13 Apr 2026, 05:00 UTC10 viewsread 9 August 2026 አሪፍ እና አዲስ ፕላትፎርም ላስተዋውቃችሁ
- አዲስ ለሚገባ ሰው ሁሉ 150 ብር በነፃ ይሰጣሉ
- ከ 1K እስከ 50K በደረጃ Membership መግዛት እና በየቀኑ ገንዘብ Generate ማድረግ ትችላላችሁ
- ሰው በጋበዛችሁ ቁጥር የቀን ገቢያችሁ በ % ያድጋል
- Withdrawal እና Buying በጣም ፈጣን ነው
- Telebirr Mpesa እና CBE መጠቀም ትችላላችሁ
አዲስ ስለሆነ እና ብዙ ሰው ስላልነቃበት ቶሎ ዕድሉን ተጠቀሙበት
https://tasktube.online/register.php?ref=8B1204AF
ጥያቄ ካላችሁ INBOX
Signed So You
29 May 2025, 06:58 UTC40 viewsread 9 August 2026 ➡️OLD Telegram GROUP ✉️
⏩ OLD ( የቆየ ) Telegram Group ካላችሁ እኛ ዘንድ በአሪፍ ዋጋ መሸጥ ይችላሉ ።
⏩🗓 2016 - 2022 ➡️1500 ETB 💰💴
⏩ 🗓 2023 (Jan - May) ➡️500 ETB 💰💴
⏩ 🗓 2023 (June - Dec) ➡️300 ETB 💰💴
Any Payment Method ፦ 🏦🏦🏦🏦🏦🏦🏦🏦
በተጨማሪም
Telegram Premium ⭐️
በአሪፍ ዋጋ እንሸጣለን 🔣
⏩🗓 3 Months ⭐️
⏩🗓 9 Months ⭐️
⏩🗓 12 Months ⭐️
💳 ሁሉንም የክፍያ መንገድ 🏦🏦🏦🏦🏦🏦 💵📱
( Telebirr ፣ CBE Birr ፣ ባንክ እና Crypto ) እቀበላለሁ ።
➡️ማስተርካርድ አያስፈልግዎትም
➡️Log i…
Signed Biniyam M.
17 Mar 2025, 04:51 UTC45 viewsread 9 August 2026 Forwarded from @Semayawi_QineFile
ይህንን Graphics የተለያዩ ሶሻል ሚዲያዎቻችሁ ላይ በማጋራት እና ሃሳቡን ከብዙሃን ዘንድ በማድረስ አብረዉን ያገልግሉ ፤
ወዳጅ ዘመድዎንም ይጋብዙ ።🙏
@Semayawi_Qine
Signed Sine J
17 Mar 2025, 04:51 UTC42 viewsread 9 August 2026 Forwarded from @Semayawi_QinePhoto
ለመብል የሚሆን ምግብ ቢኖረኝም ፣
ውስጤ ጣፋጭ ሆኖ ዕልፍ ቢያስጎመጅም ፣
የገላዬን እሾህ ይፈሩና ሰዎች ፣
ቀምሰውኝ አያውቁም ያልፋኛል ብዙዎች ፤
አንተም እንዲያ አትሁን በእሾህ አትከበብ ፣
በውስጥህ ያለውን ሰው ሁሉ እንዲመገብ ፣
ትልሃለች ቁልቋል ትልሻለች ቁልቋል ፣
የአገልግሎትን ሃይል ባህርይ ይገድባል ።
“አገልግሎታችንም እንዳይነቀፍ በአንዳች ነገር ማሰናከያ ከቶ አንሰጥም።”
— 2ኛ ቆሮ 6፥3
✍️ Sinishaw Yohannes
@Semayawi_Qine
ሃሳብ ፣ አስተያየት ወይንም ጥያቄ ካለዎት ከዚህ ልጥፍ ስር ያስቀምጡልን ።🙏
Signed Sine J
13 Mar 2024, 07:58 UTC107 viewsread 9 August 2026 ከ 200 - 400 ብር በማዉጣት ብቻ Udemy ላይ የሚሰጥ ለ መቀጠር እና Freelancing ለመጀመር የሚጠቅሙ Certificate ያላቸዉ ኮርሶችን
በ Graphics Design ፣ Web Development ፣ Ethical Hacking ፣ Digital Marketing ፣ Advertisements ፣ እና ሌሎችም ይሰልጥኑ ።
ቴሌግራም ቻናል ፦
Mind Escape Academy
Signed ße Nobody
12 Mar 2024, 18:37 UTC103 viewsread 9 August 2026 ስለ Ethical Hacking ፣ Social Media Marketing ፣ Graphic Design ፣ Web Development ፣ CSS ፣ Python ፣ HTML ፣ JavaScript ፣ እና የመሳሰሉት Udemy ላይ ተምረዉ Professional Certificate ለማግኘት ከፈለጉ Mind Escape Academy ን ቴሌግራም ላይ ፈልገዉ Join ይበሉ ።
Professional Udemy Certificate ለማግኘት Mind Escape Academy ን ይጎብኙ
Signed ße Nobody
24 Jan 2023, 11:18 UTC110 viewsread 9 August 2026 Photo
እኛን ይምረጡን ስንል ብዙ ምክንያት አለን ።
We have a lot of reasons when we say choose us.
#SY_Creative_Design
ለ Delight Social Media Marketing Agency የሰራነው ድንቅ Design .
ለ Banner , Logo , Flyer , Ad , እና ለማንኛውም Design #SY_Creative_Design ምርጫዎ ያድርጉ ።
@Beyourownself ወይም @Boxfallon ላይ ያነጋግሩን ።
Signed ße yourself
13 May 2022, 15:51 UTC313 viewsread 9 August 2026 ዛሬ ማለዳ ማንነቱን የማላውቀው ሰው መኪናዬን በቆመበት ሰብሮ የተወሰነ እቃወችን ሰርቆ ጠፍቷል አጋጣሚ ሆነና ስልኩን መኪናዬ ውስጥ ረስቶ ሄዷል ስልኩን ስከፍተው Telegram ተጠቃሚ ነው ይሄ የሱ ፕሮፋየል ነው ሊንኩን
በመጫን ማንነቱን ማወቅ ትችላላችሁ
https://t.me/thecodersteam
አሁኑኑ መጥተህ መኪናዬን ካላሰራህ እና እቃዬን ካልመለስክ እርቃንከን ከአንዲት ሴት ጋር የተነሳሕዉን ፎቶ አግኝቻለሁ እንደምፖስተው አትጠራጠር። መልካም ትብብራችሁ አይለየኝ ።
Signed Sine Et Black ßoy
5 May 2022, 03:18 UTC256 viewsread 9 August 2026 ❇️ሰላም🙌 ቤተሰቦች ዛሬ ስለ ኢትዮጵያዊው 🇪🇹 ሀከር - ጳውሎስ ይቤሎ እናውራ ይህ ደንነት ተመራማሪ ሀከር🧑💻 ሲሆን ሀክ ካረጋቸው ድርጅቶችም መካከር google, Facebook, Tweeter, Microsoft,adobe,Yahoo,Dropbox, coin base, Etsy እና ከሌሎችም ድርጅቶች እውቅናን ያገኘም ሀከር ነው🔥
🔆ስለሁሉም መናገር ባይቻልም ስለአንዳንዶቹ እናውራ💬
🔱በመጀመሪያም ሀክ ያረጋቸውን ከኢንተርኔት ጋራ ኮኔክት ማረግ የሚችሉ storageኦችን ልክ እንደ cloud ሆነው ከየትም ቦታ ስቶር ያረጋቹትን ፋይል አክሰስ ማድረግ እንድትችሉ ይረዳል። ፖውሎስ ታዋቂ ሚባሉ ስቶሬጅ ዲቫይሶች የመሳሰሉትንም ሀክ ማረግ ችሏል እሱና ዳንኤል እሸቱም እንድላይ…
Signed Sine Et Black ßoy
28 Apr 2022, 10:58 UTC262 viewsread 9 August 2026 Photo
ስለ ድንቃ ድንቁ Hacker ትንሽ ጀባ እንበላችሁ
የዓለም በጣም አደገኛ Hacker
ኤድዋርድ ስኖውደን አሜሪካዊ Hacker ነው።
እሱ በጣም ጎበዝ ስለሆነ ሞባይልዎ ጠፍቶ ( Power off ) ቢሆንም እርስዎ ሳያውቁት ከቢሮው ማብራት ይችላል። ስልክዎ በኪስዎ ውስጥ እያለ ለማንም ሰው ከስልክዎ ሊደውልለት ይችላል። የአሜሪካ መንግስት 1.3 ሚሊዮን ደሞዝ አቀረበለት
ግን ክህሎቱን አላግባብ ጥቅም ላይ እንዲውል ስላልፈለገ ፈቃደኛ አልሆነም። ከአሜሪካ አምልጦ አሁን በሩሲያ ውስጥ እየኖረ ይገኛል።
በነገራችን ላይ ሩሲያ ከምትመካበት ከ Nuclear በላይ ሌላ የሚያስመካት አንድ ነገር አለ እርሱም የአለማችን ድንቅ Hackers መገኛ ከመሆኗ በላይ ብዙዎችን አስ…
Signed Sine Et Black ßoy
23 Apr 2022, 04:43 UTC227 viewsread 9 August 2026 በኢ-ሜይል አማካኝነት የሚፈጸሙ የሳይበር ጥቃቶችን እንዴት መከላከል እንችላለን?
የኢ-ሜይል-ፊሺንግ(email phishing) አንዱ የሳይበር ጥቃት መፈጸሚያ ዘዴ ሲሆን ፥ የመረጃ በርባሪዎች ኢላማ ያደረጉትን ሰዉ መረጃ ለመመንተፍ የተለያዩ ይዘት ኖሯቸዉ ለመክፈት የሚያጓጉ አገናኞች(ሊንኮችን)፣ አባሪዎች (attachment )የያዙ መልእክቶች ወደ ተጠቂዉ በመላክ እና እንዲክፍተ በማድርግ የሚፈጸሙ ጥቃቶች ናቸዉ።
ለምሳሌ ትልቅ ሽልማት እንዳሸነፉ የሚገልፁ መልእክቶች ሊሆኑ ይችላሉ ፤ ይህም የሚከሰተው አንድ አጥቂ የታመነ አካል በመምሰል የተጠቂውን ኢ-ሜይል ፈጣን መልእክት ወይም የጽሑፍ መልእክት እንዲከፍት በማድረግ የሚፈጸሙ ናቸው።
ቀጥሎም በከፈተው ኢ-ሜይል ላ…
Signed Sine Et Black ßoy
23 Apr 2022, 03:50 UTC213 viewsread 9 August 2026 HTML ያማከለ(Centered)
የኤችቲኤምኤል ይዘቶችን እና/ወይም ኤለመንቶችን መሃል ለማድረግ በ<center> ኤለመንት ውስጥ ማካተት ብቻ ያስፈልገናል።
ለምሳሌ:
<center>
<h1>heading</h1>
<p1>paragraph</p1>
</center>
Update! የ<center> አካል ተቋርጧል፣ ያ ማለትም አሳሾች(Browsers ) ወደፊት ላይደግፉት ይችላሉ።
አማራጭ(alternative)
ጽሑፍን እና ምስሎችን መሃል ለማድረግ፣ የ CSS ስታይልን መጠቀም እንችላለን።
style="text-align: center" ባህሪ ለ<center> ኤለመንቱ አማራጭ ሆኖ መቅረብ ይችላል ።
ለምሳሌ
<div style="text-align: center">
<h1>head…
Signed Sine Et Black ßoy
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @thecodersteam. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.