#UPDATE😷 የኮቪድ-19 ቀውስ ዓለም አቀፍ መረጃ ፦ 🇸🇦 ሳዑዲ አረቢያ በ5 ወር ውስጥ ከፍተኛውን የኮቪድ-19 ኬዝ ሪፖርት አድርጋለች። ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ 1,024 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው ሲረጋገጥ ይህም በ5 ወር የተመዘገበ ከፍተኛው ቁጥር ነው። ባለፈው ወር ሀገሪቱ የመጀመሪያውን የኦሚክሮን ዝርያ ሪፖርት አድርጋለች። 🇮🇱 እስራኤል ካለፈው መስከረም ወር ወዲህ ከፍተኛውን የኮቪድ-19 ኬዝ ሪፖርት አደርጋለች። ባለፉት 24 ሰዓት 4,197 ሰዎች በቫይረሱ መያዘቸው ተረጋግጧል። የእስራኤሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ናፍታሊ ቤኔት በኦሚክሮን ዝርያ ስርጭት ሳቢያ በኮቪድ-19 የሚያዙ ሰዎች ሊጨምሩ እንደሚችሉ አስጠንቅቀዋል። 🇮🇳 ህንድ ውስጥ በኮቪድ-19 የሚ…

Channel
የዛሬው መረጃ™
@tikusnews
On this record: Topic · Growth · Engagement · Posts · Citations · Handles named that no longer answer · Cite this entry
647subscribers
-17 since we began measuring on 10 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of Under 1,000.
Register entry
| Telegram ID | -1001732971037 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @tikusnews |
| Created | Between 1 December 2021 and 21 December 2021 — estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 10 August 2026 |
| Last confirmed live | 12 October 2026 |
| Measurements held | 8 |
| Confirmed unchanged | 1 time, most recently 12 October 2026 |
| On Telegram | t.me/tikusnews |
Topic
National news — a classification, not a measurement. An on-box language model (Qwen3.6-35B-A3B-FP8, prompt version 1) read this channel’s own recent posts on 20 September 2026 and assigned it the closest of 31 fixed categories, at 69% confidence. This is a model’s judgement about what the channel is likely to be about, not a fact this register measured the way a subscriber count or a view count is measured — it can be revised on a later pass, and it carries no weight anywhere else on this page. How this classification works, and why it has no browse page of its own yet.
Growth
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 12 Oct 2026, 21:47 | 647 | -4 |
| 3 Oct 2026, 02:42 | 651 | -3 |
| 18 Sept 2026, 07:01 | 654 | -4 |
| 9 Sept 2026, 15:19 | 658 | +1 |
| 1 Sept 2026, 08:47 | 657 | -5 |
| 17 Aug 2026, 18:13 | 662 | -2 |
| 10 Aug 2026, 17:30 | 664 | no change |
| 10 Aug 2026, 17:17 | 664 | first reading |
Engagement
18 posts held, back to 21 December 2021 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 page of Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 18 posts for this entry, the most recent from 3 January 2022. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
Recent posts
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ላሊበላ በረራ ጀመረ‼️ የኢትዮጵያ አየር መንገድ የህወሓት የሽብር ቡድን በላሊበላ አውሮፕላን ማረፊያ ላይ ከፍተኛ ዝርፊያና ውድመት ማድረሱን ተከትሎ አቋርጦት የነበረውን በረራ ዛሬ ዳግም ጀምሯል።የአካባቢውን የቱሪዝም እንቅስቃሴ ዳግም ለማነቃቃት እና በደብረ ሮሃ ቅዱስ ላሊበላ የሚከበረውን ታላቁን የልደት በዓል ለማክበር መንግሥት በወሰደው እርምጃ አየር መንገዱ በአፋጣኝ ተጠግኖ ለአገልግሎት ብቁ ሆኗል። የኢትዮጵያ አየር መንገድም አቋርጦት የነበረውን በረራ ዳግም ጀምሯል።አየር መንገዱ የገና በዓልን በደብረ ሮሃ ቅዱስ ላሊበላ ለሚያከብሩ ምዕምናንና አካባቢውን ለሚጎበኙ ጎብኚዎች አገልግሎት መስጠት መጀመሩ ተገለጸ፡፡ #አዲስ_መረ…
ከኤሊ ቅዱስ ገብርኤል አመታዊ የንግስ በዓል አክብሮ የሚመለስ የሕዝብ ማመላለሻ ተሽከሪካሪ ተገልብጦ የ5 ሰዎች ሕይወት አለፈ። ትላንት ዓመታዊውን የኤሊ ቅዱስ ገብርኤል በዓለ ንግስ አክብረው ወደ ገረሴ ወረዳ በመመለስ ላይ የነበሩ አንጋሾችን ያሳፈረ ኤፍ ኤስ አር የሕዝብ ማመላለሻ አዉቶቢስ ' ሞርካ ቀበሌ ' ላይ ተገልብጦ የ5 ሰዎች ሕይወት አልፏል። በአደጋው ከባድ ጉዳት የደረሰባቸው ሰዎች ለሕክምና ተልከዋል። ምንጭ፦ የጋሞ ዞን ኮሚኒኬሽን http://t.me//Todaynewsethiopia http://t.me//Todaynewsethiopia
ከ1500 በላይ የሸኔ አባላት ተደምስሰዋል፣ ከ7500 በላይ የአሸባሪው ሸኔ እና ህወሀት አባላት በተለያዩ የኦሮሚያ አከባቢዎች በቁጥጥር ስር ውለዋል‼️ የኦሮሚያ ክልል ኮሚኒኬሽን ቢሮ ኃላፊ አቶ ኃይሉ አዱኛ በዛሬው እለት ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥተዋል። በዚህም በተለያዩ የክልሉ አካባቢዎች ከህዝብ ጋር በመተባበር የፀጥታ ኃይሉ በወሰደው የተቀናጀ ዘመቻ ከ1500 በላይ የሸኔ የሽብር ቡድን አባላት ተደምሰዋል ብለዋል። በከተሞች ውስጥ የተደራጁ የአሸባሪው ሸኔና ህወሓት የሎጂስቲክ እንዲሁም የመረጃ ስራ የሚሰሩ ከ7500 በላይ አባላቶቻቸው በቁጥጥር ስር ውለው ጉዳያቸው በህግ እየታየ ስለመሆኑም በመግለጫው ተገልፆል። ሸኔን እስከ መጨረሻው በመደምሰስ የኦሮሚያ ክልልና…
" የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት የሚገለጽበት ጊዜ አልተወሰነም " - አቶ ረዲ ሽፋ የሀገር አቀፍ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች ኤጀንሲ የሕዝብ ግንኙነት ዳይሬክተር ረዲ ሽፋ "ፈተናው ገና እየታረመ" መሆኑን ለቲክቫህ ገልጸዋል። የፈተናው ውጤት የሚገለጽበት ጊዜ አለመወሰኑንም ነግረውናል። "የፈተናው ውጤት በዚህ ቀን ይገለጻል ተብሎ የተቀመጠ ቀነ ገደብ የለም። ስለዚህ በዚህ ቀን ይፋ ይደረጋል ልንል አንችልም" ብለዋል ዳይሬክተሩ። የጸጥታ ችግር ባለባቸው አካባቢዎች ለፈተናው ያልተቀመጡ ተማሪዎች ከአንድ ወር በኋላ ፈተናውን እንዲወስዱ ይደረጋል ተብሎ የነበረ ቢሆንም አሁን ባለው ሁኔታ ፈተናውን መስጠት እንደማይቻል ገልጸዋል። አካባቢዎቹ ገና እየተረጋ…
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በደቡብ አፍሪካው ጳጳስ ዴዝሞንድ ቱቱ ሞት የተሰማቸውን ሃዘን ገለጹ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በደቡብ አፍሪካው ጳጳስ ዴዝሞንድ ቱቱ ሞት የተሰማቸውን ሃዘን ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትሥሥር ገጻቸው ባሰፈሩት መልእክት፣ ጳጳስ ዴዝሞንድ ቱቱ የነፃነት ትግል አውራ ነበሩ ብለዋል። ኢትዮጵያ ለደቡብ አፍሪካ ሕዝብ እና መንግሥት ኀዘኗን ትገልጻለችም ብለዋል። Via: ዳጉ_ጆርናል http://t.me//Todaynewsethiopia http://t.me//Todaynewsethiopia
❗️ለህወሓት ዝምታችንም ራሱ ያስጨንቃል። ህወሓት ለምን ዝም አሉኝ ብሎ በባዶ ይጨነቃል። ጆኖሳይድ እያለ እንዳያሟትር ቀድመን ነቅናል። ወረሩን ጨፈጨፉኝ ደፈሩኝ ብሎ እንዳይከስ በጥበብ ተይዞ እየታሸነው። ውጊያ ላይ ነኝ እንዳይል ጀሌዎች የተሰለፉበት የህዝብ መንገደር ይዞ ነው የሚፎክረው። በአፋር በኩል ውጊያ ጀመር አድርጎ ትንሽ ሲገረፍ ሸሽቷል። ሸሽቶ ዝም አላለም። የአፋር ሀይል ከኤርትራ ሀይል ጋር ጨፈጨፈን እያለ ነው ወልቃይት ላይ ሞከር ቢያደርግም አልቻለም። መውጫም መግቢያ የለውም። መንግስት መቀሌ አንገባም ሰአታችን አይደለም ሲል እሱን ያስጨንቀዋል። ትግራይ ጆኖሳይድ የሚባል አዲስ ዘመቻ ጀምረዋል። ቅጥረኞቻቸው ደሞ የመን አገር የተፈፀመውን ጥቃት ሱማሌ…
አሜሪካ ለ2022 አዲሱ ዓመት ለመከላከያ 770 ቢሊዮን ዶላር መደበች። ፕሬዘዳንት ጆ ባይደን በአዲሱ 2022 ዓመታዊ የመከላከያው በጀት 770 ቢሊዮን ዶላር እንዲሆን በፊርማቸው አጽድቀዋል። የአሜሪካ ሁለቱ ምክር ቤቶች ከቀናት በፊት በዚህ ዓመታዊ የመከላከያ ረቂቅ በጀት ላይ ተከራክረው ማጽደቃቸው ይታወሳል። በተጠናቀቀው 2021 ዓመት አሜሪካ ለመከላከያ 705 ቢሊዮን ዶላር መድባ የነበረ ሲሆን የዘንድሮው በጀት ከአምናው ጋር ሲነጻጸር በ65 ቢሊዮን ዶላር ብልጫ እንዳለው ሲጂቲኤን ዘግቧል። http://t.me//Todaynewsethiopia http://t.me//Todaynewsethiopia
ሰበር ማይፀብሪ ግምባር‼ የወራሪው ህወሓት ሀይል ካሉት አብዛኛዎቹ ከባድ መሳርያዎች ተማርከዋል፣ ተመትተዋል። በአካባቢው የዘረፋቸውን ቁሳቁሶች ጥሎ ከዋና ዋና ምሽጎቹ ወጥቶ እየሸሸ ይገኛል። ሌሊት 8:30 በተጀመረው ጦርነት ጠላት የያዛቸውን ምሽጎች ለቅቋል። በየሸለቆው ለመደራጀት ጥረት እያደረገ ቢሆንም የጀግኖቹን ክንድ መቋቋም የሚችል አይደለም። http://t.me//Todaynewsethiopia http://t.me//Todaynewsethiopia
የሰሞኑ ጉንፋን! የሰሞኑ ጉንፋን ለየት የሚያረገው ግን ከፍተኛ ትኩሳት እና ጠንከር ያለ ሳል አለው በተጨማሪም እነዝህ ምልክቶች ይታዩበታል፡፡ • ብርድ ብርድ ማለት • የመገጣጠሚያ ህመም • የጀርባ ህመም • የጡንቻ ህመም • ምግብ ፍላጎት መቀነስ • ኃይለኛ ራስ ምታት • ፍዝዝ ማለት ምክንያቱ ምን ሊሆን ይችላል ? ጉንፋን ዋና መንስኤዎቹ በትንፋሽ በሳል እና በማስነጠስ የሚተላለፉ ቫይረሶች ናቸው። ለምሳሌ÷ ኮሮና ቫይረስ ፣ራይኖ ቫይረስ፣ ኢንፍሉዌንዛ አዴኖ ቫይረስ እና የመሳሰሉት ጉንፋንን ሊያመጡ ይችላሉ፡፡ ስለዚህ የሰሞኑ ጉንፋን ኮሮና ይሁን አይሁን የሚታወቀው በምርመራ ብቻ ነው። ስለዚህ ምን እናድርግ? • የመከላከያ መንገዶቹን ይተግብሩ • ሁሌም …
ኢትዮጲያ በዓመት ለነዳጅ ፎጆታዋ የሚሆን 2.5 ቢሊዮን ዶላር እንደምታወጣ ብሔራዊ ባንክ አስታወቀ !! ኢትዮጲያ በዓመት ከፍተኛ የሆነ የውጪ ምንዛሬ እንድታወጣ ከሚያደርጓት ውስጥ የነዳጅ ፍጆታ አንዱ እና ቀዳሚው እደሆነ ብሔራዊ ባንክ አስታውቋል ፡፡ የብሔራዊ ባንክ ገዥ ዶ/ር ይናገር ደሴ አንደገለፁት ከሆነ ኢትዮጲያ በአሁን ሰዓት በዓመት ለነዳጅ ፍጆታዋ ብቻ ከ2.5 ቢሊዮን ዶላር ያላነሰ ወጪን እያወጣች ትገኛለች ሲሉ ለብስራት ሬድዮ ተናግረዋል። ከነዳጅ ፍጆታዋ በተጨማሪ መድሃኒት ከፍተኛውን የሆነ የውጪ ምንዛሪ ከሚጠይቁት መሰረታዊ ጉዳዮች መካከል እንደሚቀመጥ ገዢው ዶ/ር ይናገር በተጨማሪነት አንስተዋል። ይህንን ከፍተኛ የውጪ ምንዛሪ የሚጠይቀውን የነዳ…
የአሸባሪዎቹ ህወሓትና ሸኔ ታጣቂዎች በሰሜን ሸዋ 67 ሰዎችን በግፍ ሲገድሉ 12 ሴቶችን አስገድደው ደፍረዋል‼️ በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን የአሸባሪዎቹ ህወሓትና ሸኔ ታጣቂዎች 67 ሠላማዊ ሰዎችን በግፍ መጨፍጨፋቸውንና 12 ሴቶችን አስገድደው መድፈራቸውን የዞኑ አስተዳዳር ገልጿል። አሸባሪው ህወሓት ዞኑ በወረራ ይዞ በቆየበት ወቅት 6 ሆስፒታሎችን እና ከ180 በላይ ትምህርት ቤቶችን ማውደሙን እና መዝረፉን የዞኑ አስተዳዳር ጨምሮ ገልጿል። የዞኑ ዋና አስተዳዳሪ አቶ ታደሰ ገብረጻድቅ በሰጡት መግለጫ አሸባሪዎቹ ህወሓትና ሸኔ ተቀናጅተው በዞኑ የተለያዩ አካባቢዎች ንፁሃንን በግፍ መጨፍጨፋቸውን አመልክተዋል። የህወሓት ወራሪ ኃይል ንፁሃንን ከመጨፍጨፋም ባ…
Showing the 12 most recent of 18 posts we hold for @tikusnews. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Mentions
Named by 1 registered channel — every channel on the register whose own posts have named this one, by its current username or any other username it currently holds, merged from two separately captured readings of the same fact so a namer caught by only one of them is not missed and a namer both caught is not counted twice. A username this channel has since dropped is not matched — that handle may belong to someone else now, and crediting today’s namer to yesterday’s owner would misattribute it.
Named by
Channels on the register whose posts name this channel's handle.
A mention is a weaker signal than a forward and is counted separately for that reason — naming a channel is not republishing it, and a handle in a post body is easy to place deliberately. The post counts beside each row below are distinct posts in which the handle appeared, from posts we have read on both sides — the “Named by N registered channels” figure above is a different count, of distinct NAMING CHANNELS rather than posts, and is not the sum of the rows under it.
Handles this channel named that no longer answer
- Dead references
- 1
- handles named in this channel’s posts, vacant today
- Evidenced gone
- 1
- we ourselves saw one of these resolve, at some point
- Never seen alive
- 0
- vacant every time we have ever looked
@tikusnews named 1 handle that resolve to nothing today. That is a fact about the reference, not necessarily a fact about the handle’s history — see the two groups below.
Most of these may never have existed as a live channel at all. A handle a channel names can be a typo, an aspirational name nobody registered, or a channel that was already gone before this one ever mentioned it. Unless a row below is marked evidenced, all we know is that it references a handle that is not a live channel today — not that anything “died”. How this is measured.
Evidenced gone
We ourselves saw each of these resolve to a real page at some point before it went vacant — a genuine, evidenced change, not an inference from absence.
named in 16 posts, 11 August 2026 – 11 August 2026 · confirmed gone 6 October 2026 (two independent sightings — see how we confirm a dead handle)evidenced
Cite this entry
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 12 October 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“የዛሬው መረጃ™” (@tikusnews), 647 subscribers as measured 12 October 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/tikusnews.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.