ሰበር ዜና! የማንቂያ ደወል ሚዲያ ባለቤት መምህር ምህረት አብ አሰፋ ከሁለት የሚዲያ ሠራተኞች ጋር በፖሊሶች ተይዞ እንደተወሰደ የሚዲያው ስራ አስኪሂያጂ ነፃነት አሳውቃለች። ለፈጣን መረጃ የቴሌግራም ገፃችንን ይመልከቸቱ https://t.me/tikusnews

Channel
ትኩስ መረጃ
@Tekusnews
On this record: Topic · Growth · Engagement · Posts · Citations · Cite this entry
39subscribers
-3 since we began measuring on 7 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of Under 1,000.
Register entry
| Telegram ID | -1001473529562 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @Tekusnews |
| Created | Between 1 April 2019 and 30 September 2021 — estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 10 August 2026 |
| Last confirmed live | 11 October 2026 |
| Measurements held | 5 |
| Confirmed unchanged | 1 time, most recently 11 October 2026 |
| On Telegram | t.me/Tekusnews |
Topic
National news — a classification, not a measurement. An on-box language model (Qwen3.6-35B-A3B-FP8, prompt version 1) read this channel’s own recent posts on 29 September 2026 and assigned it the closest of 31 fixed categories, at 93% confidence. This is a model’s judgement about what the channel is likely to be about, not a fact this register measured the way a subscriber count or a view count is measured — it can be revised on a later pass, and it carries no weight anywhere else on this page. How this classification works, and why it has no browse page of its own yet.
Growth
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 11 Oct 2026, 12:20 | 39 | -1 |
| 1 Oct 2026, 04:55 | 40 | -1 |
| 15 Sept 2026, 17:01 | 41 | -1 |
| 10 Aug 2026, 17:16 | 42 | no change |
| 7 Aug 2026, 04:40 | 42 | first reading |
Engagement
20 posts held, back to 20 October 2021 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 page of Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 20 posts for this entry, the most recent from 11 February 2023. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
Recent posts
የኤርትራው ፕሬዝደንት ኢሳያስ አፈወርቂ በየትኛውም ቦታ የሚገኝ የአሸባሪው ህወሓት ታጣቂ ላይ ፈጣን የድምሰሳ እርምጃ እንዲወሰድ ለጦራቸው አስቸኳይ ትዕዛዝ መስጠታቸው ተሰምቷል።ይህንን ተከትሎ በራማ ከአድዋ መረብ ወደ ኤርትራ ደንበር ከፍተኛ ጦርነት እንደተጀመረ መገለፁ ይታወሳል። @Tekusnewsወሎ @Tekusnews
"በወሎ ግንባር በነበረው ውጊያ ኢትዮጵያውያን ያልሆኑ ኃይሎች ተሳትፈዋል"‼️ 🗣ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በወሎ ግንባር በነበረው ውጊያ ኢትዮጵያውያን ያልሆኑ ኃይሎች ከአሸባሪው ቡድን ጋር መሳተፋቸውን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ አስታወቁ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለከፍተኛ የመንግሥት አመራሮች በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ማብራሪያ ሰጥተዋል። በጦርነቱ ኢትዮጵያውያን ያልሆኑ እና የኢትዮጵያውያ ዝርያ የሌላቸው ነጮች እና ጥቁሮች ከአሸባሪው ቡድን ጋር ተሳትፈው መስዋትነት መክፈላቸውን ነው ጠቅላይ ሚኒስትሩ ያረጋገጡት። የሕወሀት የሽብር ቡድን የከፈተውን ጦርነት እና ጦርነቱን እየመራበት ያለው ህዝባዊ አካሄድ አስመልክቶ ማብራሪያ የሰጡት ጠቅላይ ሚ…
መብራት በደሴ❕ አርብ ጥቅምት 19/2014 በደሴ ከተማ ሙሉ በሙሉ የመብራት ሀይል የተቋረጠ ሲሆን ለዚህም ዋነኛ ምክንያት ከሆጤ ስታዲየም ጀርባ የሚገኘው የሀይል ማሰራጫ በከባድ መሳሪያ በመመታቱ ነው። መረጃ ለማድረስ 👉@Tekusnews
ፌስቡክ ስሙን "ሜታ" በሚል አዲስ ስም ቀየረ! ግዙፉ የማህበራዊ ሚዲያ ፌስቡክ ሜታ ተብሎ እንደሚታወቅ አስታውቋል። ባለፉት ጥቂት ሳምንታት ውስጥ በርካታ ወቀሳዎችን ያተስተናገደው ኩባንያው ከማህበራዊ ሚዲያ ኩባንያ ይልቅ ወደ "ተለዋዋጭ ኩባንያ" እንደሚሸጋገር ተስፋ አድርጓል። በተለያዩ ሀገራት የተደረጉ ምርመራዎችን በመታገል እና ከተከታታይ የውስጥ ሰነድ ፍንጣቂዎች የተገኘውን መገለጥ ለማርገብ እየሰራ ያለው የማርክ ዙከርበርግ ካምፓኒ "metaverse" ልምድ ላይ የተመሰረተ አዲስ አቅጣጫ እንደሚይዝ በዚህ ወር መጀመሪያ ላይ ፍንጭ ሰጥቷል። . "እኛ ለማገናኘት ቴክኖሎጂን የምንገነባ ኩባንያ ነን" ሲሉ ዋና ስራ አስፈፃሚ ማርክ ዙከርበርግ በኩ…
አሸባሪዎቹን ሸኔ እና ሕወሓት ሲደግፉ የነበሩ 88 ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ! በአዳማ ከተማና አካባቢዋ ለአሸባሪዎቹ ሸኔ እና ሕወሓት የተለያዩ ድጋፎችን ሲያደርጉ የነበሩ 88 ተጠርጣሪዎችን በቁጥጥር ስር ማዋሉን ፖሊስ አስታወቀ። የአዳማ ከተማ ፖሊስ መምሪያ የአካባቢ ሰላምና ፀጥታ ማስከበር ምክትል ዳይሬክተር ኮማንደር ከበደ ለገሰ ለኢዜአ እንደገለጹት፤ ተጠርጣሪዎቹ በቁጥጥር ስር የዋሉት አሸባሪዎቹን በፋይናንስ፣ በቁሳቁስና በመረጃ በመደገፍ ሀገር ለማፍረስ በሚያደርጉት እቅስቃሴ ውስጥ መሳተፋቸውን በጥናት ተለይቶ ነው። የፀጥታ ሃይሉ ከህብረተሰቡ ጋር በመተባበር ባደረገው እንቅስቃሴ ሰሞኑን 88 ተጠርጣሪዎችን በመቆጣጠር ምርመራ እየተደረገባቸው መሆኑን …
ሽብርተኛው ህውሃት ከራያ ወጣቶች ተቃውሞና እምቢተኝነት ገጠመው! ሽብርተኛዉ ህውሃት በትግራይ ክልል ደቡባዊ ዞን የራያ ወጣቶችን ቤት ለቤት እየዞረ በኢትዮጵያ ህዝብ ላይ የከፈተዉን ጥቃት እንዲቀላቀሉ ለማስገደድ ጥረት ቢያደርግም ተቃዉሞና እምቢተኝነት እንደገጠመዉ ምንጮቻችን ከስፍራዉ ዘግበዋል፡፡ በህግ ማስከበር ዘመቻው ግዜ የታጠቁ የራያ ተወላጅ የሆኑ ምልሻዎች ጁንታው ራያ ሲገባ ትጥቅ ፍቱ ሲባሉ አንፈታም በማለት በደቡባዊ ዞን በኩኩፍቶ ከተማ በላይ (በምእራብ በኩል) እሚገኝ ተራራ ወደ ሀሸንጌ እና ኮረም የሚያስወጣ ጫካ ላይ በርካታ የራያ ተወላጅ የሆኑ ምልሻዎች የተደበቁ ሲሆን ጁንታው በተደጋጋሚ ሽማግሌ በመላክ ትጥቅ እንዲፈቱ አልያም ወደ እሱ እንዲቀላቀ…
❇️አስቸኳይ ክፍት የስራ ማስታወቂያ ➡️አስራት የሰው ሀይል አቅርቦት እና አጠቃላይ የኮሚሽን ስራ ኤጀንት አዲስ አበባ 🖌ቀን 17/02/2014-25/02/2014 ❇️urgent job vacancy Date october 25-30/2021Gc ➖➖➖➖➖ 🔹የስራ መደብ፦ #አውቶ መካኒክ 🔹የት/ደረጃ፦ 12/ዲፕ/ዲግሪ 🔹የስራ ልምድ፦ 0-3 ዓመት 🔹ፆታ፡-ሴ/ወ 🔹ደሞዝ፦በስምምነት 🔹ብዛት፦4 ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ 🔹የስራ መደብ፦ #ሹፌር ህ1 🔹የት/ደረጃ፦ 10 🔹የስራ ልምድ፦ 2/5 ዓመት 🔹ፆታ፡-ሴ/ወ 🔹ደሞዝ፦በስምምነት 🔹ብዛት፦4 ➖➖➖➖➖ 🔹የስራ መደብ፦ #IT 🔹የት/ደረጃ፦ ዲፕ/ዲግሪ 🔹የስራ ልምድ፦ 0/2 ዓመት 🔹ፆታ፡-ሴ/ወ 🔹ደሞዝ፦በስምምነት ➖➖➖…
አብደላ ሀምዶክ ከእስር ተለቀቁ! በመፈንቅለ መንግስት ከስልጣን የተነሱት የሱዳን ጠቅላይ ሚኒስትር አብደላ ሀምዶክ ከእስር ተለቀቁ፡፡ከትናንት በስቲያ በካርቱም በጄነራል አብዱል ፈታህ አል ቡርሀን የሚመራው የሱዳን ጦር በአገሪቱ ሲቪል አስተዳደር ላይ መፈንቅለ መንግስት መፈጸሙ ይታወሳል፡፡በዚህ መፈንቅለ መንግስት የሱዳን ጠቅላይ ሚኒስትር የነበሩት አብደላ ሀምዶክ ከስልጣናቸው ተነስተው ባልታወቀ ስፍራ መታሰራቸው አይዘነጋም፡፡ ሀምዶክ ትናንት ምሽት ከታሰሩበት ስፍራ ወደመኖሪያ ቤታቸው መመለሳቸው የተገለጸ ሲሆን ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከአሜሪካ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንቶኒ ብሊንከን ጋር በስልክ አውርተዋል፡፡ወሬውን የተመለከተ ጽሁፍ በትዊተር ገጻቸው ያሰፈሩት ብሊንከን…
በወለጋ ከመቶ በላይ ተሳፋሪዎች የት እንደገቡ አልታወቀም ተባለ! በትናንትናው ዕለት (ጥቅምት 15 /02/2014 ዓ/ም ) መነሻቸውን ከምስራቅ ወለጋ ጊዳ አያና ወረዳ አንገር ጉትን ከተማ አድርገው ወደ አዲስ አበባ ሲጓዙ የነበሩ ሶስት መለስተኛ የሕዝብ ማመላለሻ አውቶብሶች ነቀምት ከተማ ለመድረስ 30 ኪ/ሜ ሲቀራቸው ኡኬ በተባለ አካባቢ መታገታቸውን የታጋች ቤተሰቦች ለየኛ ቴሌቪዥን ተናግረዋል። ሶስቱም አውቶብሶች ዛሬ ተለቀው ነቀምት መግባታቸውን እና ተሳፋሪዎቹ ግን በታጣቂዎቹ ታግተው ወደ ጫካ መወሰዳቸውን አሽከርካሪዎቹ ተናግረዋል። ሶስቱም አውቶብሶች የተነሱት ከጉትን ከተማ ሲሆን ከመነኻሪያ ውጭ ማደራቸውን እና ሁሉም ተሳፋሪዎች የኦነግ ሸኔን ጥቃ…
Posted without readable text
ሐይቅ ከተማ❗️ የሐይቅ ከተማን ለማውደም አሰፍስፎ የመጣውን የሽብር ቡድን በመመከት ረገድ ወጣቱ ከመከላከያ ጎን እንዲሰለፍ ጥሪ ቀረበ! የሐይቅ ከተማ ከንቲባ አቶ ከበደ ካሳ በተለይ ለኢቲቪ በስልክ እንደገለፁት ከተማዋን በቁጥጥሩ ስር አስገብቶ ለመዝረፍ እና ለማውደም የመጣውን ኃይል የመከላከያ ሰራዊቱ የእጁን እየሰጠው ይገኛል፡፡ ከተማዋም እስካሁን በመከላከያ ሰራዊት ስር እንደምትገኝ የገለፁት ከንቲባው፣ በከተማዋ አቅራቢያ የመከላከያ ሰራዊቱ እያደረገ ያለውን ተጋድሎ ወጣቱና መላው ህዝቡ በደጀንነት እንዲደግፍ ጠይቀዋል፡፡ የጣላትን ኃይል ወደመጣበት ለመመለስ በሚደረገው ጥረት ሁሉም አካባቢውን ነቅቶ እንዲጠብቅ እና ስንቅ በማቅረብ እና …
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @Tekusnews. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Mentions
Names
Channels on the register whose handles appear in this channel's posts.
A mention is a weaker signal than a forward and is counted separately for that reason — naming a channel is not republishing it, and a handle in a post body is easy to place deliberately. The post counts beside each row below are distinct posts in which the handle appeared, from posts we have read on both sides — the “Named by N registered channels” figure above is a different count, of distinct NAMING CHANNELS rather than posts, and is not the sum of the rows under it.
Cite this entry
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 11 October 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“ትኩስ መረጃ” (@Tekusnews), 39 subscribers as measured 11 October 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/Tekusnews.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.