ሚስት እንዳገባ ተመኘሁ ፡ አገባሁም ግን ትዳር ያለ ልጆች አያምርምና ፡ ልጅ እንዲሰጠኝ ተመኘሁ፡ ልጆችም አገኘሁ። ትንሽ ሳልቆይ የቤቱ ግድግዳ እይታው ሰለቸኝ፡ ሌላ ሰፊ ቤትም እንዲኖረኝ ተመኘሁ፡ ከብዙ ልፋትና ትጋት በኋላም ቤቱን አገኘሁ፡ ልጆቼ ግን አደጉ! እንዲያገቡም ተመኘሁ፡ እነሱም አገቡ፡ ስራዬ ግን እያደከመኝ መጣ ፡ አስጠላኝ! ጡረታ መውጣት አማረኝ ፡ ትንሽ ቆይቼም ወጣሁ ፡ህይወትም መልሳ አስጠላችኝ ፡ ልክ ገና አሁን ስራ ምፈልግ መሰለኝ! ልዩነቱ ግን ያኔ ወደ ህይወት እየመጣሁ ነበር ፡ አሁን ግን ልሰናበታት ነው፡ አሁንም ግን ምኞቴን አልጨረስኩም! # ቁርኣን መሀፈዝ ተመኘሁ፡ ትውስታዬ ግን ከዳኝ # ለአላህ ፊትም መጾም ተመኘሁ፡ …

Channel
¶በላጭ ሕዝቦች¶
@theamazingquran
On this record: Growth · Engagement · Posts · Citations · Cite this entry
887subscribers
-9 since we began measuring on 6 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of Under 1,000.
Register entry
| Telegram ID | -1001362738732 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @theamazingquran |
| Created | Between 1 April 2018 and 31 August 2021 — estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 6 August 2026 |
| Last confirmed live | 13 September 2026 |
| Measurements held | 7 |
| Confirmed unchanged | 1 time, most recently 13 September 2026 |
| On Telegram | t.me/theamazingquran |
Growth
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 13 Sept 2026, 01:39 | 887 | -3 |
| 5 Sept 2026, 02:56 | 890 | -2 |
| 27 Aug 2026, 11:33 | 892 | -1 |
| 21 Aug 2026, 04:14 | 893 | -1 |
| 14 Aug 2026, 10:36 | 894 | -1 |
| 7 Aug 2026, 14:50 | 895 | -1 |
| 6 Aug 2026, 20:03 | 896 | first reading |
Engagement
20 posts held, back to 13 July 2022 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 page of Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 20 posts for this entry, the most recent from 18 December 2024. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
Recent posts
ነቢዩ ለሰላሏሁ ዓለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለዋል👇👇👇👇 " . ዐብደሏህ ኢብኑ መሥዑድ እንደተረከው፦ "የአላህ መልእክተኛ”ﷺ” አሉ፦ *"ከአላህ በስተቀር በእውነት የሚመለክ አምላክ የለም፥ እኔንም የአላህ መልእክተኛ መሆኔን የመሰከረ የሙሥሊም ደም ማፍሰስ አይቻልም፥ ከሦስት ጉዳይ በስተቀር። እርሱም፦ በጋብቻ ላይ ዝሙት ከሰራ፣ ሰው ከገደለ እና ”ሃይማኖቱን ትቶ ከጀመዓው የሚለይ ከሆነ በስተቀር”*። 📚 ኢማም ሙሥሊም መጽሐፍ 28 ሐዲስ 34 በተጨማሪም ሸሪዓ ባለበት ሀገር ሃይማኖቱን የቀየረ አንድ ግለሰብ: የመጀመሪያው እርምጃ የከፈረበት ምክንያት ተጠየቆ ከዛም ወደ ኢስላም እንዲመለስ እድል ይሰጠዋል። እስልምና ላይ ጥያቄዎች ኖረውት ከሆነ በኡለሞች ይመለስ…
https://t.me/iwnetlehullu1/375 የኢስላም እውነት ለሁሉ Truth for all, [Dec 17, 2024 at 16:51] 🔰 ሙርተድ(ከእስልምና የወጣ ይገደላል??ለምን ይገደላል?🔰 አላሁ ሱብሀነሁ ወተዓላ ሰዎችንና ጂኖችን የፈጠረበት ዐላማ እሱን ብቻ እንዲያመልኩ ነው። አላህ እንዲህ ይላል👇 وَمَا خَلَقْتُ الْجِنَّ وَالْإِنسَ إِلَّا لِيَعْبُدُونِ (📗ሱረቱ አል-ዛሪያት - 56) ጋኔንንና ሰውንም ሊግገዙኝ እንጅ ለሌላ አልፈጠርኳቸውም፡፡ በእስልምና አንድ ሙስሊም ያልሆነ ግለሰብን አስገድዶ ወደ እስልምና ማስገባት የሚባል ነገር የለም። አላህ እንዲህ ይላል👇 በሃይማኖት ማስገደድ የለም፡፡ ቅኑ መንገድ ከጠማማው በእር…
<<ለሰዎች ከተገለጸች ሕዝብ ሁሉ በላጭ ኾናችሁ በጽድቅ ነገር ታዛላችሁ፤ ከመጥፎም ነገር ትከለክላላችሁ፤ በአላህም (አንድነት) ታምናላችሁ፡፡.....>>3፥110 ሱረቱል ኢምራን አንቀፅ 110
ቀልብህ_ሲደነድን_ፍራ_||_ELAF_TUBE_ኢላፍ_ቲዩብ128k.m4a ©ኢላፍ ቲዩብ በዩቲዩብ ይመልከቱ👇👇 https://youtu.be/6fkMn18UI1c https://youtu.be/6fkMn18UI1c Tg👇 https://t.me/theamazingquran
Photo, posted without a caption
ኡስታዝ ኑሩ ቱርኪ https://vm.tiktok.com/ZM23JsgnW/
አካዉንታቹን ታደጉ !!!!! ከላይ በመጀመሪያ ፎቶ የምትመለከቱት የ200 ብር ኖት ፎቶ የያዘ እና ቻናሉን ሰብስክራይብ አድርጉ የሚለዉ ሚሴጅ ከተላከላቹ በምንም አይነት መልኩ እ ን ዳ ት ሞ ክ ሩ !!!! በመጀመሪያ ወደ chrome ይወስዳቹና የቴሌግራም አካዉንታቹን login አስደርጓቹ የ login code ያስልክና ኮዱን ስታስገቡ በቃ ተበላቹ!!!! አካዉንታቹ ሀክ ይደረግና ያንኑ የዉሸት ሚሴጅ ስልካቹ ዉስጥ ወዳሉት ግሩፕ ቻናልና አካዉንቶች በሙሉ ይበትናል ስልካቹ ከቁጥጥራቹ ዉጪ ይሆናል !!!! ነገር ግን ተበልታችሁ ከሆነ በሁለተኛ ላይ በለጠፍኩት ፎቶ መሠረት ወደ setting ትገቡና Device ወደሚለዉ ገብታቹ ፎቶ ላይ ያከበብኩበትን ተጭናቹ በአፋጣኝ…
አረፋህ ሊመን አረፈህ! ነገ ቤት የማፅጃ ወይ መጋረጃ የማውረጃ ቀን አይደለም። የኢድ ሸመታም ሆነ የመዝናኛ እንዲሁ! ነገ አላህ የሰማይ ባለሟሎች ላይ በአረፋ ሰዎች የሚኩራራበት፤ የሰው ልጆች ከእሳት በገፍ ነፃ የሚባሉበት ከሁሉ በላይ ዱአዎች በሙሉ ተቀባይነት የሚያገኙበት እለት ነው። ለይለቱል ቀድር ባትታወቅ የውሙ አረፋ ትታወቃለች። በለይለቱል ቀድር መላእክት ቢወርዱ በአረፋ አላህ (እሱን በሚመጥን አወራረድ) የሚወርድበት ነው! ነገ አላህ በጊዜ ፀጋ ላጣቀማችሁ አንድ to do list ላካፍላችሁ ጠዋት ከፈጅር በፊት ከለይሉ ጥቂቱን መስገድ፣ ስሁር መመገብ እና ኢስቲግፋር ማብዛት! ከሰላት በኋላ ቀጥታ ተክቢራ መጀመር ከዛም ፀሀይ እስክትወጣ ቁርአን፣…
የሚያሳዝነው አብዛኞቻችን በዲን ተከልለን መበሻሸቅን ስራችን አድርገን ይዘነዋል።የሆነ ጥፋት ስናይ አጥፊውን አካል በተገቢው መልኩ ከመምከር ይልቅ ማሽሟጠጥና ማጣጣል መተረብ ብሎም እስከመሳደብም የምንደረስ አንዳንድ ሰዎች አለን አላህ ይዘንልን ምን አይነት ካልኩሌሽን ይባል ይሆን ይሄ?! ሌላው በወንጀሉ እንዳይጠየቅ እንደምንቆረቆር እያሳየን እኛ እራሳችን ተከትለን በመሳደብና በመዛለፍ የወንጀል ባለቤት እንሆናለን።ለምሳሌ ቢድዓን ስናወግ በመውሊድ ሰሞንና የሸዋል ኢድን ብለው አንዳንድ ወንድሞቻችን የሚያከብሩት ተግባሩ ልክ እንዳልሆነ ስናስታውስ አብዛኞቻችን የምናሳየው ምግባር በጥፋታቸው ላይ እንዲቀጥሉና ችክ እንዲሉ የሚያረግ እንጂ የሙስሊም ወንድሞቻችንን መመራት …
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ልዩ የረመዷን መቀበያና የዳዕዋ መዝጊያ እንዲሁም የገቢ ማሰባሰብያ ፕሮግራም በሀሰንና ሁሰይን መስጂድ መሰናዳቱን ስናበስርዎ በታላቅ ደስታ ነው።በእለቱም የተለያዩ ዝግጅቶች ከመኖራቸውም ጋር ከምንጊዜውም በተለየ ፍቅርና አንድነታችንን አጠናክረን የረመዷንን ወር ከኛ ጋር በጋራ እንድንቀበል እንጋብዞታለን።ረመዷን የ11 ወር ጉዟችንን የሚያደስ የደከሙ ነፍሶቻችንን ወደ ከፍታ የሚያወጣ ህይወት የቸረችን ልዩ መሰላል ነው። በወንጀል ባህር የቀዘፉ ነፍሶቻችን ከስጥመት የሚያድን የአላህ ችሮታ ነው።የረመዷን ምሽት አዲሷ ጠረቃ ከመወለዷ በፊት አስቀድመን እንድንቀበላት በሀሰንና ሁሰይን መስጂድ ሀሙስ ከመግሪብ በኋላ ፕሮግራም የኢስ…
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ እርሶ ከቁርዓን ጋር ይተዋወቃሉ? የቂርዓቶ ደረጃንስ ማሻሻል ይፈልጋሉ?እነሆ የምስራች በመላው አለም ለምትገኙ ለቁርዐንና ለሀዲስ ትምህረት ፈላጊዎች በሙሉ አልበራሒን ኦንላይን ቁርአን የቦታ ርቀት ሳይገድባቹ ቁርዐንን ባላቹህበት ቦታ አስተካክሎ ለመቅራት ልዩ የኦንላይን ቁርዐን ፕሮግራም አዘጋጅቷል።በተጨማሪም ለርሶና ለልጆችዎ በመልካም ልዩ ትምህርት (ዓቂዳ፣አኽላቅ፣አዝካር፣ ሲራ እና ሀዲስ) የትም መሄድ ሳይጠበቅባቸው በኦንላይን የዘመኑን ቴክኖሎጂዎች በመጠቀም ትምህረት ለመስጠት ዝግጅቱን አጠናቋል። ፈጥነው ይመዝገቡ እርሶ እኛ ጋር ሲቀሩ ከወጪ ቀሪ የሚገኘው ትርፍ ሙሉ ለሙሉ ኢስላማዊ ስራዎችን ብቻ በመስራት ላይ ላ…
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @theamazingquran. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Mentions
Names
Channels on the register whose handles appear in this channel's posts.
A mention is a weaker signal than a forward and is counted separately for that reason — naming a channel is not republishing it, and a handle in a post body is easy to place deliberately. The post counts beside each row below are distinct posts in which the handle appeared, from posts we have read on both sides — the “Named by N registered channels” figure above is a different count, of distinct NAMING CHANNELS rather than posts, and is not the sum of the rows under it.
Cite this entry
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 13 September 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“¶በላጭ ሕዝቦች¶” (@theamazingquran), 887 subscribers as measured 13 September 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/theamazingquran.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.