27 Apr 2025, 08:59 UTC197 views2 reactionsread 9 August 2026 Photo
ቃላት ተገጣጥመው ውብ ግጥም ተዋቅሮ ፣
ዜማ ተደርሶለት ውብ ቅኝት ተፈጥሮ ፣
ቅላፄ ያለው ድምፅ ተመርጦ ከስንቱ ፣
በገና ደርድረው ከበሮ እየመቱ ፣
ማቀንቀን ብቻ አይደል አምልኮ የሚባለው ፣
የተገራ ኑሮም ሌላ አንድ አምልኮ ነው ።
“መልካሙን ሥራችሁን አይተው በሰማያት ያለውን አባታችሁን እንዲያከብሩ ብርሃናችሁ እንዲሁ በሰው ፊት ይብራ።”
— ማቴዎስ 5፥16
✍️ Sinishaw Yohannes
@Semayawi_Qine
ሃሳብ ፣ አስተያየት ወይንም ጥያቄ ካለዎት ከዚህ ልጥፍ ስር ያስቀምጡልን ።🙏
❤2
Signed Sine Et ßlack ßoy
27 Apr 2025, 08:59 UTC234 views5 reactionsread 9 August 2026 File
ይህንን Graphics የተለያዩ ሶሻል ሚዲያዎቻችሁ ላይ በማጋራት እና ሃሳቡን ከብዙሃን ዘንድ በማድረስ አብረዉን ያገልግሉ ፤
ወዳጅ ዘመድዎንም ይጋብዙ ።🙏
@Semayawi_Qine
🔥4❤1
Signed Sine Et ßlack ßoy
23 Apr 2025, 20:42 UTC179 viewsread 9 August 2026 Photo
ከተረፈው አይደለም ምትክ ካለለት ፣
ከሦስት እና ከአራት አይደለም ከሁለት ፣
አንድያ ልጁን ነው ብቸኛ በኩሩን ፣
መስዋዕት ያረገው ሊያድን ዓለሙን ።
“በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።”
— ዮሐንስ 3፥16
✍️ Sinishaw Yohannes
@Semayawi_Qine
ሃሳብ ፣ አስተያየት ወይንም ጥያቄ ካለዎት ከዚህ ልጥፍ ስር ያስቀምጡልን ።🙏
Signed Sine Et ßlack ßoy
23 Apr 2025, 20:42 UTC180 viewsread 9 August 2026 File
ይህንን Graphics የተለያዩ ሶሻል ሚዲያዎቻችሁ ላይ በማጋራት እና ሃሳቡን ከብዙሃን ዘንድ በማድረስ አብረዉን ያገልግሉ ፤
ወዳጅ ዘመድዎንም ይጋብዙ ።🙏
@Semayawi_Qine
Signed Sine Et ßlack ßoy
20 Apr 2025, 04:46 UTC141 viewsread 9 August 2026 File
ይህንን Graphics የተለያዩ ሶሻል ሚዲያዎቻችሁ ላይ በማጋራት እና ሃሳቡን ከብዙሃን ዘንድ በማድረስ አብረዉን ያገልግሉ ፤
ወዳጅ ዘመድዎንም ይጋብዙ ።🙏
@Semayawi_Qine
Signed Sine Et ßlack ßoy
20 Apr 2025, 04:46 UTC137 viewsread 9 August 2026 Photo
ሞቷል ቀብረነዋል በቃ መሽተቱ ነው ፣
ሙት ይበሰብሳል እኛ እንደምናውቀው ፣
ባይሆን ስለፍቅሩ ለመዋል ውለታ ፣
ሽቶ ይዘን እንሂድ ለቀበርነው ጌታ ፤
ብለን ተወያይተን ብንመጣ በማለዳ ፣
እርሱ በዚያ የለም ከሙታን መደዳ ፤
ለካ እርሱ ህያው ነው የይሁዳ አንበሳ ፣
ሞትን በትንሳኤው ለእኛ ድል የነሳ ፤
ከሙታኖች መንደር ህያው ምን ይሰራል ?
በመቃብር የለም ጌታችን ተነስቷል ።
“... እንዲህ አሉአቸው፦ ሕያውን ከሙታን መካከል ስለ ምን ትፈልጋላችሁ? ተነሥቶአል እንጂ በዚህ የለም።”
— ሉቃስ 24፥5
✍️ Sinishaw Yohannes
@Semayawi_Qine
ሃሳብ ፣ አስተያየት ወይንም ጥያቄ ካለዎት ከዚህ ልጥፍ ስር ያስቀምጡልን ።🙏
Signed Sine Et ßlack ßoy
20 Apr 2025, 04:45 UTC103 viewsread 9 August 2026 Photo
ትንሳኤ
ትህትናን ለብሶ፡ ከሰማያት ወረደ
ሳያውቀው ሀጢያት፡ ሀጢያተኛን ወደደ
ንፁህ ማንነቱን ትቶ፡ የእኛን ሞት ለበሰ
ኤሎሂም በትንሳኤው፡ ብዙዎችን ቀሰቀሰ።
“... ከእርሱ ጋር አስነሣን በክርስቶስ ኢየሱስም በሰማያዊ ስፍራ ከእርሱ ጋር አስቀመጠን።”
— ኤፌሶን 2፥6-7
✍️ Amanuel Ginbo
@Semayawi_Qine
ሃሳብ ፣ አስተያየት ወይንም ጥያቄ ካለዎት ከዚህ ልጥፍ ስር ያስቀምጡልን ።🙏
Signed Sine Et ßlack ßoy
20 Apr 2025, 04:45 UTC99 viewsread 9 August 2026 File
ይህንን Graphics የተለያዩ ሶሻል ሚዲያዎቻችሁ ላይ በማጋራት እና ሃሳቡን ከብዙሃን ዘንድ በማድረስ አብረዉን ያገልግሉ ፤
ወዳጅ ዘመድዎንም ይጋብዙ ።🙏
@Semayawi_Qine
Signed Sine Et ßlack ßoy
19 Apr 2025, 15:18 UTC105 views1 reactionsread 9 August 2026 Photo
ጎዳናው ላይ ያለው ቆሻሻ እና አፈር
ልብስህ ተተልትሎ ከስጋህ ሲጋገር
ጎርፍ የነበር ደምህ ምድርን ጠራረገው
ታጠበ ያ መንገድ በደምህ አነፃሄው
ጎልጎታ ተራራ መሄጃ መንገድ ላይ
ልዑል ደሙን ዘራ የመጣ ከሰማይ
ጎልጎታ መድረሻ መንገዱ እኛ እኮ ነን
ታጥበናል በደምህ እኛው ደም አፍስሰን
“ ... ለወደደን ከኃጢአታችንም በደሙ ላጠበን፥”
— ራእይ 1፥5
✍️ Sinishaw Yohannes
@Semayawi_Qine
ሃሳብ ፣ አስተያየት ወይንም ጥያቄ ካለዎት ከዚህ ልጥፍ ስር ያስቀምጡልን ።🙏
🔥1
Signed Sine Et ßlack ßoy
19 Apr 2025, 15:18 UTC111 viewsread 9 August 2026 File
ይህንን Graphics የተለያዩ ሶሻል ሚዲያዎቻችሁ ላይ በማጋራት እና ሃሳቡን ከብዙሃን ዘንድ በማድረስ አብረዉን ያገልግሉ ፤
ወዳጅ ዘመድዎንም ይጋብዙ ።🙏
@Semayawi_Qine
Signed Sine Et ßlack ßoy
8 Apr 2025, 06:02 UTC119 views2 reactionsread 9 August 2026 Photo
እንደኔ ያሉ ብዙዎች ሲለፉ በህይወት አለፉ
ክርስቶስን ባለማወቅ ከዘላለም ህይወት ጠፉ
ከራስ በራስ ለራስ በሚል ባደረጉት የጽድቅ ስራ
የመርገም ጨርቅ ሆኖ ቀረ የማይጠቅም አተካራ
እራሳቸውን ለማትረፍ አመንዝራ ሆኑ
እኔ እና ክርስቶስ እኔን እናድን አሉ
ነገርግን አይደለም ክርስቶስ ሚደመር
ብቻውን ያነጻል ከሀጥያቶች ክምር
ጸጋው ለመዳን በቂ ነው።
“ኃጢአት አይገዛችሁምና፤ ከጸጋ በታች እንጂ ከሕግ በታች አይደላችሁምና።”
— ሮሜ 6፥14
✍️ Segni Zerihun
@Semayawi_Qine
ሃሳብ ፣ አስተያየት ወይንም ጥያቄ ካለዎት ከዚህ ልጥፍ ስር ያስቀምጡልን ።🙏
❤2
Signed Sine Et ßlack ßoy
8 Apr 2025, 06:02 UTC123 views3 reactionsread 9 August 2026 File
ይህንን Graphics የተለያዩ ሶሻል ሚዲያዎቻችሁ ላይ በማጋራት እና ሃሳቡን ከብዙሃን ዘንድ በማድረስ አብረዉን ያገልግሉ ፤
ወዳጅ ዘመድዎንም ይጋብዙ ።🙏
@Semayawi_Qine
🔥2🥰1
Signed Sine Et ßlack ßoy
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @Semayawi_Qine. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.