ዛሬ ዓለም እያነጋገረ ያለው የሲሪላንካ ጉዳይ ምንድነው ? • የሲሪላንክ ፕሬዝዳንት ጎታባያ ራጃፓክሳ ደህንነቱ ወደተጠበቀ ስፍራ ተወስደዋል። • ተቃዋሚዎች የፕሬዜዳንቱ መኖሪያ ቤት ጥሰው ገብተው ሲዋኙ፣ ያሻቸውን ሲበሉ፣ ሲጠጡ ታይተዋል። ዛሬ በሺዎች የሚቆጠሩ ተቃዋሚዎች በሲሪላንካ ዋና ከተማ ኮሎምቦ የሚገኘውን የፕሬዚዳንት ጎታባያ ራጃፓክሳ መኖሪያ ቤት ጥሰው ገብተዋል። ገብተውም በፕሬዜዳንቱ የመዋኛ ገንዳ ሲዋኙ፣ በመኖሪያ ቤቱ በመግባትም ሲበሉ ፣ ሲጠጡ ፣ አልጋቸው ላይ ሲተኙ፣ መሳቢያዎቸውን እየከፈቱ እቃዎቻቸውን ሲበታትኑ ውለዋል። ፕሬዜዳንቱ ለጊዜው ደኅንነቱ ወደተጠበቀ ስፍራ መወሰዳቸውንና ጥበቃ እየተደረገላቸው መሆኑን አንድ ከፍተኛ የጦር ሹም ለኤ…

Channel
TIKVAH-ETHIOPIA
@tikvethiopia
On this record: Growth · Engagement · Posts · Citations · Cite this entry
257subscribers
+11 since we began measuring on 6 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of Under 1,000.
Register entry
| Telegram ID | -1001753240727 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @tikvethiopia |
| Created | Between 1 December 2021 and 12 July 2022 — estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 7 August 2026 |
| Last confirmed live | 18 September 2026 |
| Measurements held | 6 |
| Confirmed unchanged | 2 times, most recently 18 September 2026 |
| On Telegram | t.me/tikvethiopia |
Growth
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 10 Sept 2026, 15:38 | 257 | -2 |
| 2 Sept 2026, 06:25 | 259 | +1 |
| 26 Aug 2026, 19:26 | 258 | +13 |
| 13 Aug 2026, 14:36 | 245 | -1 |
| 7 Aug 2026, 02:31 | 246 | no change |
| 6 Aug 2026, 01:28 | 246 | first reading |
Engagement
6 posts held, back to 12 July 2022 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 page of Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 6 posts for this entry, the most recent from 12 July 2022. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
Recent posts
#Update ጋዜጠኛ ያየሰድ ሽመልስ ከ11 ቀን በኃላ ወደ ቤቱ መግባቱን ለማወቅ ተችሏል። ጋዜጠኛው በተረጋገጠ የማህበራዊ ትስስር ገፁ ፤ " ቤቴን ሰብረው ገብተው፣አፍነው፣ ከአንገቴ በላይ ሸፍነው የወሰዱኝ ሰዎች ከ11 ቀናት በኋላ እንዳወሳሰዳቸው ሸፍነው አምጥተው በካራ ጫካ ጥለውኝ ሄደዋል " ሲል አሳውቋል። ጋዜጠኛ ያየሰው ላለፉት ቀናት የት እንደነበረ በየት በኩል እንደተወሰደ በየት በኩል እንዳመጡት እንደማያውቅ ገልጿል። "የፈለጉትን ማድረግ ሚችሉ ሰዎች በእግዚአብሔር አዳኝነትና በእነርሱ መሀሪነት በሕይወት ተመልሻለሁ " ያለው ጋዜጠኛው ከአካሉ የጎደለ ሆነ የተጎዳ እንዳልደረሰበት ገልጿል። የጋዜጠኛ ያየሰው ሽመልስ ቤተሰቦች ፤ ከቀናት በፊት ያለበ…
" ፕሬዚዳንቱ ከሥልጣን ለመልቀቅ የወሰኑት በሰላማዊ መንገድ የሥልጣን ርክክብ እንዲኖር ነው ፤ ሕዝቡ ሕግ ሊያከብር ይገባል " - የሲሪላንካ ፓርላማ አፈጉባኤ የሲሪለንካ ፕሬዚዳንት ጎታባያ ራጃፓክሳ ሥልጣናቸውን እንደሚለቁ አስታወቁ። ትላንት ጠቅላይ ሚኒስትር ዊክሬሜሲንጌ ስልጣን ይቅርብኝ ከሥልጣን ለቃለሁ ማለታቸው አይዘነጋም። ትላንት ተቃዋሚዎች የፕሬዚዳንት ቤተ መንግሥት ጥሰው ገብተው እንደነብር ይታወሳል ፤ ተቃዋሚዎቹ በደረሱበት ወቅት ጠቅላይ ሚኒስትሩም ሆነ ፕሬዚዳንቱ በቅጥር ግቢው ውስጥ አልነበሩም። ተቃዋሚዎቹ በቤተመንግስቱ ውስጥ ሲዋኙ ፣ ሲበሉ፣ ሲጠጡ፣ የፕሬዜዳንቱ መኖሪያ ቤት አልጋ ላይ ሲተኙ ፣ መሳቢያዎች እየከፋፈቱ ሲበረብሩ ነው የዋሉት። …
#አረፋ (Tikvah 🕌 Family) የዒድ አል-አድሃ (አረፋ) በዓል እየተከበረ ይገኛል። በዓሉ በሀገራችን #ኢትዮጵያ እንዲሁም በተለያዩ ሀገራት ነው የተከበረ የሚገኘው። በዚሁ አጋጣሚ የእስልምና ተከታይ ቤተሰቦቻችን እንኳን ለበዓሉ አደረሳችሁ ፤ አደረሰን እያልን በዓሉን ስናከብር በፀጥታ ችግር ፣ በጦርነት ፣ በሰላም እጦት የሚወዱትን የተነጠቁ ፣ በሀዘን ውስጥ ሆነው በዓሉን የተቀበሉትን ወገኖቻችን እያሰብን እንዲሆን አደራ እንላለን። በተጨማሪ እንደሁል ጊዜው በዓሉን ካጡት ጋር ተካፍለን፣ የታመሙትን በመዘየር ፣ ለሀገራችን ዘላቂ ሰላም እና ደህንነት ፣ ህዝባችንም ከሰቆቃ፣ ከችግር ያርፍ ዘንድ ፈጣሪያችንን እየተማፀንን እንድናከብረው አደራ እንላለን።…
#Update ትላንት አርብ በአደባባይ በአንድ የፖለቲካ ቅስቀሳ ላይ ንግግር ሲያደርጉ በጥይት ተመተገው የተገደሉት የቀድሞ የጃፓን ጠ/ሚ ሺንዞ አቤ አስክሬናቸው ቶክዮ ወደሚገኘው መኖሪያ ቤታቸው ገብቷል። አስክሬናቸው ቶኪዮን መኖሪያ ቤታቸው ሲደርስ ፤ የገዢው ፓርቲያቸው አባላት LDP ጥቁር በጥቁር ለብሰው የተቀበሉ ሲሆን የአሁኑ ጠ/ሚ ፉሚዮ ኪሺዳ ከሰዓት በኃላ ወደ ሺንዞ አቤ ቤት ይመጣሉ ተብሏል። ትላንት ግድያውን የፈፀመው የ41 አመት ዕድሜ ያለው ቴሱያ ያማጋሚ የተባለ ሰው ሲሆን ለፖሊስ በሰጠው ቃል ግድያውን በቤት ውስጥ በተሰራ መሳሪያ መፈፀሙን አምኗል። ፖሊስ ለምን ግድያውን እንደፈፀመ እና ከጀርባው ሌላ አካል ይኖር እንደሆነ የማጣራት ስራ እየሰራ…
#የእንቅስቃሴ_ገደብ_በአሶሳ ! የአሶሳ ከተማ አስተዳደር ፖሊስ ፦ " ... ከወቅታዊ ጸጥታ ጋር ተያይዞ በአሶሳ ከተማ ጊዚያዊ የእንቅስቃሴ ገደብ ተጥሏል። የእንቅስቃሴ ሰዓት ገደቡ ከምሽቱ 2፡00 ሰዓት ጀምሮ እሰከ ንጋቱ 12፡00 ሰዓት ድረስ ሲሆን ከሀምሌ 01/ 2014 ዓ.ም ጀምሮ ላልተወሰነ ጊዜ ይቆያል። በዚሁ መሰረት የእንቅስቃሴ ሰዓት ገደቡ ከተገለጸበት ከምሽቱ 2፡00 ሰዓት ጀምሮ እሰከ ንጋቱ 12፡00 ሰዓት ፦ - ሆቴሎች፣ - ግሮሰሪዎች፣ - መጠጥ ቤቶች እና ማናቸውም የንግድ ተቋማት አገልግሎት መስጠት አይችሉም። የጸጥታ ስራ ከሚሰሩና የአምቡላንስ አገልግሎት ከሚሰጡ ውጭ ማንኛውም ተሸከርካሪ ከምሽቱ 2፡00 ሰዓት በኋላ መንቀሳቀስ አይፈቀድ…
Showing the 6 most recent of 6 posts we hold for @tikvethiopia. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Forward network
Republishes
Channels on the register whose posts this channel has forwarded.
Built only from forwarded posts we have actually read, on both sides. Coverage is early and deliberately incomplete: a missing link means we have not read the post that would prove it, never that the relationship does not exist. Counts are distinct forwarded posts observed, so they only ever go up as we read more.
Mentions
Named by 1 registered channel — every channel on the register whose own posts have named this one, by its current username or any other username it currently holds, merged from two separately captured readings of the same fact so a namer caught by only one of them is not missed and a namer both caught is not counted twice. A username this channel has since dropped is not matched — that handle may belong to someone else now, and crediting today’s namer to yesterday’s owner would misattribute it.
Named by
Channels on the register whose posts name this channel's handle.
Names
Channels on the register whose handles appear in this channel's posts.
A mention is a weaker signal than a forward and is counted separately for that reason — naming a channel is not republishing it, and a handle in a post body is easy to place deliberately. The post counts beside each row below are distinct posts in which the handle appeared, from posts we have read on both sides — the “Named by N registered channels” figure above is a different count, of distinct NAMING CHANNELS rather than posts, and is not the sum of the rows under it.
Cite this entry
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 10 September 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“TIKVAH-ETHIOPIA” (@tikvethiopia), 257 subscribers as measured 10 September 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/tikvethiopia.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.