡😡
እሰይ እንኳን ጠላቹን ሆሆሆሆ
ትላንት ሆስፒታል ህፃናት ክፍል ገብቼ ስወጣ ዘበኛው ተከትሎኝ አንቺማ ልጅ ልትሰርቂ ነበር የገባሽው ብሎ ግግም🙄🙄🙄
በቃ ከተነቃ ይቀራል አልኩት😂
ከሁስና ኒቃቢስቷ የተወሰደ 🤭😁
🤣6
Signed Online
28 Jul 2026, 18:54 UTC130 views2 reactionsread 8 August 2026 Photo
አንድ ጊዜ 1 ግመል ሰይዳችንን ሲያይ አለቀሰ። ቀርበው ካሻሹት በኃላ ለባለቤቱ :-
"አላህ ሀላፊ ባደረገህ በዚህ እንስሳ ላይ አላህን አትፈራምን? እርሱ (ግመሉ) አንተ እንደምታስርበውና (ያለ አቅሙ በመጫን) እንደምታደክመው እየነገረኝ ነው።" 😭
👍2
Signed Online
27 Jul 2026, 19:04 UTC131 views1 reactionsread 8 August 2026 🌹 السلام عليكم ورحمة الله وبركاته 🌹
ውድ የረሱል ﷺ ሙሂብ! 🤍
ከ قافلةُ الصلاةِ على النبي ﷺ የሰለዋት ግሩፕ ሰላምታ እያቀረብን፣ በመጀመሪያ በዚህ የሙሐባ ጉዞ ከእኛ ጋር በመሆናችሁ እናመሰግናለን።
አሁን ላይ የ10 ሚሊዮን የሰለዋት ቻሌንጅ እያካሄድን ነው። ይህ ውድድር ሳይሆን፣ ለውዱ ነቢያችን ﷺ በጋራ የምናቀርበው የፍቅር ስጦታ ነው።
📿 እርስዎስ በዚህ የፍቅር ጉዞ ከእኛ ጋር ለመቀጠል ዝግጁ ኖት? በየቀኑ የቻሉትን ያህል ሰለዋት በማውረድ ይሳተፉ።
🕛 የሪፖርት መላኪያ ሰዓት:
ከምሽቱ 12:00 እስከ ጠዋቱ 2:00 ባለው ጊዜ ውስጥ ያወረዱትን የሰለዋት ቁጥር በግሩፑ ይላኩ።
🔗 ለመቀላቀል (Join Group):
…
❤1
Signed Online
27 Jul 2026, 18:59 UTC85 views2 reactionsread 8 August 2026 Photo
"ረቢዕ"(ربیع) ማለት "ጸደይ" ወይም "ለምለም ወቅት" ማለት ነው፣ወሩ ራሱ በነብዩ "ሰለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም" ከበረ ልቅና አገየ ከነብዩ "ሰለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም" ንኪኪነት ያላቸው ነገሮች በሙሉ በእሳቸው ምክንኛት ክብር አገኙ💚
🥰2
Signed Online
Showing the 12 most recent of 17 posts we hold for @tmetemsaletawi122. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.